ru
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Открыть в Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ስልክ መግዣና መሸጫ

Канал ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 52 027 подписчиков, занимая 2 546 место в категории Технологии и приложения и 606 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 52 027 подписчиков.

Согласно последним данным от 03 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 624, а за последние 24 часа — -32, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.57%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.18% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 298 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 96 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 1.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 04 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Технологии и приложения.

52 027
Подписчики
-3224 часа
-3207 дней
-1 62430 день
Архив постов
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0 https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0 https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
ዛሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል ከታች #LIVE የሚለውን ይጫኑ 👇ድል ለሀገራችን 🤝💚💛❤️ https://t.me/addlist/RX5JetLoz
ዛሬ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳 የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልክ ለመከታተል ከታች #LIVE የሚለውን ይጫኑ  👇ድል ለሀገራችን 🤝💚💛❤️ https://t.me/addlist/RX5JetLozSg4MzU0

❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️

ተረጋግጧል‼️ የ MAJOR ፕሮጀክት ወደ ገንዘብ የሚቀየረውን ቶክን 80%ቱን ለተከታዮቻቸው እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀዋል። ወደ ገንዘብ የሚቀየረው ከ15 ቀን በኋላ ነው። መስራት የምትፈልጉ ካልችሁ አሁ
ተረጋግጧል‼️ የ MAJOR ፕሮጀክት ወደ ገንዘብ የሚቀየረውን ቶክን 80%ቱን ለተከታዮቻቸው እንደሚያከፋፍሉ አሳውቀዋል። ወደ ገንዘብ የሚቀየረው ከ15 ቀን በኋላ ነው። መስራት የምትፈልጉ ካልችሁ አሁንም አረፈደም፣ከስር በተቀመጠው ሊንክ start በማለት task ይስሩ👇👇👇👇 https://t.me/major/start?startapp=1753715732 https://t.me/major/start?startapp=1753715732

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ⚡️HD PROFIEL PICTURE⚡️ ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ? ❤ የፍቅር 🤩 ደስ ደስ የሚል 🤣የሚያስቅ 💔 ልብ የሚነካ ⚡️በቅርቡ ተከፍቶ የስ
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ⚡️HD PROFIEL PICTURE⚡️ ምን አይነት Profile Picture ይፈልጋሉ? ❤ የፍቅር 🤩 ደስ ደስ የሚል 🤣የሚያስቅ 💔 ልብ የሚነካ ⚡️በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የ Profile ቤት ነው⚡️ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኝት #JOIN የሚለውን ይጫኑ ይደሰታሉ🤝 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️ ⚡️ ⚡️ JOIN ⚡️ ⚡️ ⚡️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

የእኔም ፍላጐት ይሄ ነው ለእናቴ እንዲ አይነት ትልቅ ቤት መገንባት። #ይቀጥላል t.me/Sweet_Fikir t.me/Sweet_Fikir

የጠለቀችው ጨረቃ ክፍል 4 ፀሐፊ ሱለይማን መሀመድ እራት ከበላን በሗላ ወደ መኝታ ክፍሉ አቀናሁኝ ፤ ጭንቅላቴ በብዙ ሃሳቦች ተወጥሯል። የአጐቴ ጓደኛ አለመገኝት ፣ የእናቴ ናፍቆት ፣ የአዲስ አበባ አቀባበል ፣ ነገዬ ምን ይመስላል? ይሄን ሁሉ አላቅም። ሰው በተስፋ ነው ሚኖረው "ነገም ሌላ ቀን ነው" በሚል ተስፋ ነገ ባይኖር የሰዎች ህይወት ምን እንደሚሆን ሳስብ ይጨንቀኛል። የታመመ ነገ ይሻለኛል በሚል ተስፋ ይታገሳል ፣ የደኸየም ነገን ያልማል ሁሉም ነገ አለው እኔም እንደሌሎች ነገዬን በተስፋ እጠብቃለው የራሴ ነገ አለኝ። የህይወት ገፅታ ይገርማል ትናንት የእኔ ህልም ደሴ ላይ ሀብታም መሆን ነበር ዛሬ ግን አዲስ አበባ በአንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ስራ ፍለጋ የመጣሁ ሚስኪን ነገዬን ማላቅ ከርታታ የሰው ዘር ለመለያነት አሮማ ሚል ስም የተሰጠኝ ግለሰብ ነኝ። የስልኬ ጩኸት ከነበርኩበት ሃሳብ አባነነኝ እናቴ ናት። ሀሎ? እማ "ሀሎ አሮማዬ? " የእናቴ ድምፅ ነበር ለረዥም አመት ያልሰማሁት እስኪመስለኝ ድረስ ተደስትኩኝ በዚች በጨካኞች አለም ፣ የሰው አውሬዎች በሚርመሰመሱባት እርስ በእርስ ለመባላት ምድርን ጥቅጥቅ ያለ የክፋት ሜዳ ባደረጉበት አለም። ከስኬት ጀርባ ፈገግ ምትል ፣ ከችግሮች ሗላ እንባዋ ከማንም በፊት መሬት ሚደርሰው የእናቶች ነው። ፍርሃትና መሸበር ልቤን በተቆጣጠሩኝ ሰዓት የእናቴን ድምፅ መስማት አንዳች ተስፋን ጣለለኝ። "አሮማዬ? ሰላም ገባህ? መንገድ እንዴት ነበር? የአጐትህንስ ጓደኛ አገኝህው? ምግብ አገኝህ? ድካሙ እንዴት ነበር? " ለመልስ እንኳን እንዳይመች የተደረገ ተከታታይ ጥያቄ ነበር። ጥያቄዎቿ ቀን ሙሉ ስለኔ ምን ያህል እያሰበች እንደሆነ ለማወቅ አላዳገተኝም። ልጆች ጨካኞች ነን ዛሬ ቀን ሙሉ ምን አሰብኩኝ ምን በላች? ምን ጠጣች? ደከማት ወይ? ብለን ስለ እናታችን አስበን እናውቃለን? ሁሉንም ጥያቄዎች በተከታታዬ መለስኩላት የአጐቴን ጓደኛንም እንዳገኝሁት ጥሩ አቀባበል እንዳደረገልኝ ማረፍያ ክፍልም እንዳመቻቸልኝ ነገርኳት። እናቴን ማስጨነቅ አልወድም ለ እናቴ የአጐቴ ጓደኛ ስልክ አላነሳም አለኝ ቤርጐ ነው ያደርግኩት ብላት እንቅልፍ አይወስዳትም ለዛም መዋሸት ግድ ሆነብኝ። እናቴ ፌስታል ውስጥ ቆሎና በሶ አለህ እነ እርሱን ተጠቀም አለችኝና የተለመደውን ምክሯን ቀጠለች። ልጄ በርታ መንገዱን አንዴ ጀምርህዋል ከጐኔ ባትለየኝ ከጉያዬ ባትጠፋ የቀን ሌት ምኞቴ ነበር የህይወት እጣ ፈንታ የአህመድ እናቴ ፋጡማ እንደምትለው "የተፃፈው" ነው የሆነው። ከተማ እንደሚባለው ስራ ማግኝት ቀላል ላይሆን ይችላል መታገስን ልመድ ትግስት ፍሬው መልካም ነው። የከተማ ሰው ኑሮ እንዳያታልህ የከተማ ሰው ከሞላለት ይልቅ የሞላለት መስሎ እሚኖር ሚበዛበት ከተማ ነው። በሰዎች የቀን ሌት እንቅስቃሴ ውስጥ በምታየው ነገር አትጓጓ ከተማ ቆንጆ ቆንጆ መኪናዎች እንዳሉ አቃለው በርትተህ ከሰራህ እነዛ መኪናዎች የአንተ እንደሚሆኑ አትጠራጠር። ልጄ! አደራ ታጋሽ ሁን እዚ ጥንካሬህን የስራ ፍላጐትህን አቃለው እዛም በርትተህ ስራ አጐትህ ለጓደኛው ስራ እንዲፈልግልህ ነግሮታል። ልጄ አደራ ቤተክስያን አዘውትር የሰው ሁሉ ጉዳዩ ያለው ከላይ ነው ከላይ ከተፈታ ሁሉ ነገር ይፈታል አለች እና ምክሯን ቋጨች እኔም ምክሯን መቀበሌን በእሺታ አሳወቅኳት። ወንድሜን እና እህቴን በተራ አወራሗቸው ለሁለቱም ለመሄድ ምክንያት አድርጌ የነገርቿው አንድ ነበር እንደ ሳሙኤል ወንድሞች መጫዎቻ ቦታዎች ልወስዳቸው እና ትልቅ ቲቪና ዲሽ ልገዛላቸው እንደሆነ ነበር። ሁሉንም አውርቼ ስልኩን ዘጋሁኝ እንባ ተናነቀኝ ፣ ሳግ አፍኖ ያዘኝ ከቤተሰብ መለየት ከባድ ነው መለየቱ ደሞ በኑሮ መክበድ ሲሆን ደሞ ስቃዩን ያበረታዋል። እናቴ ከተማ እንዳይከበድኝ ሰግታለች ፣ አንዳች የመረበሽ ስሜት ውስጧ ላይ እንዳለ ከድምፇ ተረድቻለው። ሆኖም ዛሬም ያልፋል ነገ ደሞ አዲስ ቀን ይሆናል ሁሉም ነገውን ይጠብቃል እኔም ነገን ጠባቂዎች ከሆነ ሰዎች ውስጥ ነኝ። ሌሊቱ ሲጋመስ እንቅልፍ ሸለብ አደረገኝ ጠዋት የቀሰቀሰኝም የቤርጐ ሰራቶኞች ድምፅ እና ጫጫታ ነው። ማታ አብራኝ እራት የበላችው እንስት እንድነሳ በከፍተኛ ድምፅ በማንኳኳት የአልጋ ልብስ ሊቀየር ነው አለች። እኔም በፍጥነት ተነስቼ ልብሴን ቀይሬ ከክፍሉ ወጣሁኝ የፊት ውሃ ከቧንቧው ቀድቼ ፊቴን ታጠብኩኝ። እንግዳው እንዴት አደርክ ተመቸህ ?  አለችኝ ማታ እራት ልበላ ስገባ ክፍል ውስጥ ያገኝሗት ሌላኛዋ ልጅ። አዎ ሸጋ ነው ከረፈደ ነበር እንቅልፍ የወሰደኝ አዲስ አልጋና አዲስ ቤት ላይ ቶሎ እንቅልፍ እሺ አይልም ብዬ ፈገግ አልኩኝ። "አይዞህ" ዋናው ትንሽም ቢሆን ማረፍህ ነው አለች የመጀመርያዋ ልጅ ከአንድ እኔ ካለሁበት ከቅርብ ርቀት ካለ ክፍል እየወጣች። አመሰግናለው! በጣም መልካም ሰዎች ናቹ ፈጣሪ ይባርክልኝ ለእራቱ ግብዛቹም ልባዊ ምስጋናዬ አቀርባለው አልኳቸው። "መቼ በላህና"? የአንዷ ጥያቄ ነበር። ከዚህ በላይ በጣም በልቻለው አመሰግናለው ባይሆን ዛሬ አንድ ሰው መፈለግ አለብኝ የአጐቴን ጓደኛ አድራሻውንም በቅጡ አላቀውም አንዴ ደውዬ ልምጣ ብዬ ወደ ክፍል ተመለስኩኝ። ስልኬን ሳነሳው የተደወለ ስልክ አለ። የአጐቴ ጓደኛ ነው ደስ አለኝ "ከጥሪ አይቀበልም ከሚለው ከቴሌ አብሽቅ ንግግር ጠርቶ አለማንሳቱ ይሻላል ይላል አህመድ ሰኢድ ደሴ" መልሼ ደወልኩኝ ከረዝም ጥሪ በሗላ ስልኩ ተነሳ። ሄሎ? ድምፁ ወፍራም ነው። ሄሎ ጋሽ አብርሃ? አልኳቸው አዎ ነኝ ማን ነህ? ቆጣ ያሉ ይመስላሉ። የጋሽ መኩርያ የወንድም ልጅ መሆኔን እና ስልኩን እርሱ እንደሰጠኝ በዚህ ስልክ ደውዬ ማገኝው ሰው እንደሚቀበለኝ ነገሮኝ እንደነበረ አሁን አዲስ አበባ እንዳለሁኝ ማታም ደውዬ እንደነበር ስልኩን ላነሳው ባለ ወፍራም ድምፅ ተናገርኩኝ። ጋሽ አብርሃ'ም በታላቅ ትህትና እንኳን ደህና መጣህ ልጄ እንደው ትናንትና ጐረቤት ድንገተኛ ለቅሶ ተከስቶ በድንጋጤ ስልኬን ጥዬው ነው መውጣቴ ነበር ከነጋ ነው ያየሁት። ብለው ጥፋተኝነት በተሰማው እና ይቅርታን በተላበሰ አነጋገርን የተፈጠረውን አስረዱኝ። እኔም ችግር እንደሌለው መናኸሪያ ገብቼ አንድ ሰው ረድቶኝ ማረፍያ እንዳገኝው ነገርኳቸው። ያለሁበትን ቦታ በትክክል አጣርቼ እንድነግራቸው ነግረውኝ መጥተው እንደሚወስዱኝ አሳወቁኝ። ቦታውን ከማረፍያው ቤት ልጆች አጣርቼ ቦታውን ነገርኳቸው። አንዳች ሰላማዊ ስሜት ተሰማን ከጭንቀቴ ግማሽ ያህል ከሰውነት ሲወገድ ታወቀኝ። ጋሽ አብርሃ በቅርብ ያሉ እስኪመስል ድረስ ያልኳቸው ቦታ በፍጥነት በመምጣት ተገናኝን። ጋሽ አብርሃ እድሜያቸው ትልቅ አይባልም ጥንካሬ ይታይባቸዋል። ልክ እንዳዩኝ ፈገግ ለማለት አቶ መኩሪያ ሚያቅ ሰው አንተን አይቶ የቅርብ ቤተሰብ እንደሆንክ ይለያል ብለው እጃቸውን ዘረጉልኝ። ሰላምታ ተለዋውጠን ትንሽ ካወራን በሗላ ሻንጣዬን ይዜ እንድመጣ ነግረውኝ ወደ ውጪ ወጡ። እኔም ሻንጣዬን እና እናቴ ያስያዘችኝ እቃ ይዜ ተከትያቸው ወጣሁኝ። ብዙ ሳንጓዝ ወደ አንድ መኖርያ ቤት ደረስን ጋሽ አብርሃ እቤታቸውን በጣት በማሳየት እቃዬን እንዳወርድ ነግረውኝ ለባለ መኪናው ብር በመክፈል ወረድን። የጋሽ አብርሃ ቤት ትልቅ ነው ሰፊ ግቢ ብዙ ክፍሎች ያሉት የሀብታም ግቢ ነው።

በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8

ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?

⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔

Repost from N/a
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+EMhKIe8e7WI3MDM8 https://t.me/+EMhKIe8e7WI3MDM8

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8 https://t.me/+mC5QLfOwk4A1MmM8

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+JU4qXtCtL6MwZDdk https://t.me/+JU4qXtCtL6MwZDdk https://t.me/+JU4qXtCtL6MwZDdk

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?