cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

CRISTIANO RONALDO 🇪🇹🐐™

➺ በዚህ ቻናል ስለየአለማችን አንደኛ ምርጡ ስለሆነው ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚወራበት እና ስለእሱ ሚዘገብበት ቻናል ነው! 😊 የሮናልዶ ጎሎች እና ሌሎች ቪድዮዎች ለማግኘት 👇 https://t.me/+iVwWoOll62AwYzU8

Больше
Эфиопия277Амхарский244Спорт835
Рекламные посты
70 418
Подписчики
+24724 часа
+5067 дней
+4 94830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#ክርስቲያኖ እናት በ IG ገጿ;-📲 "መልካም እድል ለ አል ናስር 💪⚽️❤️" Share@CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
26👍 3🔥 1
ስክሪን ሻቱ ላይ በተክክል ቀድሞ ለገመተ ሽልማት አለው ሁለቴ መላክ ምንም አያስገኝም መልካም እድል Share @CristianiRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
👍 20
00:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
ስክሪን ሻታቹን አስቀምጡልን Share @CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
🔥 18
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 🤑 የአለማችን ውድ ከፍተኛ ተከፋይ አትሌቶች፡-.... 🥇 #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ - $260M 🥈 ጆን ራህም - $218ሚ 🥉 ሊዮኔል ሜሲ - 135 ሚሊዮን ዶላር 4⃣ ሌብሮን ጄምስ - 128.2 ሚሊዮን ዶላር 5⃣ Giannis Antetokounmpo - $111M 6⃣ Kylian Mbappé - $110ሚ 7⃣ ኔይማር - $108ሚ 8⃣ ካሪም ቤንዜማ - $106ሚ 9⃣ ስቴፈን ከሪ - $102ሚ 🔟 ላማር ጃክሰን - $100.5ሚ    Number 1 🐐🔥 Share@CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
🔥 38👍 7 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨 #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ አሁን በአንድ የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ሲዝን  ሰላሳ ሶስት (33) ጎል አስቆጥሯል #ክሪስ አዲስ ሪከርድ ለማስመዝገብ 2 ጎል ብቻ ቀርተውታል 🐐 ቀኑም ዛሬ ነው 🔥🔥 Share@CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
🔥 63💯 8👍 2😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ:-🗣 “እግር ኳስ መጫወት የጀመርኩት የ7፣ 8፣ 9 ዓመት ልጅ ሳለሁ ቤት ውስጥ እና መንገድ ላይ ነበር፣ እና ሁሉም ነገር የጀመረው እዛ ላይ ነው ። አባቴ ትልቅ  "ተሰጥኦ እንዳለኝ አይቶ በመንገድ ላይ እንድጫወት እና አካባቢያችን ባሉት ቡድኖች ውስጥ መሪ ሆኜ  እንድጫወት ያበረታታኝ ነበር 🥰❤ Share@CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
57🔥 4👏 4👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
📲 Champions League Account: “💪” Share@CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
80🔥 9👍 3👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የቀጠለ #ያለፉት 5_ጨዋታዎቻቸው 🟡 ያለፉት የ አል ናስር 5 ጨዋታዎች አል ኡክዱድ 2-3 አል ናስር አል ናስር 6-0 አል ወህዳ አል ናስር 3-1 አል ከሊጅ አል ከሊጅ 0-1 አል ናስር አል ናስር 3-1 አል ፈይሃ 🔵 ያለፉት የ አል ሂላል 5 ጨዋታዎች አል ሂላል 4-1 አል ሀዝም አል አህሊ 1-2 አል ሂላል አል ተዓውን 0-3 አል ሂላል አል ኢትሃድ 1-2 አል ሂላል አል ሂላል 3-1 አል ፈትህ #ግምታዊ_አሰላለፍ 🟡 የአል ናስር አሰላለፍ ኦስፒና ቴልስ ላፖርት አል አምሪ ሱልጣን አል ኻይባሪ ብሮዞቪች ማኔ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ🐐 አይመን 🔵 አል ሂላል አሰላለፍ ቦኖ፣ ሱዑድ፣ ኩሊባሊ፣ ቡለይሂ፣ ተምባክቲ፣ ኔቬስ ፣ ከኖ፣ ማልኮም፣ ሳቪች፣ ሚሼል፣ ሚትሮቪች (4-2-3-1) #የማሸነፍ_ንፃሬ 🟡 አል ናስር  = 46% 🤝 አቻ = 14% 🔵 አል ሂላል = 36% [Stats Source - Sofa score] ✍ በ Amer Share @CristianoRonaldoETH🙏🙏
Показать все...
👍 30🔥 12🙉 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
33ኛ ሳምንት የሳውዲ ሊግ ተጠባቂ የሪያድ ደርቢ ጨዋታ 🟡 አል ናስር ከ አል ሂላል 🔵 ⏰ ማታ 3:30 🏟 አወል ፓርክ ስታዲየም የጫወታ ቅድመ ትንተና 🟡 ብጫዎቹ አል ናስሮች በዚህ የውድድር ዘመን በደረጃ ሠንገረዡ ቶፕ 5 ላይ ከሚገኙ ክለቦች ጋር ካደረጓቸው 9 የሊግ ጨዋታዎች ሁለቱን ብቻ የተሸነፉት (6 ድል፣ 2 ሽንፈት) ይህም የሆነው በዛሬ ተጋጣሚያቸው አል ሂላል 2-0 በተሸነፉት ጨዋታ እና በ አል ተዓውን በተሸነፉት ጨዋታ ነው። 🔵 ሰማያዊዎቹ አል ሂላሎች በዚህ የውድድር ዘመን በደረጃ ሠንገረዡ ቶፕ 5 ላይ ከሚገኙ ክለቦች ጋር ካደረጓቸው 9 የሊግ ጨዋታዎች ሁሉንም በድል መወጣት ችሏል #የጉዳት_መረጃ 🟡 በ አል ናስር በኩል ግብ ጠባቂው ወሊድ በጉዳት ነዋፍ በ ቅጣት በተጨማሪም መራን፣ ታሊስካ፣ ገሪብ፣ በጉዳት አይናሩም 🔵 በ አል ሂላል በኩል ደግሞ ኔይማር፣ ሸህራኒ፣ ደውሰሪ፣  ከጨዋታው ውጪ ናቸው።
Показать все...
👍 33 5
ቀን በቀን በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
Показать все...
JOIN