ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 51 524 подписчиков, занимая 2 578 место в категории Технологии и приложения и 613 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 51 524 подписчиков.

Согласно последним данным от 12 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 529, а за последние 24 часа — -38, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.48%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 248 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 91 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 13 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

51 524
Подписчики
-3824 часа
-3287 дней
-1 52930 день
Архив постов
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደ መሰራት ይፈልጋሉ..?የትስ መሄድ ይፈልጋሉ...? 🛑ዱባይ 🛑ሳዉዲ 🛑ቤሩት 🛑ጆርዳን 🛑ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

😱😱እንዴት እስካሁን ይሄን ምርጥዬ ቻናል አልተቀላቀላችሁም ፍጠኑ ፍጠኑ ከ ትንሽ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል
😱😱እንዴት እስካሁን ይሄን ምርጥዬ ቻናል አልተቀላቀላችሁም ፍጠኑ ፍጠኑ ከ ትንሽ ደቂቃ በኋላ ይጠፋል

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

BROKEN HEART ካልሆንክ እንዳትገባ ደብሮህ ትወጣለህ ከሆንክ ግን እንዳያመልጥህ ምንም አልልም ገብተህ እየው❣
BROKEN HEART ካልሆንክ እንዳትገባ ደብሮህ ትወጣለህ ከሆንክ ግን እንዳያመልጥህ ምንም አልልም ገብተህ እየው❣

❤️‍🩹የሕይወት ፈተና ❤️‍🩹 የተሰኘው አስተማሪ እና አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ ብዙዎችን ያስለቀሰ የሂወትን ውጣ ወረድ የሚያሳይ ቁም ነገር አዘል እና አስተማሪ ታሪክ ሁሉም ማንበብ ያለበት እውነተኛ
❤️‍🩹የሕይወት ፈተና ❤️‍🩹 የተሰኘው አስተማሪ እና አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ ብዙዎችን ያስለቀሰ የሂወትን ውጣ ወረድ የሚያሳይ ቁም ነገር አዘል እና አስተማሪ ታሪክ ሁሉም ማንበብ ያለበት እውነተኛ ታሪክ!!! ለማንበብ 📚 🛑 OPEN 🛑 የሚለውን ይጫኑ 👇👇

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደ መሰራት ይፈልጋሉ..?የትስ መሄድ ይፈልጋሉ...? 🛑ዱባይ 🛑ሳዉዲ 🛑ቤሩት 🛑ጆርዳን 🛑ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ  ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇              🔴🔴🔴🔴                                🔴 ክፈት  ክፈት🔴                              🔴 ክፈት  ክፈት🔴                                 🔴🔴🔴🔴

ናፍቀሽኛል ናፍቆት ራሱ፣ እስኪያየኝ ሀዘን ለብሶ፣እስኪል ድረስ፣አላየሁም ያንተን ህመም፣ ሌላው ቀምሶ። 👇👇join & Share👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

😱የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሀል😱 እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው እጅግ ልብ አንጠልጣይ እና  አወዛጋቢ 🔪🔫ልዩ ታሪክ ይዝንላችሁ መተናል ። 😱የመኖር አካፋይ የመሞት ሲሶ መንገድ መሀል😱 🥰በ ሀኑን ሚዲያ ብቻ የሚቀርብ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ እንደገና ሊጀመር ነው ።🥰    ❗️ሊያመልጦት አይገባም❗️ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለማንበብ ክፍል 1 የሚለውን ይጫኑ ፍጠኑ👇👇👇👇👇👇

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ አንድ ➊➊ አንድ ቀን ግን መሬየም በስራ ስትጣደፍ አየኋት እኔም ጠጋ ብየ ላግዝሽ መርየም አልኳት?  አይ ጨርሻለሁ.... ግን ጀዛከላህ አለችን።  ምንም ሳልተነፍስ ወደ ስራየ ሄድኩ። በርግጥ አሳዝነኝ እንጂ እኔም ዛሬ የአመት በአል ስለደረሰ የሚያስፈጨዉ ሰዉ ብዙ ስለሆነ ትንሽ ስራ  በዛ ይላል። ስራ ቢበዛም ግን እንደምንም ብየ በግዜ ደንበኞችን አስተናግጀ ለመጨረስ እያሰብኩ ወደ ወፎጮ ቤት አመራሁ።እዛ ስደርስ ግን ሁሉም ሰራተኞች የሉም ለበአል ብለዉ ወደየ ዘመዶቻቸዉ ሂደዋል።በዛ ላይ ብዙ አደራ እንዲፈጭልኝ እያሉ ጤፋቸዉን ያስቀመጡ ደንበኞች ነበሩኝ።ምን አረጋለሁ የነሱን ቦታ ሸፍኘ ስፈጭ አደርኩ። አደራ አይደል....ብቻ በዛ ለሊት እየፈጨሁ  እናቴ ትዝ አለችኝ... ለእናቴም በየ ጊዜዉ እደዉልላት ነበር። ስደዉልላት ግን የሁል ጊዜ ጥያቄዋ..  ወላሂ ልጀ ናፈከኝ መቸ ነዉ የምትመጣ? ነዉ። የምር... እኔም እማየና ሀያቴ በጣም ናፍቀዉኛል።ሁል ጊዜ ለመሄድ አስቤ ዛሬ ነገ እያልኩ ይሄዉ አምስት አመታትን አስቆጠርኩ ማሻ አላህ ቁርአንም አሀፍዜ ጨርሻለሁ። ብዙ ቂታቦችንም አዉቄለሁ። ዛሬ ግን ባሰብኝ እናቴ በጣም ስለናፈቀችኝ ወደ ሀገሬ ለመመለስ ወሰንኩ። በአሉም ካለቀ 5 ቀን ሁኖታል። ሰራተኞችም ስለተመለሱ የኔ እዚህ መሆን ብዙም አልታየኝም። ምክንያቱም ስራዉ አሁን ላይ ቀዝቀዝ ብሏል። ግን የመጣሁበትን አላማ አለማሳካቴ ቢያናድደኝም እንደዚህ አይነት ዉድ ኡስታዝ በመተዋወቄና ዲኔን በማወቄ በጣም ተደስቻለሁ። ዛሬ ኡስታዝን ልሰናበታቸዉ  እየፈለኳቸዉ ነዉ። ብዙም ሳልደክም ሳሎን ቤት ቁርአን እየቀሩ አገኘኋቸዉ። እኔም ቀርተዉ እስከሚጨርሱ ጠብቄ አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አልኳቸዉ..... ዉአለይኩም እሰላም ልጀ ና አጠገቤ ተቀመጥ እያሉ አጠገባቸዉ የነበረዉን መቀመጫ ወደእርሳቸዉ ጠጋ አረጉት...  እኔም እሽ ብየ አጠገባቸዉ ተቀመጥኩ። አስታዝ የማማክረዎት ጉዳይ ነበረኝ ብየ ለመናገር ፈራሁ። ምነዉ ልጀ ሰላም አይደለህም እንዴ! አሉኝ።  ኧረ ሰላም ነኝ ኡስታዝ ግን  እናቴ ናፍቀኛለች በዛ ላይ እሷም መቸ ነዉ የምትመጣ እያለችኝ ነዉ እና ለመሄድ አስቤ ነበር። ጥሩ ሀሳብ ነዉ የናትማ ሀቋ ወላሂ ከባድ ነዉ። ልጀ ወላሂ እንዴት ደግ፣ታማኝ፣አደራህን ጠባቂ ልጂ እንደሆንክ  ደንበኞቸ  ነግረዉኛል። አኔም መስክሬልሀለሁ። በዛ ላይ ጎበዝ ሰራተኛ ነህ። ሰሞኑንም አደራህን ለመወጣት ስትል ብቻህን ስትፈጭ አድረሀል። የራቁት ደንበኞቸንም መልሰህልኛል። ገቢዉንም ቢሆን ከበፊቱ የተሻለ ማድረግ ችለሀል። ወላሂ ልጀ እንዴት እንደማመሰግንህ አላዉቅም። በል ሂድ ብለዉ  በዛ ያለ ብር ሰጡኝ እኔም እንቢ ብየ ባንገራግርም አይቻልም ብለዉ አስገደዱኝ እሽ ብየ ተቀበልኳቸዉ።  ወላሂ ልጀ እንዳንተ አይነት ልጂ እስከ ዛሬ አላየሁም ሀቀኛ ልጂ ነህ በዛ ላይ ጥሩ ኢማን አለህ እያሉ ያሞግሱኝ ጀመር።  አላህ ይጨምርልህ ደሞ ልጀ የምመክርህ ነገር ቢኖረኝ....ኢማንህ ሙሉ እንዲሆንልህ አግባ... ማግባት ጥሩ ነዉ ኢማንን ይሞላል።  አይ ኡስታዝ! በአሁን ሰአት የትኛይት ጥሩሴት ናት ብየ አገባለሁ። ሁሉም ሴቶችኳ እንደ መርየም አደብ (ሀያእ)ያላቸዉ አይደሉም መርየም ግን ማሻ አላህ ጥሩ አድርገዉ ነዉ ያሳደጎት። እያልኩ ስለመርየም ብዙ ነገር ማዉራት ጀመርኩ።በርግጥ ሁሉም ትዳርን ሽሽት ሴት ሞልቶ ለትዳር የምትሆን ሴት የለችም። ሴቶችም ወንድ ሞልቶ ባል የሚሆን ወንድ የለም እያሉ ብዙዎቹ አላገባም እያሉ ወደ አስከፊዉ ዝሙት ይዘፈቃሉ።እኔኮ የምለዉ ሁሉም ጥሩ ሚስት የለም ከማለታቸዉ በፊት እኔ ጥሩ ባል መሆን እችል ይሆን ብለዉ አይጠይቁም ሴቶችም በተመሳሳይ። ልክ ብለዋል እያልኩ እራሴን መነቅናቅ ጀመርኩ።ግን ልጀ እዉነትህን ነዉ መርየም ጥሩ ልጂ ናት ያልከኝ? አወ ኡስታዝ እዉነቴን ነዉ ታድያ ለምን ከወደድካት አልድርልህም.... እኔም የምሰማዉን ማመን አቃተኝ። ብሰማም የሰማሁትም እዉነት እዉነት አልመስለኝ ብሎ ጀሮየን ኮርኮር አድርጌ ኡስታዝን በድጋሚ ምን አሉኝ  አልኳቸዉ? ለምን ከወደድካት አልድርልህም.....እእእእ... የምለዉ ጠፋብኝ እዘዉ በቆምኩበት ሱጁድ ወርድኩኝ... ኡስታዝን ግንባራቸዉን ደግሜ ደጋግሜ.. ሳምኳቸዉ። በሁኔታየ የተገረሙ ይመስላሉ።እንዴት አይገረሙ ሁል ጊዜ ዝምታ የማበዛዉ ልጂ ዛሬ የተዋጣለት እብድ ሁኛለሁ። ለነገሩ መርየምን የመሰለች ልጂ ለእንደኔ አይነቱ ደሀ እድርለሀለሁ ስባል መለፍለፍም ማበድም ለኔ ሲያንስብኝ ነዉ። ግን እሷ ፍቃደኛ ትሁን አትሁን ሳላዉቅ እንዲህ መፈንደቄ ምን ይሉታል እያልኩ ብቸየን አወራ ጀመር እዉነትም እብድ። ልጀ ደስተኛ ትመስላለህ.... እንዴ! ኡስታዝ ዛሬ በጣጣጣጣም ደስ ብሎኛል።ይህን ያህል? አወ ኡስታዝ ወላሂ እዚህ የመጣሁ ልቀራ አልነበረም ይልቁንም የመርየምን ደግነት ሰምቸ ምን አይነት ልጂ ብትሆን ነዉ ብየ ለማየት እንጂ። ብየ ሁሉንም ነገር ለኡስታዝ አጫወትኳቸዉ። ነገሬ ገርሟቸዉ ፈገግ እያሉ እና የመጣህለትን አላማ ሳታሳካ ልትሄድ ነበር?አወ አሁንስ መሳካቱን እንዴት አዉቃለሁ። መርየም እንደሌሎች ባሎች እንቢ ብትለኝስ? በማለት ለኡስታዝ ጭንቀቴን አጋራኋቸዉ ኡስታዝም.... #ከፍል_12 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

የሷሊህ ሚስት 🧕 አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡😭😭😭😭😭 ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡... እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ?? እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ ይመስለሀል?? እሱም(በአግራሞት ) :- 🤔🤔ምን ልታደርጊ ነው?? እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ ይጠባበቃት ጀመር፡፡ ነገር ግን እሷ....😭😭 ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️           ⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️           ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️

ሙስሊም በመሆንህ ትኮራለህ