ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 51 504 подписчиков, занимая 2 579 место в категории Технологии и приложения и 614 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 51 504 подписчиков.

Согласно последним данным от 13 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 561, а за последние 24 часа — -70, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.48%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 249 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 95 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 14 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

51 504
Подписчики
-7024 часа
-3547 дней
-1 56130 день
Архив постов
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

photo content

ተማሪ ነህ 🤗

በ30 ሰከንድ  ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk

ቀን በቀን በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

👋ሰላም ውድ የቻናል ተከታታዮች በሙሉ! ➢ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ❓ 🔔• የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 👇 ┣➤ የ ቻናል ማስታወቂያ  ♻️ ┣➤ የ ቁርዓን ማዕከላት ማስታወቂያ  🕋 ┣➤ የ ድርጅት ማስታወቂያ   🏢 ┣➤ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ 👗👟 ┣➤ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ እና 🌐 ┣➤ ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ  እንደፍላጎቶ ያስተዋውቁ"። ➢ በውዷ ቻናላችን የፈለገውን ነገር ማስተዋወቅ የሚልግ ሰው ብቻ አሁኑኑ በዚ አካውንት ያናግሩን። በማይታመን ቅናሽ ዋጋ ለረመዳን እናስተዋውቅላችኋላን።👇 👉 ለማንኛውም ማስታወቂያ ሥራ ያናግሩን እንሰራለን √ •➤ አሁኑኑ ያናግሩን 👇👇👇👇✅ 📩 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 👉 @Sizm_Promotion

ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?
ሙስሊም ተማሪ ነህ/ሽ?

✨ለረመዳን የሚሆኑ አሪፍ Ringtone ከፈለጉ ብቻ ጆይን ይበሉ ✨ 🌙 በትንሽ size(mb) 🌙 🌙✨ ከእናንተ የሚጠበቀው #JOIN ብቻ የምትለው መጫን ✨🌙
✨ለረመዳን የሚሆኑ አሪፍ Ringtone  ከፈለጉ ብቻ ጆይን ይበሉ ✨ 🌙 በትንሽ size(mb) 🌙 🌙✨ ከእናንተ የሚጠበቀው #JOIN ብቻ የምትለው መጫን ✨🌙

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር      #Part ☞ሁለት ➋ አያቴም በዚህ ለሊት ማን ይሆን የደወለ ብላ ስታነሳዉ.......... "እማ አሰላሙ አለይኩም ሀያት ነኝ"...... ዉአለይኩም እሰላም... ሀያቴ የኔ ዉድ በሰላም ነዉ የጠፋሽ ወላሂ ምን ሁና ነዉ የጠፋች እያልኩ እየተጨነኩ ነበር..... እየተበባሉ  በናፍቆት ያወሩ ጀመር ። እኔም እስልኩ አጠገብ ተቀምጨ አለቅስ ጀመር..... ሀያት ማለት እናቴ ናት ነገር ግን መልኳን አላዉቀዉም። እኔን በወለደች በ 2 አመቴ ነዉ በችግር ምክንያት ወደ አረብ ሀገር ጥላኝ የሄደች። አባቴም እንደዛዉ ግን አባቴ እንደናቴ በስልክ አዉርቸዉ ድምፁንም ሰምቸዉ አላዉቅም። በስም ብቻ ዩስፍ ከመባል ዉጭ ሌላ ነገሩን ምኑንም አላዉቅም። መልካቸዉንም ሆነ ባህሪያቸዉን ለማወቅ ለራሱ  ፎቶዎችን፤ የተለያዪ ፁህፎችን ብፈልግ ምንም ስለነሱ ፍንጭ ነገር ላገኝ አልቻልኩም።  በዛ ላይ ሰፈራችን ወጣ ያለ ስለሆነ አንድ ብቻ ሙስሊም ጓረቢት እንጂ ሌላ የለንም። አያቴም ብትሆን ከነሱ ጋር ብቻ እንጂ ከሰፈር ወጣ ብየ ሌላ ቦታ እንድጫወት አትፈቅድልኝም ብቻ አያቴ በጣም ቁጥጥር ታበዛብኛለች እየት ሄድሽ፤ከየት መጣሽ፣ ማነዉ ጓደኛሽ፤ ዛሬ ምን ተማርሽ.......የሁል ጊዜ ጥያቄዋ ነዉ። ኧረ አንዳንዴማ እንደዉም ትምህርት ቤት ሳይቀር እየሄደች መምህሮችን በትምህርቷ አደራየ እንዴት ናት ብላ ትጠይቃቸዋለች። ብቻ ይሄ ቁጥጥሮ ትምህርቴ ላይ ትኩረት እንድሰጥ አግዞኛል እንጂማ ቁጥጥር ባይኖር ዛሬ ምን ተማርሽ ብትለኝ ምን እላታለሁ የሚለዉን ሳላስብ ባልተከታተልኩ ነበር። ደሞ ከሁሉም ግርም የሚያረኝ   ማንኛዉም ዘመድ ሲመጣ ሰላም ካልኩ ቡኋላ እጎረቢታችን ቤት መክያ የምትባል ከኔ አኳያ የምትሆን ጓደኛ አለችኝ እነሱጋ ነዉ እንድጫወት የምትልከኝ። ሌላ ሀገር ሰርግ ምናምን ከሆነ ልሂድ ብላትም እሽ አትለኝም።ብቻ ከሰዉ ጋር እንዳወራ አትፈቅድልኝም። ቢሆንም ግን አያቴን በጣም እወዳታለሁ። ሁሉ ጊዜም በትምህርቴም  ሆነ በቂርአቴ ጠንካራ ጓበዝ እንድሆን ትመክረኛለች።ልክ እንደናትሽ በጣም ጨዋና ዝምተኛ መሆን አለብሽም ትለኛለች። ለመሆን ብፈልግም ግን አይደለሁም መናገር ያለብኝ ቦታ ላይ በደንብ እናገራለሁ ዝም ማለት ካለብኝም እላለሁ። በቂርአቴና በትምህርቴ እንኳን አያቴ እንደምትፈልገዉ ጠንካራ ለመሆን ሁሌም እለፋለሁ። ብቻ ብዙ ሳስብ እማየ ልጀ እንዴት ናት ስትል ከሀሳቤ ነቃሁ።    አያቴም  ልጂሽንማ ብታያት አንዴት አድርጌ እንዳሳደኩልሽ በትምህርቷ፣ በዲኖ፣ፀባይዋ ብቻ ልጀ እንዴት አይነት ልጂ መሰለሽ አላህ መርቆ የሰጠሽ    "አልሀምዱሊላህ....  እማ  አላህ ልፋቴን አይቶ  በሷ ሊክሰኝ ይሆናል  እሱ ምን ይሳነዋል።" እንደሱማ አትበይ ለትንሽ ቀን ነዉ  አብሽሪ.... "እሽ እማ አጠገብሽ ናት እንዴ ፊርዶሴ ካለች እስኪ ድምጿን ልስማት።"    አያቴም  አደራየ የኔ ዉድ አንኪ አናግሪያት እናትሽ  ናት ብላ ስልኩን ሰጠችኝ ......   ይገርማል! ወይ እናት እናት እንደዚህ በልጇ ትጨክናለች አንዴ! አስራ ሶስት አመት ሙሉ በዛ ላይ ትምህርት ቤት ስሄድ ያገኘኝ ዘመዱ ሁሉ እኔን ሲያይ አፉን ይመጥና እናትሽኳ እንዴት አይነት ቸር ሰዉ ነበረች ለሰዉ ልጂ ያላት ክብር፣ ፍቅሮ፣ ፀባዮ፣ኧረ ሁሉ ነገሮ አባትሽስ ቢሆን.... ያሁኑን አያርገዉና ይሉኛል። ወላሂ እኔ በጣም እየጨነቀኝ ነዉ ያሁኑን አያርገዉና ምን ማለት ነዉ?......ሰዉ ሲሞት ነዉ ያሁኑን አያድርገዉና የሚባል። በሂወት እያሉ ያሁኑን አያድርገዉና..... ሁሉም ነገር ይበልጥ ባደኩ ቁጥር ዉስብስብ እያለብኝ ነዉ።  እሽ አሁን ለእማ  ለምን እንደዚህ ይሉኛል ልክ እንደሞትሽ ሁሉ  ልበላት ነዉስ ለአያቴ ልንገራት እያልኩ ሳስብ  ሄሎ ሄሎ.....ልጀ ወዴት ሄድሽ አለችኝ እኔም ከእንቅልፉ ደንግጦ እንደተነሳ ሰዉ እእእእእ...እማ አለሁ ኔቶርክ ነዉ መሰል አልሰማኝ ስላለ እኮ ነዉ አሁን ግን በደንብ ይሰማል.....   "አይ ይሄ ኔትወርክ ችግር እኮ ነዉ.. ወላሂ ሁል ግዜ ለመደወል እፈልግና ኔትወርኩ እንቢ ይለኛል  መችም ፊርዶሴ አልተቀየምሽኝም አይደል?"......... አይ እማ ምን ብየ እቀየምሻለሁ  እኔኮ አሁን ህፃን ልጂ አይደለሁም ለምን ሳትደዉል ብየ አልቀየምሽም። ድሮምኮ ህፃን  ስለነበርኩ ነዉ ስለማትወጂን ነዉ ሁል ግዜ የማትደዉይ የምልሽ አሁን ግን ችግሩ ይገባኛል።ይህን ተይዉና...... እማ ግን ለምንድን ነዉ  ወደ ሀገርሽ የማትመለሽዉ እኔም አያቴም በጣም እኮ ነዉ የናፈቅንሽ እማ.... በአላህ ነይ እኔኮ ወላሂ መልክሽን እንኳን አላቀዉም እያልኩ እንባተናነቀኝ። ኧረ በአላህ ፊርዶሴ አታልቅሽ አላህ ባለዉ ጊዜ እመጣለሁ ደሞኮ ምን ይዜ ወደ ሀገሬ እንደምመጣ ግራ ስለገባኝ ነዉ። በቃ አንች ብቻ ዱአ አድርጊ ወላሂ የኔ ልጂ ዱአ የማይሰራዉ የለም። እሱማ ልክ ነሽ አላህስ በተከበረዉ ቁዱስ ቁርአኑ እንደዚህ ብሎን የል፦ 👉 ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ እንደዚህ በላቸዉ፦ እኔ ቅርብ ነኝ፤የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ግዜ እቀበለዋለሁ፤ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በእኔም ይመኑ፤እርሱ ሊምመሩ ይከጂላልና።(አል-በቀራ186) ግንኮ እማ እኔ በሰገድኩ ቁጥር ዱአ አረጋለሁ።ግን አላህ ስለማይወደኝ ነዉ መሰል ዱአየን አይሰማኝም። "ፊርዶሴ ግን ምን ብለሽ ዱአ አድርገሽ ነዉ አላህ ያልሰማሽ?' ሁሌም ያረቢ እማየንና አባን ቶሎ አምጣልኝና ቢያንስ መልካቸዉም ልወቀዉ ደሞ ሁል ጊዜ ጓደኞቸን እናትና አባታቸዉ ሲያደርሷቸዉ ሳይ አለቅሳለሁ። ብቸኛ እንደሆንኩም አስባለሁ።የዛኔ አላህየ ሁሉንም አሳካላቸዉና ቶሎ ይምጡ ብየ ዱአ አረጋለሁ ግን...... እማም እያለቀሰች "ወይ የኔ ልጂ እንደዚህማ አትሁኝ አንድ ቀን እንመጣለን ኢንሻአላህ ደሞ ፊርዶሴ የአላህ መልክተኛ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ስለ ዱአ እንዲህ ብለዋል፦ ➥ ማንኛዉም በመሬት ላይ ያለ ሙስሊም አላህን ከለመነ የለመነዉን ያገኛል ወይም እሱ ያላወቀዉን(ያላሰበዉን) ክፉ ነገር ይወገድለታል። በሀጥያት ወይም ዝምድና በመቁረጥ ላይ ሁኖ ዱአ እስካላረገ ድረስ(ቲርሚዚ).... እንዲህ ስታወራኝ ስልኩ ተቋረጠ እኔም በአሁኑ ሰአት ይቋረጣል እንዴ ሲያናድድ!ምናለ ትንሽ ቢጠብቀን እያልኩ ዞር ስል ዞሬም አያቴ እያለቀሰች ነዉ።ኧረ በአላህ ቆይ እሽ እኔን ለምንድን ነዉ ግራ የምታጋቡኝ? የአንች ልቅሶ፤ የእማየ አለመምጣት፤የአባየ መጥፋት፤የሰዉ ንግግሩ.....ኧረ አያቴ በአላህ ልለምንሽ የምትወጂኝ ከሆነ ካለሁበት ጭንቀት ገላግይኝ ሁሉንም ነገር ንገሪኝ እባክሽ ብየ እያለቀስኩ ለመንኳት..... #ክፍል_3 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

📽️ ፊልም ሳይንዛዛ ባመረ መልኩ በትንሽ ሜጋባይት በጥራት በሀሪፍ መልክ መከከታተል የምትወዱ ይሄንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ ✅
📽️ ፊልም ሳይንዛዛ ባመረ መልኩ በትንሽ ሜጋባይት በጥራት በሀሪፍ መልክ መከከታተል የምትወዱ ይሄንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ ✅

Repost from N/a
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿