cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

esmael calligraphy🌙

lt isn't late to everyting. habibi come to islame

Больше
Рекламные посты
373
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.44 KB
✍ ilham ferid
Показать все...
ያማል.mp39.92 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
8.ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ስንት ወንድ ልጆችና ስንት ሴት ልጆች ነበራቸው?Anonymous voting
  • ሀ.3 ሴት እና 2 ወንድ
  • ለ.4 ሴት እና 3 ወንድ
  • ሐ.5 ወንድ እና 3 ሴት
  • መ.1 ሴት እና 4 ወንድ
0 votes
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ሂዳያ ቲቪ ያዘጋጀዉ ለሙስሊሞች ዉይይት የዉይይቱ ርእስ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን የካፊሮችን አቋም ይዘዉ ተራቁተዉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለፎሎና ለላይክ እያሉ ተራቁተዉ መጨፈር በሙዚቃ ማበድን በነዚ ምክኒያት  እስልምናን 50ፐርሰት እየተሰደበ እየተተቸ እየተደፈረ  እንደሆነ አይደለምና ይሄንን ስቲከር ፕሮፋይል በማድረግና እንዴት እናስቁማቸዉ በሚል ርእስ ዉይይት አዘጋጅተናል  ሁሉም ሙስሊም ሊሳተፍበት የሚገባ የዉይይት በአስቸኳይ ሟር ይደረግ https://t.me/ALHidayaTv 🍁🍁🍁 ሲል TUBE 🍁🍁🍁 t.me/+ab1ZviUdLYExZWJk t.me/+ab1ZviUdLYExZWJk
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Calligraphy (ካሊግራፊ) فن الخط καλλιγραφία (kalligraphía) ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ከጽሑፍ ጋር የተዛመደ የእይታ ጥበብ ማለት ነው። ካሊግራፊ በሰፊ መሳሪያ ፣ በብሩሽ ወይም በሌላ የጽሑፍ መሣሪያ ፊደል የመፃፍ ንድፍ እና አፈፃፀም ነው[1] ፡፡ የዘመናዊ የጽሑፍ አቀራረብ (ካሊግራፊ) ልምምድ፤ ለመግለፅ ፣ ለማስማማት ፣ እና በችሎታ መልክ ምልክቶችን የመስጠት ጥበብ በማለት ሊገለፅ ይችላል[1] ። ዘመናዊ ካሊግራፊ ከተጻፉ ጽሑፎች እና ዲዛይኖች ፣ ፊደላት ሊነበቡ ወይም ላይችሉ በሚችሉበት በጥሩ ስነ-ጥበብ ቁርጥራጮች መካከል ያሉ ናቸው[1] ፡፡ የጥንታዊው ካሊግራፊ ከፊደል አፃፃፍ (Typography) እና ጥንታዊ ካልሆነው የእጅ አፃፃፍ (non-Classical Hand-lettering) ይለያል ፣ ምንም እንኳን ጸሀፊው ሁለቱንም ሊለማመድ ይችላል [2]፡፡ ካሊግራፊ በጥሪ ወረቀቶች፣ በሠርግ ግብዣዎች እና በክስተት ግብዣዎች ፣ ቅርጸ-ቁምፊ ንድፍ (font design) እና ስነፅሁፍ ፣ በኦሪጅናል የእጅ ጽሑፍ አርማ ዲዛይን ፣ በሃይማኖታዊ ጥበብ ፣ ማስታወቂያዎች ፣ ግራፊክ ዲዛይን እና ተልእኮ የተቀረፀ የጥሪ ጽሑፍ ፣ የድንጋይ ላይ የተቀረጹ ጽሑፎች እና የመታሰቢያ ሰነዶች መልክ መስፋፋቱን ቀጥሏል ፡፡ በተጨማሪም ለፊልም እና ለቴሌቪዥን ለፕሮግራሞች እና ለሚንቀሳቀሱ ምስሎች እንዲሁም ለምስክር ወረቀቶች ፣ ለትውልድ እና ለሞት የምስክር ወረቀቶች ፣ ለካርታዎች እና ለሌሎች የጽሑፍ ሥራዎችም ያገለግላል[3] ፡፡ በታሪክ ውስጥ በተለያዩ ቋንቋዎች የካሊግራፊ ምሳሌዎችን ከታች ባሉት ምስሎች ይመልከቱ ። በወንድም አብዱልሐሚድ መሀመድ Aug 01/2020 Te ➢@saracalligraphy
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወዶቼ እባካችሁ እይሄን ቪድዮ ተመልከቱ !!!!! 🙏 እይሄ ቻናል ከቀናት በፊት በኮምቦልቻ መስጅድ ማሰሪያ በሚል ሲሰርቅ የነበረ እና አሁን እኛ ስንደርስበት ቻናሉን የተቀየረ ነው እባካችሁ ያጀመአ እይሄ ተግባር እንዳይደገም #ማዘጋት አለብን እያወቅን እንዳላወቀ መሆን የለብንም ! እንዴት እንደምናዘጋ ቪድዮው ላይ አለ የምናዘጋው ቻናል ሊንክ 👇👇👇 https://t.me/+KA-Fil5So35iYjc8 https://t.me/+KA-Fil5So35iYjc8 https://t.me/+KA-Fil5So35iYjc8
Показать все...
FILA DICOR

fila ዲኮር እና ዲጄ