ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 51 485 подписчиков, занимая 2 579 место в категории Технологии и приложения и 614 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 51 485 подписчиков.

Согласно последним данным от 13 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 561, а за последние 24 часа — -70, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.48%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 249 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 95 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 14 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

51 485
Подписчики
-7024 часа
-3547 дней
-1 56130 день
Архив постов
Repost from N/a
📣በቀጥታ በስልኮት🔥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመል
📣በቀጥታ በስልኮት🔥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇

Repost from N/a
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🚨✳️ቀድመው ለሚመልሱ 10 ሰዋች የ100 ብር ካርድ ያሸልማል 🔥🔥 1GB ስንት ሜጋባይት ነው ???

Repost from N/a
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇

ማን ያሸንፋል ?⚪️🟡
ማን ያሸንፋል ?⚪️🟡

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞  #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #ክፍል ☞ አንድ          ከርእሱ ልጀምርና እስኪ ስለ አደራ ምን ያህሎቻችን እናቃለን? ስንቶቻችንስ አደራችንን እየተወጣን ይሆን!!! ይቅርታ በጥያቄ ጀመርኩት መጀመሪያ  ራሴን  ሳላስተዋዉቅ........ ፊርዶስ ዩሱፍ እባላሁ ተወልጀ ያደኩት ጎጃም ደ/ማርቆስ አካባቢ ነዉ ሀገሩ፣ህዝቡ፣ አየሩ ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል። ሀገሩ ብቻ ሳይሆን እኔም ቆንጆና  ደስ የሚል ፀባይ አለኝ ማለት ባልችልም..... ብዙዎቹ ግን ፀባይም ቁንጂናም አድሎሻል ይሉኛል። አልሀምዱሊላህ...... ከሰዉ  ጋር ለመግባባት ቢሆን ብዙም አልቸገርም ቶሎ እግባባለሁ። ትምህርት የጀመርኩት በ 7 አመቴ ነዉ በትምህርቴም ጎበዝ ተማሪ ነኝ..... ደረጃም ቢሆን ከ1 እስከ3 አለቅም ሁሌም በየ አመቱ እሸለማለሁ። መምህሮች ሁሉ ይወዱኛል....... ምን መምህሮች ብቻ ተማሪዎችም በጣም ነዉ የሚወዱኝ።  አንዳንዴ መምህሮች በተለያዪ ምክንያቶች ሊቀሩ ካሰቡ ለኔ ዳስተርና ቾክ እንዳስተምር ይሰጡኛል። እኔም ክፍለ ጊዜቸዉን ሸፍኘ አስተምራለሁ። ግን እኔን የሚበልጠኝ አንድ አብርሀም የሚባል ልጅ አለ እሱ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ አንደኛ ሲወጣ እኔ ደግሞ ሁለተኛ እየወጣሁ ይሄዉ ዘጠነኛ ክፍል ደረሰናል..... ግን ሁል ጊዜ እንዴት አብርሀም ይበልጠኛል አንድ ላይ እየተማርን ብየ እናደዳለሁ።  መቸም ትምህርት ነዉና እንደየልፋቱ ደረጃዉም ይለያያል። ......  ከራሴ በላይ በጣም የምወዳት አያት አለችኝ አልሀምዱሊላህ........ አያቴ ለኔ እናቴ፣ አባቴ፣ እህቴ፣ ወንድሜ በአጠቃላይ ሁሉ ነገሬ ናት ደሞ የሚገርመዉ ፊርዶስ ብላ አትጠረኝም አደራየ ነዉ የምትለኝ። ወላሂ ምክንያቱን አላቅም ሁል ጊዜ እጠይቃታለሁ ግን አንች ገና ልጅ ነሽ ስታድጊ እነግርሻለሁ አሁን ብነግርሽ  አትረጅኝም ትለኛለች። እኔም እንዴ..... አያቴ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እኮ ነኝ እና እኔ ህፃን እባላለሁ ብየ አኮርፋታለሁ። እሷም ጠጋ ብላ ፀጉሬን እያሻሸች  አደራየ የኔ ዉድ ቃል እገባልሻለሁ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር አስረዳሻለሁ ትለኛለች በስስት አይኖቿ እየተመለከተችኝ። እኔም ፈገግ ብየ  አይ! ዉዷ አያቴ ስለ ስሜ የማላቅ ይመስልሻል?  አደራየ ምንድን ነዉ ስለ ስምሽ የምታዉቂዉ? አይ አያቴ ስለ አደራ ምንነት ብዙ  አዉቃለሁ። እኮ ምን?......ስሜን ለማወቅ  የተለያዪ ፁህፎችን አንብቤ ነበርና ለመግለፅ ብዙም አልተቸገርኩም አደራ ማለት ብየ መናገር ጀመርኩኝ......... ❖አደራ ማለት ለመግለፅ በጣም ከባድ ነዉ ከክብደቱ የተነሳ ተራራን ያንቀጠቀጠ ፣ሰማይን ያራደ፣ምድርን ያሳነ... ብቻ ምን ልበልሽ አያቴ አደራኮ ከመክበዱ የተነሳ አላህ(ሱ.ወ) አደራን ትሸከማት ዘንድ ወደ ሰማይ አቀረበ ሰማይም ጌታዋን አልችልም ይቅርታ አለች። በጣም ጠንካራ ወደ ሆነዉ ተራራም አቀረባት ተራራም ጌታየ ሆይ እኔ የመሸከም ለቅም የለኝም በማለት ደካማነቱን አሳወቀ ወደምድርም ይዟት ቀረበ ምድርም ጌታየ እኔ አልችልም ብላ ተመሳሳይ መልስ አቀረበች። ከዚህ ሁሉ በኋላ ወደ ሰዉ ልጅ ቀረበች የሰዉ ልጅም ምንም ሳይል እሽ ብሎ ተቀበላት።አላህም ይህን ክስተት እንዲህ ብሎ ነግሮናል። እኛ አደራን በሰማያትና በምድር፣በተራራዎችም ላይ አቀረብናት። ሁሉም ግን እኛ ሀቅም የለንም አንችልም እንቢ አሉ። ሰዉም ተሸከማት። እርሱ በጣም በደለኛ ተሳሳች ነዉና።(አል አህዛብ.72) እንግዲህ አያቴ ከዚህን ሰአት አንስቶ የሰዉ ልጅ ላይ አደራን እንዲጠብቅ ሀላፊነት የተሰጠዉ። ዉዷ አያቴ  ብዙ ሰዉ አደራን በመጠበቅ ይታወቅ ይሆናል ብዙ ነብዮችም አላህን ከፍጡራኖቹ ጋር ካስተዋወቁ፣ የአላህንም ሀቅ ከገለፁ በኋላ ቀጣይ ተግባራቸዉ የሚሆነዉ የፍጡራን ሀቅ የሆነዉን አማናን (አደራን) በመጠበቅ ላይ ማስተማር ነዉ። ከማንም በላይ ደግሞ የመጨረሻዉ ዉድ ነብይ የሆኑት ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) በአደራ ጠባቂነታቸዉ የታወቁ ነበሩ።  ለዛም ነዉ ነብይ ከመሆናቸዉ በፊት ጀምሮ ሙሀመዱል አሚን ታማኙ ሙሀመድ የሚባሉት። አያቴም ታለቅስ ጀመር ግንኳ እኔ  ብላ ማዉራት ስትጀምር...   በጣም እያለቀሰች ነበርና  አስቆምኳት ምንም ነገር መስማት አልፈልግም አሁን እንባሽን ታጠቢዉ ብየ ዉሀና በማስታጠቢያ ይዜላት መጣሁ...... አሷም ከታጠበች ቡሀላ ግን አደራየ የኔ ዉድ ልጂ አላህ አደራ ጠባቂዎችን ይወዳል አይደል?? ..... ዉዷ አያቴ ትጠራጠሪያለች እንዴ አወ አደራ ጠባቂወችን አላህ ይወዳል። ለዛም ነዉ የሱ ምርጥ ባሪያዎች መገለጫ ያረጋት። በዚህም ተግባራቸዉ የተነሳ ባሪያዎቹ ላይ የሚመፃደቅባቸዉ። አላህ በሁለት የቁርአን አንቀፆች ላይ እንዲህ ይላል...... 👉እነዚያ እነርሱ አደራዎቻቸዉንና ቃል ኪዳናቸዉን ጠባቂዎች የኾኑት።(አል፡መዓሪጅ፡32)እና(አል ሙዕሚኑ፡8) ደሞ ዉዷ አያቴ አደራ ቂያማ ለመቆሟና ላለመቆሟ ዋስትናም ምክንያት ናት። አደራ ጠባቂዎች በምድር ላይ እስካሉ ድረስ ቂያማ አትቆምም። ሰዎች እሷን ችላ ማለት ሲጀምሩና በምድር ላይ ለባለ አደራነት የሚበቃ ሰዉ የጠፋ ጊዜ የዛኔ ቂያማ ለመቆሟ ትልቅ ምልክት ትሆናለች። ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) ቂያማ መች እንደሆነች አንድ ሰዉ ሲጠይቃቸዉ እንዲህ አሉ....... 👉አደራ በጠፋች ጊዜ ቂያማን ተጠባበቅ ጠያቂዉም ደንገጥ ብሎ እንዴት ነዉ የምጠፋዉ? ሲል ጠየቀ ( ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ የአንድ ጉዳይ ሀላፊነት የማይገባዉ አካል ላይ ከተጣለ የዛኔ ቅያማን ተጠባበቅ ሲሉ ነገሩት። አያቴም ይህንን ከሰማች ቡኋላ እነዛ ዉብ   አይኖቿ በአንዴ ደም ለበሱ እኔም ምን ሁነሽ ነዉ የምታለቅሽ አስቀየምኩሽ እንዴ አያቴ? በአላህ አፉ በይኝ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ንግግር አይደገመኝም.። አደራየ የኔ ዉድ እኔኮ ብዙ አደራ አለብኝ። ግን አንድንም አልተወጣሁትም እያለች... ማልቀስ ጀመረች ኧረ በአላህ አያቴ ቆይ እሽ አደራሽ ምንድን ቢሆን ነዉ እንደዚህ የሚያስለቅስሽ? አደራየ ዉዴ ለሁሉም ነገር ግዜና ቦታ አለዉ! አሁን አልነግርሽም። ግን አደራየ ወላሂ ዛሬ ኮርቸብሻለሁ። እንዴ አያቴ ምን አድርጌ ነዉ ደግሞ የኮራሽብኝ?....ስለ አደራ ምንነትና አደራ ሲጠፍም ዉመልቂያማ የመድረሱ ምልክቶች መካከል አንዱ እንደሆነ በደንብ ነግረሽኛል። አይ አያቴ የዉመልቂያማ የመድረሱ ምልክቶችኮ አደራን አለመወጣት ብቻ አይደለም ብዙ ምልክቶች አሉት። ለምሳሌ 👉 ፊትና በመብዛቱ ሳቢያ ሞትን መመኘት 👉 ሙስና፣ማጭበርበር እና የዋጋ ንብረት እያየለ መምጣት 👉 ስስት መስፋፋት እያልኩ ከመሀል የቤቱ ስልክ ጠራ አያቴም  በዚህ ለሊት ማን ይሆን  የደወለ ብላ ስታነሳዉ..... በአላህ ፍቃድ #ክፍል_2 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞  #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #ክፍል ☞ አንድ          ከርእሱ ልጀምርና እስኪ ስለ አደራ ምን ያህሎቻችን እናቃለን? ስንቶቻችንስ አደራችንን እየተወጣን ይሆን!!! ይቅርታ በጥያቄ ጀመርኩት መጀመሪያ  ራሴን  ሳላስተዋዉቅ........ ፊርዶስ ዩሱፍ እባላሁ ተወልጀ ያደኩት ጎጃም ደ/ማርቆስ አካባቢ ነዉ ሀገሩ፣ህዝቡ፣ አየሩ ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል። ሀገሩ ብቻ ሳይሆን እኔም ቆንጆና  ደስ የሚል ፀባይ አለኝ ማለት ባልችልም..... ብዙዎቹ ግን ፀባይም ቁንጂናም አድሎሻል ይሉኛል። አልሀምዱሊላህ...... ከሰዉ  ጋር ለመግባባት ቢሆን ብዙም አልቸገርም ቶሎ እግባባለሁ። ትምህርት የጀመርኩት በ 7 አመቴ ነዉ በትምህርቴም ጎበዝ ተማሪ ነኝ..... ደረጃም ቢሆን ከ1 እስከ3 አለቅም ሁሌም በየ አመቱ እሸለማለሁ። መምህሮች ሁሉ ይወዱኛል....... ምን መምህሮች ብቻ ተማሪዎችም በጣም ነዉ የሚወዱኝ።  አንዳንዴ መምህሮች በተለያዪ ምክንያቶች ሊቀሩ ካሰቡ ለኔ ዳስተርና ቾክ እንዳስተምር ይሰጡኛል። እኔም ክፍለ ጊዜቸዉን ሸፍኘ አስተምራለሁ። ግን እኔን የሚበልጠኝ አንድ አብርሀም የሚባል ልጅ አለ እሱ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ አንደኛ ሲወጣ እኔ ደግሞ ሁለተኛ እየወጣሁ ይሄዉ ዘጠነኛ ክፍል ደረሰናል..... ግን ሁል ጊዜ እንዴት አብርሀም ይበልጠኛል አንድ ላይ እየተማርን ብየ እናደዳለሁ።  መቸም ትምህርት ነዉና እንደየልፋቱ ደረጃዉም ይለያያል። ......  ከራሴ በላይ በጣም የምወዳት አያት አለችኝ አልሀምዱሊላህ........ አያቴ ለኔ እናቴ፣ አባቴ፣ እህቴ፣ ወንድሜ በአጠቃላይ ሁሉ ነገሬ ናት ደሞ የሚገርመዉ ፊርዶስ ብላ አትጠረኝም አደራየ ነዉ የምትለኝ። ወላሂ ምክንያቱን አላቅም ሁል ጊዜ እጠይቃታለሁ ግን አንች ገና ልጅ ነሽ ስታድጊ እነግርሻለሁ አሁን ብነግርሽ  አትረጅኝም ትለኛለች። እኔም እንዴ..... አያቴ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እኮ ነኝ እና እኔ ህፃን እባላለሁ ብየ አኮርፋታለሁ። እሷም ጠጋ ብላ ፀጉሬን እያሻሸች  አደራየ የኔ ዉድ ቃል እገባልሻለሁ አንድ ቀን ሁሉንም ነገር አስረዳሻለሁ ትለኛለች በስስት አይኖቿ እየተመለከተችኝ። እኔም ፈገግ ብየ  አይ! ዉዷ አያቴ ስለ ስሜ የማላቅ ይመስልሻል?  አደራየ ምንድን ነዉ ስለ ስምሽ የምታዉቂዉ? አይ አያቴ ስለ አደራ ምንነት ብዙ  አዉቃለሁ። እኮ ምን?......ስሜን ለማወቅ  የተለያዪ ፁህፎችን አንብቤ ነበርና ለመግለፅ ብዙም አልተቸገርኩም አደራ ማለት ብየ መናገር ጀመርኩኝ......... ❖አደራ ማለት ለመግለፅ በጣም ከባድ ነዉ ከክብደቱ የተነሳ ተራራን ያንቀጠቀጠ ፣ሰማይን ያራደ፣ምድርን ያሳነ... ብቻ ምን ልበልሽ አያቴ አደራኮ ከመክበዱ የተነሳ አላህ(ሱ.ወ) አደራን ትሸከማት ዘንድ ወደ ሰማይ አቀረበ ሰማይም ጌታዋን አልችልም ይቅርታ አለች። በጣም ጠንካራ ወደ ሆነዉ ተራራም አቀረባት ተራራም ጌታየ ሆይ እኔ የመሸከም ለቅም የለኝም በማለት ደካማነቱን አሳወቀ ወደምድርም ይዟት ቀረበ ምድርም ጌታየ እኔ አልችልም ብላ ተመሳሳይ መልስ አቀረበች። ከዚህ ሁሉ በኋላ ወደ ሰዉ ልጅ ቀረበች የሰዉ ልጅም ምንም ሳይል እሽ ብሎ ተቀበላት።አላህም ይህን ክስተት እንዲህ ብሎ ነግሮናል። እኛ አደራን በሰማያትና በምድር፣በተራራዎችም ላይ አቀረብናት። ሁሉም ግን እኛ ሀቅም የለንም አንችልም እንቢ አሉ። ሰዉም ተሸከማት። እርሱ በጣም በደለኛ ተሳሳች ነዉና።(አል አህዛብ.72) እንግዲህ አያቴ ከዚህን ሰአት አንስቶ የሰዉ ልጅ ላይ አደራን እንዲጠብቅ ሀላፊነት የተሰጠዉ። ዉዷ አያቴ  ብዙ ሰዉ አደራን በመጠበቅ ይታወቅ ይሆናል ብዙ ነብዮችም አላህን ከፍጡራኖቹ ጋር ካስተዋወቁ፣ የአላህንም ሀቅ ከገለፁ በኋላ ቀጣይ ተግባራቸዉ የሚሆነዉ የፍጡራን ሀቅ የሆነዉን አማናን (አደራን) በመጠበቅ ላይ ማስተማር ነዉ። ከማንም በላይ ደግሞ የመጨረሻዉ ዉድ ነብይ የሆኑት ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) በአደራ ጠባቂነታቸዉ የታወቁ ነበሩ።  ለዛም ነዉ ነብይ ከመሆናቸዉ በፊት ጀምሮ ሙሀመዱል አሚን ታማኙ ሙሀመድ የሚባሉት። አያቴም ታለቅስ ጀመር ግንኳ እኔ  ብላ ማዉራት ስትጀምር...   በጣም እያለቀሰች ነበርና  አስቆምኳት ምንም ነገር መስማት አልፈልግም አሁን እንባሽን ታጠቢዉ ብየ ዉሀና በማስታጠቢያ ይዜላት መጣሁ...... አሷም ከታጠበች ቡሀላ ግን አደራየ የኔ ዉድ ልጂ አላህ አደራ ጠባቂዎችን ይወዳል አይደል?? ..... ዉዷ አያቴ ትጠራጠሪያለች እንዴ አወ አደራ ጠባቂወችን አላህ ይወዳል። ለዛም ነዉ የሱ ምርጥ ባሪያዎች መገለጫ ያረጋት። በዚህም ተግባራቸዉ የተነሳ ባሪያዎቹ ላይ የሚመፃደቅባቸዉ። አላህ በሁለት የቁርአን አንቀፆች ላይ እንዲህ ይላል...... 👉እነዚያ እነርሱ አደራዎቻቸዉንና ቃል ኪዳናቸዉን ጠባቂዎች የኾኑት።(አል፡መዓሪጅ፡32)እና(አል ሙዕሚኑ፡8) ደሞ ዉዷ አያቴ አደራ ቂያማ ለመቆሟና ላለመቆሟ ዋስትናም ምክንያት ናት። አደራ ጠባቂዎች በምድር ላይ እስካሉ ድረስ ቂያማ አትቆምም። ሰዎች እሷን ችላ ማለት ሲጀምሩና በምድር ላይ ለባለ አደራነት የሚበቃ ሰዉ የጠፋ ጊዜ የዛኔ ቂያማ ለመቆሟ ትልቅ ምልክት ትሆናለች። ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) ቂያማ መች እንደሆነች አንድ ሰዉ ሲጠይቃቸዉ እንዲህ አሉ....... 👉አደራ በጠፋች ጊዜ ቂያማን ተጠባበቅ ጠያቂዉም ደንገጥ ብሎ እንዴት ነዉ የምጠፋዉ? ሲል ጠየቀ ( ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ የአንድ ጉዳይ ሀላፊነት የማይገባዉ አካል ላይ ከተጣለ የዛኔ ቅያማን ተጠባበቅ ሲሉ ነገሩት። አያቴም ይህንን ከሰማች ቡኋላ እነዛ ዉብ   አይኖቿ በአንዴ ደም ለበሱ እኔም ምን ሁነሽ ነዉ የምታለቅሽ አስቀየምኩሽ እንዴ አያቴ? በአላህ አፉ በይኝ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ንግግር አይደገመኝም.። አደራየ የኔ ዉድ እኔኮ ብዙ አደራ አለብኝ። ግን አንድንም አልተወጣሁትም እያለች... ማልቀስ ጀመረች ኧረ በአላህ አያቴ ቆይ እሽ አደራሽ ምንድን ቢሆን ነዉ እንደዚህ የሚያስለቅስሽ? አደራየ ዉዴ ለሁሉም ነገር ግዜና ቦታ አለዉ! አሁን አልነግርሽም። ግን አደራየ ወላሂ ዛሬ ኮርቸብሻለሁ። እንዴ አያቴ ምን አድርጌ ነዉ ደግሞ የኮራሽብኝ?....ስለ አደራ ምንነትና አደራ ሲጠፍም ዉመልቂያማ የመድረሱ ምልክቶች መካከል አንዱ እንደሆነ በደንብ ነግረሽኛል። አይ አያቴ የዉመልቂያማ የመድረሱ ምልክቶችኮ አደራን አለመወጣት ብቻ አይደለም ብዙ ምልክቶች አሉት። ለምሳሌ 👉 ፊትና በመብዛቱ ሳቢያ ሞትን መመኘት 👉 ሙስና፣ማጭበርበር እና የዋጋ ንብረት እያየለ መምጣት 👉 ስስት መስፋፋት እያልኩ ከመሀል የቤቱ ስልክ ጠራ አያቴም  በዚህ ለሊት ማን ይሆን  የደወለ ብላ ስታነሳዉ..... #ክፍል_2 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

ይህ በቅርቡ ተከፍቶ እጅግ አስደማሚ ተቀባይነት ያገኘው የኛ 2ኛ እና ኢስላማዊ ቻናላችን ነው #ስለ_ረመዳን የምናወራበት ምርጥ ቻናላችን ነው #OPEN👇👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀላ
ይህ በቅርቡ ተከፍቶ እጅግ አስደማሚ ተቀባይነት ያገኘው የኛ 2ኛ እና ኢስላማዊ ቻናላችን ነው #ስለ_ረመዳን የምናወራበት ምርጥ ቻናላችን ነው #OPEN👇👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀላሉ👇👇👇👇

Repost from N/a
📣በቀጥታ በስልኮት🔥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመል
📣በቀጥታ በስልኮት🔥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

Repost from N/a
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇
📌☄️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ከ 🇧🇷 ብራዚል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ እንዳያመልጥዎ 👇

✳️ የተወለዱበትን ወር በመንካት ኮከቦን ይመልከቱ
✳️ የተወለዱበትን ወር በመንካት ኮከቦን ይመልከቱ

ለረመዳን ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ በየ ቀኑ የሚለቀቁትን አዳዲስ Profile ለማገኘት #JOIN👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇
ለረመዳን ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ በየ ቀኑ የሚለቀቁትን አዳዲስ Profile ለማገኘት #JOIN👇👇 የሚለውን በመጫን የኛን አለም ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇