ru
Feedback
KT Aerobics & Gym

KT Aerobics & Gym

Открыть в Telegram

Leenjii Gochaan Agarsiifamu (ተግባራዊ ስልጠና) Leenjii Eeroobiksii Gosa Adda Addaa (ጥንካሬውን ጨምሮ የተለያዩ የኤሮቢክ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች) Sochii Qaamaa Biiroo Kessaa fi Manatti Hojjetaman (በቤት እና በቢሮ ውስጥ የስፖርት ልምምድ።) ዝዋይ(ባቱ)አድራሻ በሹ ማደያ(መድን ድርጅት) ፊለፊት 0921095202

Больше
456
Подписчики
-124 часа
-17 дней
-1630 день
Архив постов
እስከዚህ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል’
እስከዚህ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል’

🏃‍♂️ የክረምቱን ቅዝቃዜ በበለጠ ፍጥነት እና ንቃት እናሸንፈዋለን! 🏃‍♀️ ​ጤናማ እና ብቁ ለመሆን ምንም አይነት ሰበብ አያስፈልግም። በKT SPORTS ማዕከላችን የሚሰጡት የፈጣን እንቅስቃሴ (Step Aerobics) እና የጽናት ስልጠናዎች የልብ ትርታን በማስተካከል፣ ስብን በማቃጠል እና ሙሉ ሰውነትን በማጠንከር ረገድ ተወዳዳሪ የላቸውም። ​ቪዲዮው ላይ የሚታየው አስደናቂ ጉልበት እና የቡድን ስራ የዚህ ደማቅ ስልጠና አካል ነው። ​✨ ዛሬውኑ ይመዝገቡ፦ ​ምርጥ የአካል ብቃት እና ጽናት ያግኙ ​በፕሮፌሽናል አሰልጣኞች የታገዘ ክትትል ​አስደሳች እና አነቃቂ ድባብ ​📍 አድራሻችን፦ ባቱ (ዝዋይ) 📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0926893381 / 0921095202 ​#KTAerobics #CardioWorkout #BatuCity #የስፖርትማዕከል #ጤናማህይወት #NoPainNoGain #EthiopiaFitness

​💥 በዚህ ክረምት ብቃታችሁን የምታሳድጉበት ወርቃማ ጊዜ አሁን ነው! 💥 ​የክረምቱ ቅዝቃዜ ስፖርት እንድታቆሙ ወይም ቤት እንድትቀመጡ ሰበብ ሊሆንባችሁ አይገባም! በKT SPORTS ማዕከላችን ውስጥ ይሄንን የመሰለ ማራኪ፣ ጉልበት ሰጪ እና በደስታ የተሞላ የኤሮቢክስና የጂም ስልጠናዎችን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። ​🏋️‍♂️ ለምን KT SPORTS ምርጫችሁ ይደረጋል? ​ቅዝቃዜውን የሚያስረሳ ደማቅና አነቃቂ ድባብ ​ደረጃቸውን የጠበቁ የስፖርት ቁሳቁሶች እና ምቹ ቦታ ​ውጤታማ እንድትሆኑ የሚረዱ ፕሮፌሽናል አሰልጣኞች ​ሰበቦችን በሙሉ አስወግዱና ዛሬውኑ በመመዝገብ አዲሱን የጤና እና የጥንካሬ ጉዟችሁን ጀምሩ! 🌟 ​📍 አድራሻችን፦ ባቱ (ዝዋይ) 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ 0921095202 / 0926893381 ​#KTAerobics #BatuGym #የክረምትቅናሽ #ስፖርትለጤና #አካልብቃት #NoPainNoGain #EthiopianFitness

photo content

ከጉኔ የነበራቹ ቤተሰቦች ሁሉ 🙏🙏💪💪
+9
ከጉኔ የነበራቹ ቤተሰቦች ሁሉ 🙏🙏💪💪

KT ቤተሰብ አይቀርም
KT ቤተሰብ አይቀርም

ዛሬ ቅዳሜ ዝናብ ቢኑርም ገብተናል የተኛክ ተነስ ከስራ እንጂ ከእቅልፍ ምንም አናገኝም
+2
ዛሬ ቅዳሜ ዝናብ ቢኑርም ገብተናል የተኛክ ተነስ ከስራ እንጂ ከእቅልፍ ምንም አናገኝም

✅ የራስ መከላከያ ✅ የአካል ብቃት ✅ ዲሲፕሊን እና ክብር ✅ ትኩረት እና መተማመን ✅ ወዳጅነት እና ቡድን ስራ

🔥 ታላቅ የምስራች ለባቱ ከተማ ነዋሪዎች! 🥊✨ ​የሰውነትዎን ብቃት፣ ቅልጥፍና እና በራስ መተማመን የሚጨምረውን ተወዳጁን የሙይ ታይ (Muay Thai) ስፖርት በKT በቅርቡ ለመጀመር ሁሉንም ዝግጅቶች አጠናቀናል። ​ለምን ሙይ ታይ? ​እራስን የመከላከል ብቃትን ለማሳደግ ​በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ካሎሪ ለማቃጠል እና ቅርፅ ለመያዝ ​የአእምሮ እና የሰውነት ጥንካሬን (Mind & Body Strength) ለመገንባት ​በቪዲዮ ላይ እንደሚታየው፣ የእኛ ጠንካራ ዝግጅት በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል። ራስዎን ለመለወጥ ዝግጁ ይሁኑ! ​💪 KT: Keep Training | Keep Transforming 📅 የመመዝገቢያ ቀናትን እና ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ እንለቃለን፤ ቻናላችንን ይከታተሉ!

ነገ አርብ ይቀወጣል

የኬቲ ፊትነስ ቤተሰቦች (KT Fitness Family) እኛ ልዩ ነገር አካል ነን ‼️ በአላማችን መስራታችንን እና ውጤት ማሳየታችንን እንቀጥል፤ በህይወት ውስጥ ብዙ ጊዜ (እኛ) በአሁኑ ሰዓት እያደ
+1
የኬቲ ፊትነስ ቤተሰቦች (KT Fitness Family) እኛ ልዩ ነገር አካል ነን ‼️ በአላማችን መስራታችንን እና ውጤት ማሳየታችንን እንቀጥል፤ በህይወት ውስጥ ብዙ ጊዜ (እኛ) በአሁኑ ሰዓት እያደረግን ያለነውን ነገር በጥልቀት ለማደንቅ ጊዜ አንሰጥም። በባቱ ላይ አስደናቂ ነገሮችን እያደረግን ነው፤ በሰዎች ህይወት ላይ ተጨማሪ ዕድሜ እያደስን ነው፣ በስፖርት አማካኝነት ጤናቸውን እየጠበቅን ነው፣ ሰዎች የሚወስዱትን የተለያየ አይነት መድሃኒት 💊 እንዲያቆሙ እያደረግን ነው፤ በመጨረሻም ግን በዋናነት መላውን የባቱን የፊትነስ ኢንዱስትሪ አነቃቅተነዋል 🧱 (እነሱ እኮ ስልጠናውን እንኳን ትተውታል)!!!! ​ዋው 🤩 እውነት እዩት!!!! አላማ መኖር ማለት እንዲህ ነው

Waa'ee ispoortiif (Exercise) ilaalchi isin qabdan maal mummuyyuu na hin dinqamsiisu. Sababiinsas hojjettanii waan hin arginii
Waa'ee ispoortiif (Exercise) ilaalchi isin qabdan maal mummuyyuu na hin dinqamsiisu. Sababiinsas hojjettanii waan hin arginiif, namni hojjete garuu faayidaa isaa ni beeka, dabalataanis dursee ofirraa ittiseera. Maalirraa naan hin jettanuu? Dhibeewwan daddarboo hin taane kanneen akka: Sukkaara, dhiibbaa dhiigaa, istrookii (stroke), fat-liver (atarii tiruu), narvii, kalee... haa dhisuu malee mormii keessoo hunda... Dhaabbata qaamaa (teekla qumana) fayyaalessa ijaaruuf Sammuu ariifataa fi dammaqaa ijaaruuf Ilaalcha gaarii positive attitude horachuuf Sammuu daldalaa business mentality akka qabaannu nu taasisa Kanaaf firoottan koo, "Ebelu carraan qabaattee dhaabbanni qaama ishee yoo miidhagu, ebelu carraan qabaatee fayyaa guutuu qaba" jechaa yeroo keenya hin gubinu, dai gara hojiitti! Mana yaalaa deemnee qarshiin saamamuun dura, nuyi ofuma keenyaan kuusaa cooma keenya isa barbaachisaa hin taane haa saamnu (haa gubnu). Kanumadha, kan biraa hin qabu. Akkasumas kun gara KT Sports & Fitness Center Keep Training

ለ Exercise ያላችሁ አመለካከት ምንም ቢሆን አይገርመኝም። ምክንያቱም ሰርታቹህ ስላላያቹህ፣ የሰራማ ጥቅሙን ያዉቀዋል ቀድሞም ተከላክሏል፣ ከምን አትሉኝም #ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች እነ ስኳር, ደም ግፊት, ስትሮክ, fat-liver, ነርቭ,ኩላሊት አረ ምኑ ቅጡ የ ዉስጥ ደዌ… # ጤናማ የሆነ ተክለ ቁመና መገንባት # ፈጣንና ንቁ አእምሮ መገንባት # ቀና አመለካከት (positive attitude) # business mentality እንዲኖረን ያደርጋል እና ዘመዶቸ እከሌ ታድላ ተክለ ቁመናዋ ሲያምር ፣ እከሌ ታድሎ ሙሉ ጤነኛ ነዉ እያልን ግዜያችንን አናጥፋ ዳይ ወደ ስራ። ህክምና ሄደን በ ገንዘብ ከመበዝበዛችን በፊት እኛ ራሳችን አላስፈላጊ የ ስብ ክምችታችንን እንበዝብዘዉ ። ይሄዉ ነዉ ሌላ የለኝም

100%

photo content

ነገ ሚገርም ተናፋቂው ኤሮቢክሳችን በጉጉት እደተጠበቀ ነው።

ርዕስ፡ ከKT Aerobics የተላለፈ የክብር ግብዣ ጥሪ ​ውድ የKT Aerobics ቤተሰቦች፣ ​የከተማችን አስተዳደር ያስገነባው ታላቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፕሮጀክት ነገ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ
+4
ርዕስ፡ ከKT Aerobics የተላለፈ የክብር ግብዣ ጥሪ ​ውድ የKT Aerobics ቤተሰቦች፣ ​የከተማችን አስተዳደር ያስገነባው ታላቁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፕሮጀክት ነገ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በይፋ ይመረቃል። በዚሁ ታሪካዊ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የKT Aerobics ቤተሰቦች በክብር እንግድነት እንድንገኝ በከተማው አስተዳደር በይፋ ተጋብዘናል። ​ስለሆነም፣ ሁላችሁም እርስ በርስ በስልክ በመደዋወል ነገ ከጠዋቱ 2:30 ላይ በአዲሱ አዳራሽ ግቢ በመገኘት ይህንን ደማቅ ፕሮግራም በጋራ እንድንታደም በአክብሮት ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። ​በአክብሮት፣ ኢንጂነር ኮች ካሳሁን ገመቹ የKT Aerobics መስራች

​Mata Duree: Waamicha Affaarra Kabajaa Maatii KT Aerobics irraa ​Kabajamtoota maatii KT Aerobics, ​Pirojeektiin Addabaabayii/
+4
​Mata Duree: Waamicha Affaarra Kabajaa Maatii KT Aerobics irraa ​Kabajamtoota maatii KT Aerobics, ​Pirojeektiin Addabaabayii/Hoolii Walga'ii guddaa magaalaa keenyaa inni bulchiinsa magaalaatiin ijaarame boru Caamsaa 18, 2018 (A.L.H) ganama sa'aatii 2:30 irraa jalqabee sirna ho'aan ni dhasphatama/eebbifama. Sirna eebba seenaa qabeessa kana irratti maatiin KT Aerobics akka afeeramaa kabajaa ta'anii argamaniif bulchiinsa magaalaatiin waamichi iofaa nuuf taasifameera. ​Kanaafuu, hundi keessan bilbilaan walii bilbiluun boru ganama sa'aatii 2:30 irratti mooraa hoolii haaraa kana keessatti argamuun, sagantaa gammachuu kana waliin akka hirmaannu kabajaan siif waama. ​Kabajaa Waliin, Injiinar Koach Kaasaahuun Gamacchuu Hundeessaa KT Aerobics