🖤🦋princess🖤🦋
Wel come to this 🈷🈷 princess Channel Habesha meme😁😁 Tik tok 😃😃😨 Profiles gallery😤😘 Best mix music and Slow music 👉✔✔✔✔🈷🈷🈷 Sad and happy pic 😋😋 Dance video 😃😃 Funny story 😀😀 Couple pic😋😋 Don't left this channel 🙏 👇cross @Meyakdbui
Больше226
Подписчики
Нет данных24 часа
+37 дней
+630 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
.....🥀
ከሰዎች ጋር ለመኖር…በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣ በወጡትም ብዙ አትዘን።ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን እግዚአብሔር ነው ያመጣው፣የሄደዉንም እግዚአብሔር ነው የሸኘው፣እወቅ ሁሌም ካንተ ጋር ቀሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
~በሰው ተስፋ የሚያደርግና የሚደገፍ ካለ ሰው ተሰባሪ ነው፣በ እግዚአብሔር ለሚመካ ግን እሱ ያማረ መጠጊያ ነው!!
🤗 3
አ ባ ታ ች ን ፡ ሆ ይ ፤
በ ሰ ማ ይ ፡ የ ም ት ኖ ር...
የ ሌ ለ ኝ ፡ በ ዝ ቶ ፡ ታ ይ ቶ ኝ ፤
ያ ለ ኝ ን ፡ እ ን ዳ ል ዘ ነ ጋ ው ፤
ት ል ቅ ፡ አ ድ ር ገ ህ ፡ ፈ ጥ ረ ኸ ኝ ፤
ል ቤ ን ፡ ታ ና ሽ ነ ት ፡ ከ ተ ሰ ማ ው ፤
ባ ለ ማ ስ ተ ዋ ል ፡ ጥ በ ብ ህ ን ፤
ብ ኩ ር ና ዬ ን ፡ እ ን ዳ ል ሸ ጠ ው ፤
በ "እ ባ ክ ህ ን" የ ሚ ጀ ም ረ ው ፡ ፀ ሎ ቴ ን ፤
በ "ተ መ ስ ገ ን" አ ን ተ ፡ ሙ ላ ው ፡፡
❤ 4