cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ ✝🛎

አስተያየት ለመስጠት https://t.me/anduamlak24 አዘጋጅ ገብረ ፃዲቅ ድምፀ ተዋህዶ የበጎ አድራጎት ማህበር ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/mahtebanalbtsm

Больше
Рекламные посты
1 020
Подписчики
-324 часа
+37 дней
+530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የወንድማችንን ናትናኤል ሁሉም ለበጎ ነው!!! የተሰኘውን ትረካ የሚያሰማን ይሆናል ሁላችሁም በትረካ ሰዐት ላይ እንድትጠብቁን ለማሳወቅ ወደድኩኝ like ❤️ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Показать все...
8❤‍🔥 3
፩- በገሊላ ባሕር አጠገብ አሳ በማጥመድ ላይ ሳለ የተጠራው፦Anonymous voting
  • ሀ) ማርቆስ
  • ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ
  • ሐ) ሁለቱም
0 votes
፫- “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” በማለት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ማነው?Anonymous voting
  • ሀ) ወንጌላዊው ዮሐንስ
  • ለ) ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ
  • ሐ) መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ
0 votes
2
፪- ጌታችን ስለ ምን ታሳድደኛለህ በማለት ከክፉ ሥራው ላይ ለአገልግሎት የመረጠው ሐዋርያ ማነው?Anonymous voting
  • ሀ) ቅዱስ ጴጥሮስ
  • ለ) ቅዱስ ዮሐንስ
  • ሐ) ቅዱስ ጳውሎስ
0 votes
    ⌚️የጥያቄ ሰዐት⌚️ ??? "ኑ እንጠያየቅ " ??? 💡በመልሶቹም እንማማር💡 አዘጋጅ ፥ ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
‘’እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በሰዎች መሐል በስጋ ቢገለጥም መንፈሱ ግን በጸሎት  የሰማይን በሮች ታንኳኳለች።’’ ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Показать все...
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እኛ በድንግል ማርያም አማላጅነት የምናምን የእየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የምንቀበል ክርስቲያኖች ነን !!! ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
Показать все...
3🙏 2
7 ከቤተክርስቲያን ባህሪያት የማይካተተው የቱ ነውAnonymous voting
  • ሀ ቅድስት ናት
  • ለ የተለያየች ናት
  • ሐ ሐዋሪያዊት ናት
  • መ አንዲት ናት
  • ሠ ኩላዊት
0 votes
👍 1