ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 51 632 подписчиков, занимая 2 566 место в категории Технологии и приложения и 613 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 51 632 подписчиков.

Согласно последним данным от 10 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 590, а за последние 24 часа — -74, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.53%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 275 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 92 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

51 632
Подписчики
-7424 часа
-3637 дней
-1 59030 день
Архив постов
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ሀያ አንድ ➋➊ ዛሬ አንድ የስራ ማስታወቂያ ወጣ ብለዉኝ ልፈተን እየሄድኩ ነዉ። ግን በጣም ጨንቆኛል። አላህየ አንተዉ አግዘኝ እያልኩ ተፈተንኩ። ግን ፈተናዉ ብዙም እንዳሰብኩት ከባድ አልነበረም። ዉጤት ነገ ተብለን ወደ ቤት  ሄድን የማይደርስ የለም ነጋና ዉጤት ለማየት ሄድኩ። ዉጤቴ አሪፍ ነበር። ነገር ግን  ዉጤቴ ዉድቅ ሆነ ምክንያቱን ባላቅም....ለስራዉ አትመጥኝም ብለዉ አሰናበቱኝ። እኔም ተስፋ ሳልቆርጥ ለብዙ ወራቶች የስራ ማስታወቂያ በወጣበት ሀገር ሁሉ እየሄድኩ ተወዳደርኩ። ነገር ግን ዉጤትሽ አሪፍ ነዉ አለባበስሽ  ግን ለስራዉ አይመጥንም የሚል መልስ ይሰጡኛል።  አለባበሴ ምን ሆነ የዉ ጂልባብ ነዉ የምለብስ።እኔ ግን ሳስበዉ አለባበሴ ብቻ ሳይሆን ብሄሬንና ሀይማኖቴንም ጭምር ጠልተዉት ነዉ። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ መታወቂያየን እያዩ አይ አንች እዚህ መቀጠር አትችይም ይሉኛል... እንዲህ በስራ መፈለግ አንድ አመት አስቆጠርኩ።  አንዳንድ ጓደኖቸ ለምን ጂልባብሽን አታወልቂም ምናልባት ከልብሱ ከሆነ አዉልቂዉና መቀጠር ትችያለሽ ይሉኛል። እኔም ጂልባቤንማ በፍፁም አላወልቅም ስራዉ ይቀራል እንጂ  እያልኩ ዛሬ ድረስ ተስፋ ሳልቆርጥ እየፈለኩ ነዉ። ዛሬ ደግሞ አዲስ አበባ ስራ ወጣ ብለዉኝ መንገድ ጀምሬለሁ።  ግን ተስፋየ አሁን ላይ እንደድሮዉ አይደለም በርጥ ሙእሚን በአላህ ላይ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለበት አዉቃለሁ። አያቴና እማም ሁል ጊዜ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ ይመክሩኛል አዲስ አበባም አጎቴ ላይ አድሬ በጥዋት ልፈተን መንገዴን ጀመርኩ እየሄድኩም ያረቢ የዛሬዉም የመጨረሻየ አድርግልኝ ብየ ዱአ አደረኩ በስአቱ ደርሸ ለፈተና ቀረብኩ..... ፈተናዉ አይከብድም ግን ዛሬም በልብሴ በብሄሬና፤ በሀይማኖቴ ስራዉን እንዳይከለክሉኝ ብየ ፈራሁ። አላህ ብሎት እዚህ ስራ ከገባሁ እማንና አያቴን እዚህ አዲስ አበባ አምጥቸ አኖራቸዋለሁ። እንደዉም እኔ እየሰራሁ በደስታ ሁሉንም አሟላላቸዋለሁ። ብየ ለራሴ ቃል ገባሁ። የፈተና ዉጤት ነገ እንደሚለቀቅ ተነግሮን እኔም አጎቴ ቤት አድሬ በጥዋት ዉጤት ለማየት ሄድኩ። ለስራ ካለፉት መካከልም የኔ ስም በአንደኝነት ተፅፏል እኔም አላምን ብየ ደጋግሜ አየሁት አልተሰሳትኩም ፊርዶስ ዩሱፍ ይላል። እዛዉ ሱጁድ ወረድኩ ይህንን የተመለከተዉ የመስርያ ቤቱ አሰሪ በግርምት ጠጋ ብሎ አሰላሙ አለይኩም አለኝ እኔም ደንግጨ ዉአለይኩም እሰላም አልኩት። በጣም ደስ ብሎሻል መሰል ሱጁድ ወረድሽ ማሻ አላህ አለኝ።   አወ  በጣም ደስ ብሎኛል ታዉቃለህ በጣም በከፍተኛ ዉጤት ነዉ የተመረኩ ነገር ግን ስራ ስወዳደር  ከፍተኛ ዉጤት አመጣና በብዙ ምክንያቶች ለስራዉ እንደማልመጥን ይነግሩኛል ዛሬ ግን አልሀምዱሊላህ እናንተ ተቀበላቹህኝ እያልኩ ወሬ ጀመርኩ። እሱም በፈገግታ ነገ መጀመር ትችያለሽ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ ብየዉ  እየሳኩ ምንገዴን ጀመርኩ። አንዳንዳቹ ብቻዋን የምትስቅ  እብድ ነት  እያሉ ከኔ ይሸሻሉ  እኔም ኧረ አትፍረዱብሽ ዛሬ ስራ ስላገኘሁ ደስ ብሎኝ ነዉ እብድ አይደለሁም ብየ አረጋጋቸዋለሁ እነሱም እንኳን ደስ ያለሽ ይሉኛል...... አሁን ደግሞ አያቴ፤ እማንና አጎቴን  ስራ አገኘሁ ብየ ለመናገር ጓጉቻለሁ እቤት ደርሸ ቶሎ ካርድ ሞለሁና እማንና አያቴን አገኘኋቸዉ። ስራ ልጀምር መሆኑን ስነግራቸዉ ከኔ በላይ የተደሰቱ እነሱ ናቸዉ። አጎቴም እነሱን አናግሬ ሳበቃ መጣ ለሱም ነገርኩት በጣም ደስ አለዉ አሁን እማንና አያቴን አዲስ አበባ ለማምጣት  ቤት መከራየት አለብኝ ምክንያቱም አጎቴ ሚስትና ልጆችም አሉት አብሮ መኖር ደግሞ ይከብዳል ስለዚህ እነሱም ለማምጣት ቤት መከራየት ይኖርብኛል። ቢቻል ከስራ ቦታየ ቅርብ የሆነ... ይሄን ለማረግ ደግሞ ትንሽ ገንዘብ ያስፈልገኛል እያልኩ ብቻየን ማዉራት ጀመርኩ አይ የኔነገር ስራ ገና ትጀምሪያለሽ ተባልኩና እቅዴ በዛ ነግቶ ስራ እስከምሄድ እዉነት እዉነት አልመስለኝ አለ ስአቱንም እንዳላረፍድ እያልኩ አስሬ እየተነሳሁ ማየት ጀመርኩ እንቅልፍ ሳይወስደኝ ነጋ ዛሬ ስራ  ለመጀመር የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ  ደስ ይላል እያልኩ ወደ ስራ ቦታየ በጥዋት ሄድኩ ገና ከመግባቴ አሰሪዉና አንድ ልጂ ይጨቃጨቃሉ እኔም ደንግጨ ምን ሁነዉ ይሆን እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ.... ስራ ለመጀመር የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ።ደስ ይላል እያልኩ ገና ከመግባቴ አሰሪዉና አንድ ልጂ ይጨቃጨቃሉ። እኔም ምን ሁነዉ ይሆን እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ ከድንገት አሰሪየ ዞር ብሎ መጣሽ እንዴ ስአት ታከብሪያለሽ ማለት ነዉ። ከሁሉም ሰራተኞች አንች ነሽ የመጀመሪያይት እያለ ወደ ልጁዙሮ ተተዋወቁ ብቸኛዉ ልጀ ሪድዋን ሙሳ ይባላል ብሎ ጥሎን ሄደ። እኔም ፊርዶስ ዩሱፍ እባላለሁ ብየ ተተዋወኩት። ግን ልጁ የሆነ ዱርየ ነገር ይመስላል የፀጉሩ መፍተልተል፤ አለባበሱ ኢናሊላህ በጣም ነዉ የሚያስጠላ እንኳንስ የአቶ ሙሳ ልጂ ሊመስል ተራ በረንዳ አዳሪ ነዉ የሚመስል እያልኩ ሳስብ....... ነይ ቢሮሽንም ሌሎች ሰራተኞችንም ላስተዋውቅሽ ብሎኝ ይዞኝ ሄደ። ቢሮየ ዋው! በጣም ደስ ይላል።ወንበሮቹ፤ ኮምፒዉተሩ.... ሁሉም  ዘመናዊ እቃዎች ናቸዉ። ሰራተኞችም ቢሆኑ ደስ ይላሉ። በተለይ ሙባረክ የሚባለዉ ሰራተኛ ገና ሳየዉ ሱንይ ነዉ የመሰለኝ...ፁሙን አሳድጓል፤ሱሩዉን አሳጥሮል...ብቻ ቢሮዉም ሰራተኞችም በጣም ተመችተዉኛል።ደሞዙም ቢሆን በጣም አሪፍ ነዉ። ግን  ስራዉ ትንሽ ከበድ ይላል። ምክንያቱም የተለያዩ የመኪና መቀያየሪያ ማሽነሪዎች ከዉጭ ሀገር ሲገቡ በስንት እንደገቡ፤ በስንት እንደሚሸጡ፤ ትርፍና ኪሳራቸዉን ማሳወቅ የኔ ስራ ነዉ። ብዙ ጊዜ ሽያጭ ላይ የሂሳብ ስህተት ያጋጥማል ይሄ ነዉ በቃ የስራዉ ከባዱ ክፍል። ቢሆንም ግን ሙባረክ ከጎኔ ሁኖ ስለ ስራዉ ባህሪ በደንብ ስለ ነገረኝ ስለ ስራዉ ለማወቅ ብዙ ጊዜ አልወሰደብኝም። አንዳንዴ ሪድዋን እየመጣ እኔ ስለ ስራዉ አስረዳታለሁ አንተ ሂድ ወደ ስራህ ብሎ ሙባረክን ያዝዘዋል።ከዛ የተለያዪ ማሽነሪዎች የመጡበትንና የሚሸጥበትን ዋጋ ያስረዳኛል። እኔ ግን ጭራሽ የሚለኝን አልሰማም ዝም ብየ የገባኝ እየመሰልኩ ራሴን አነቀንቃለሁ። በቃ! እሱን በጣም እጠለዋለሁ ጭራሽ ባላየዉ ሁሉ እንዴት ደስ ባለኝ! የሆነ ድርየ ነገር ነዉ። አንዳንዴማ እንደዉም መኪና ይዞ ነይ ልሸኝሽ ብሎ ሁሉ ይጠይቀኛል።እኔም ከስራ ቦታየ አቅራቢያ ስለሆነ ቤት የተከራየሁት መኪና እንደማያስፈልገኝ በእግሬ እንደምሄድ በተደጋጋሚ ነግሬዋለሁ። እሱ ግን ጭራሽ እኔን ለማናደድ እኔ በእግሬ ስሄድ እሱ በመኪና እቤቴ እስከሚገባ ድረስ ይከታተለኛል። ያላየሁት እየመሰለዉ እቤቴ ስገባ ይመለሳል። የተከራየሁት ቤት የምኖር ለብቻየ አይደለም።  እማና አያቴ  ከጎጃም መጠዋል ከኔጋ ነዉ የሚኖሩ እንደዉም ከኔጋ መኖር ከጀመሩ ባልሰሳት ወደ አምስት ወር አካባቢ ይሆናቸዋል። አሁን ላይ ቤታችን ሁሌም በሳቅ በጨዋታ የደመቀ ነዉ። ግን እኔን እያስጨነቀኝ ያለዉ የሪድዋን መከታተል፤ እቤሮየ ሁሌም መመላለስ፤ ከአባቱ ገንዘብ ለመቀበል የሚያደርገዉ ጭቅጭቅ.በቃ ሁሉም ነገሩ ግራ አጋብቶኛል። ለምን ይሆን ገንዘብ ከአባቱ ሁሌም የሚቀበለዉ? ቀርቤ ደግሞ እንዳልጠይቀዉ በጣም እጠለዋለሁ ጭራሽ እሱን ማየትም አልፈልግም ግን ለምን ሁል ጊዜ ገንዘብ እንደሚቀበል ከሙባረክ ጋር በደንብ ስለምንግባባ ይነግረኝ ይሆናል በዛ ላይ ቅርብ ጓደኛዉ ስለሆነ ያቃል እያልኩ👇👇

የአማረኛ #Profile_Picture ይፈልጋሉ...?

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇

📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #lin
📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #link ይጫኑ 👇👇👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የአማረኛ #Profile_Picture ይፈልጋሉ...?

Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው join ብ
Not Coin ያመለጣችሁ ሰዎች ይኸው YES COIN መጥቷል.. በብዙ እየተጠበቀ ያለ ነው አሁን ላይ ቴሌግራምም Verify አድርጎታል የቴሌግራም መስራች የሆነው ዱሮቮስም እየተጫወተው ነው join ብላቹ አስጀምሩት። ሊንክ👇👇 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732 https://t.me/realyescoinbot?start=r_1753715732

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇

📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #lin
📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #link ይጫኑ 👇👇👇

‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍 ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨ https://t.me/funy
‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍 ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨ https://t.me/funy_c

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇