cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃Méŕøbĩķã✨

#video😘😘 #music 🎤🎤 #love poem💏💏 1:00 ━━━━━━●───── 5:45 ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷↻ Owner 👇 @biyayeeeeeeee 📌 pick a cause,a vision and show that you will not sway from your plans & 📌"If you want to be happy, free your heart from hatred and your mind

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
Yne wud aba biya sewodihiiii iko😂😂 ❤❤❤❤🥰🥰
Показать все...
6.47 MB
PART 2...😂😂 8. ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ... "ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም? ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂 . 9. "የማትፈልገው እንትን አለህ?" (ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂 . 10. ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?" ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂 . 11. በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል! ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው? መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል? "መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂 . 12. ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?" ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም ይዞኝ "አዎ" እንድል እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ? 13. ሽንት ቤት ሆነክ በር አንኳክተክ ሰው አለ እምትለው( ሰው የለም ብልክ ልትገባ ነበር) 14. ስራ ፈልግልኝ ብዬክ እየፈለክልኝ ስራ እንዳልገባው እያወክ ደውለክ ስራ አገኘክ እንዴ ምትለኝ ላለመፈለግ ነው! 15.ከቺኬ ጋር አልጋ ይዘን ምናምን አወላልቀን ልናደርግ ስንል የወር አበባ ነኝ እምትይኝ ከሆንሽስ ለምን በጀመርያውኑ ገባሽ አልጋ መቼስ እምኒዘው ላስጠናች አደለም የተማርሽውን ይቺንማ ሼር😉🙏
Показать все...
🤦የማይጠየቁ 15 ጥያቄዎች part 1🤦‍♀ 1. እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂 . 2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ ሊሆን ይችላል? ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂 . 3. 'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም:: ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂 . 4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም:: ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂 . 5. ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ! ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂 ፞ 6· ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… …… ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂 . 7. "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን ጨረስክ::😂 part 2... ይቀጥላል 😂😂😂
Показать все...
አንድ ወንድ እና ሴት ወሲብ መፈፀም ፈለጉ ፤ ፤ ፤ እሱ፦እናድርግ እሷ፦እሺ ግን በኮንደም እሱ፦አይ እንደዚው እሷ፦እሺ ግን ድንግልናዬን ከወሰድክ በኋላ አትከዳኝም እሱ፦ቃል እገባለሁ ፣ ፣ ፣ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ ። እሱ፦በጣም ደስ ይላል እሷ፦አዎ ግን ያማል እሱ፦የመጀመሪያሽ ስለ ሆነ ነው እሷ፦እወድካለሁ እሱ፦እኔም ፤ ፤ ከ 1 ወር ቡሀላ ፣ እሷ፦አርግዣለሁ እሱ፦በድንጋጤ ፈዞ ቀረ እሷ፦ተናገር እንጂ እሱ፦እንባው መጣ እሷ፦ውዴ ምነው እሱ፦ለብዙ አመታት ስጠብቀው ነበር።ታገቢኛለሽ? እሷ፦አዎ : : : : : : : : : : : ጥሏት ይሄዳል ብላችሁ አስባችሁ ነበር አይደል። ሁሉም ወንድአንድ አይደለም
Показать все...
ሰዎች ቢያምኑህም ባያምኑህም አንተ ግን ሁሌም እውነተኛ ሁን!!
Показать все...