cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Gumaa Saaqqataa

Больше
Рекламные посты
43 292
Подписчики
-1524 часа
-2677 дней
+1 17330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
👌👌
Показать все...
7.40 MB
👍 20 11👏 4
Hojii Waaqayyoo Jaallatu🙏 Obboleessa Keenya Gaaddisaa Biraanuuf Baajajiin bitameefi akkuma kana deggarsi maallaqa godhameefi jira Kanaan dura Obboleessa keenya kana baay'een keessan miidiyaa kana irratti argitaniittu. Qaama miidhamaa kan ta'eefi daandii irra taa'e kan kadhatu ture. Kanaan dura deggarsi godhamuufi illee gahaa waan hin taaneef miidiyaa hawaasa Tiktok irratti namootni biyya keessa fi biyya hambaa jiran walitti dhufuudhaan deggarsi karaa live tiktok walitti qabamaafi tureera Nuyis deeggarsa walitti qabamee kanaan dhaabbataadhaan waan inni galii irraa argata jennee yaadne bajaj qarshii kuma dhibba sadiif kuma kudha ja'aan (316,000) bituun kennineefi jirra. Akkuma kana Maallaqa irraa hafe qarshii kuma dhibba tokkoo fi kuma afurtami afur (144,000) kaashiidhaan kennineefi jirra! Namootni biyya alaaf biyya keessaa obboleessa keenya kanaaf birmattan Waaqayyo bara jireenya keessanii haa Eebbisu kun waan guddaadha Tokkummaa yoo qabaanne waan kana caalu iyyuu gochuu dandeenya ATIS NAMA Charity Galatoomaa
Показать все...
👍 38 8👏 2👌 2
#ማስታወቂያ #Sponsored...👇 የድሬዳዋ የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ" ካዳስተር ማለት ምን ማለት ነው? ካዳስተር ማለት መሬት ይዞታን መሰረት ያደረገ የመሬት መረጃ ሥርዓት ሲሆን የሚደራጁት መረጃዎችም በዋናነት ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ይኸውም የካርታ መረጃ (spatial data) የይዞታውን መገኛ ቦታ፣ ወሰኑን፣ ስፋቱንና ቅርፁን፣ አጎራባች ይዞታዎችን እና አዋሳኝ መንገዶችን የሚያሳይ ሲሆን ሌላኛው ገላጭ መረጃ (non-spatial data) በመባል የሚታወቀው የባለይዞታውን ማንነት (ስም፣ አድራሻ፣ ጾታ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ወዘተ.)፣ በይዞታው ላይ ያለው መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት፣ የቦታው አገልግሎትና ደረጃ፣ ወዘተ… እንደ ካዳስተር ዓይነቱ ተዘርዝረው የሚያዙ መረጃዎችን ያካትታል፡፡ እነዚህ ሁለት የመረጃ ዓይነቶችም በልዩ የይዞታ መለያ ኮድ እንዲገናኙ ይደረጋል፡፡ ካዳስተር በሦስት ዓይነት ይከፈላል፡- አንደኛው ህጋዊ ካዳስተር ሲሆን ለእያንዳንዱ ህጋዊ ወሰን ለተለየለት ይዞታ፣ የይዞታ መብት፣ ክልከላና ኃላፊነት የሚያመለክት መረጃ ከይዞታው ካርታ ጋር አጣምሮ የያዘ ወቅታዊ የመሬት ይዞታ መረጃ ሥርዓት ሲሆን አስፈላጊነቱም ዬትኛው ይዞታ በማንና በምን አግባብ ተይዟል የሚለውን በማጣራት የባለይዞታውን የይዞታ ዋስትና ለማረጋገጥ ነው፡፡ ሁለተኛው ዓይነት ፊስካል ካዳስተር ሲሆን በይዞታው ላይ ስላረፈው ቋሚ ንብረት ዝርዝር መረጃ እና የመሬቱን ወቅታዊ ግምት ከይዞታው ካርታ ጋር የሚይዝ ሆኖ ለቦታና ለንብረት ግብር ክፍያ የሚያገለግል ሥርዓት ነው፡፡ ሦስተኛው ዓይነት ካዳስተር ሁለገብ/ሁሉን አቀፍ ካዳስተር/ የሚባለው በሁለቱ የካዳስተር ዓይነቶች የተገለፁትን መረጃዎች የሚይዝ ሆኖ በተጨማሪም የመሰረተ ልማት፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ሌሎች መረጃዎችን እና ካርታን አካቶ የሚይዝ የመረጃ ሥርዓት ነው፡፡ የካዳስተር ሥርዓት በመገንባት ሂደት በርካታ ልምድ ያላቸውና ብዙ ርቀት የሄዱ አገሮች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በዚህ የግንባታ ሂደት እያንዳንዱ አገር ከራሱ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር አጀማመሩና አካሄዱ የተለያየ ነው፡፡ አንዳንድ ሀገሮች ከፊስካል ካዳስተር ጀምረው ወደ ሁለገብ የሄዱ አሉ ለምሳሌ ፈረንሳይ፤ ሌሎች ደግሞ ከህጋዊ ካዳስተር ጀምረው ወደ ሁለገብ የካዳስተር ሥርዓት የተሸጋገሩበት ሁኔታም አለ ለምሳሌ ኔዘርላንድ፡፡ በእኛ አገር ደረጃም ከዚህ ቀደም በከተማ ደረጃ ሥርዓቱን ለመዘርጋት በርካታ ጥረቶች ተደርገዋል፡፡ የተሞከሩትም ሁለገብ ካዳስተርን በመዘርጋት ነበር ሆኖም ግን የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣና የሥርዓቱን ዘለቄታዊነት የሚያረጋግጥ ሊሆን አልቻለም፡፡ በመሆኑም በቅድሚያ ባለይዞታውን ተጠቃሚ የሚያደርገው ከተማ አስተዳደሮችም መሬታቸውን ቆጥረው ሊያውቁ የሚችሉበትን የህጋዊ ካዳስተር በመዘርጋት በመቀጠልም የፊስካል ካዳስተር ብሎም ወደ ሁለገብ ካዳስተር የሚያድግ ሥርዓት መዘርጋቱ ሥርዓቱን ቀጣይ ለማድረግ የሚያስችል በመሆኑ ተመርጧል፡፡ በዚህ ሂደት የካርታው መረጃ አንድ ጊዜ የሚዘጋጅ ሲሆን ለውጥን ተከትሎ ወቅታዊ ማድረግ የሚያስፈልግ ሆኖ ሁሉም የካዳስተር ዓይነት መሰረት የሚያደርገው በህጋዊ ካዳስተር የተዘጋጀውን የካዳስተር ካርታ ነው:: ሌሎች መረጃዎች ተደማሪ እየተደረጉ ወደ ሁለገብ ካዳስተር ሥርዓት የሚያድግ ይሆናል፡፡ ከታች ያለውን የድሬዳዋ የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮን የ ቴሌግራም ገጽ ተከታይ በመሆን ያላችሁን ቅሬታ እና ጥያቄዎችን መጠየቅ ትችላላቹ Link👇 https://t.me/Diredawalandanddevelopmentmanag
Показать все...
የድሬዳዋ አስተዳደር የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ / Dire Dawa Land Developement and Management

በዚህ ግሩፕ የተካተታችሁ ጓደኞቻችሁን Add በማድረግ የአስተዳደሩ ነዋሪ እና የሚመለከታቸው አካላት የመሬት እና መሬት ነክ መረጃዎች እንዲያገኙ እንዲጠይቁ እና አስተያየታቸውን እንዲሰጡ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ አድርጉ

👍 9 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ካዳስተር ማለት ምን ማለት ነው?👇
Показать все...
ቀደዳው በመንግስት ሚድያ ደረጃ ሲሆን ደግሞ ያሸማቅቃል። ያለንበት ዘመንኮ "ሰው ባያይህ እግዜር ያይሀል" ከሚባልበት አልፈን ምንም ብትዋሽ ትጋለጣለህ ሆኗል።ዘመኑ የካሜራ ዘመን ነው።
Показать все...
🤩 22👍 7 1
ፋኖ በደጃዝማች ከፈለው ወልደፃዲቅ ስም ክፍለጦር ማቋቋሙን ስሰማ አንድ ታሪክ አስታውኝ። እንዲህ ይላል👇 ለሀገሬ እዋጋለው" ያለው የጎጃም ጦር.... በማይጨው ጦርነት ግዜ "ለሀገሬ እዋጋለሁ" ብሎ ቃል ገብቶ ፎክሮ የዘመተው የጎጃም ጦር ማይጨው ደርሶ የኢጣልያንን የጦር መሳሪያና የወታደር ብዛት ካየ ቦሀላ ፈርቶ ለሀገሩ እና ለንጉሱ የገባውን ቃል ክዶ ንጉሱ እና ጳጳሱ እፊቱ ቆመው" ሀገርህን፣ መንግስትህን፣ሀይማኖትህን ሊያጠፋ፣ ሚስህን እና ሴት ልጅህን በሀይል ወስዶ ሊያረክስ ከመጣ ጠላት ፈርተህ አትሽሽ" ብለው ሲለምኑት፣ሲገዝቱት እምቢ ብሎ ሸሸ። ይህን ጦር መርተው እየሸሹ የነበሩት አዛዦችም... ደጃዝማች ገሰሰ፣ ደጃዝማች ከፈለው ወልደፃዲቅ ፊታውራሪ ታምራት፣ ፊታውራሪ ገሰሰ ንጉሴ፣ ፊታውራሪ ዘለቀ ካሳ ፣ ፊታውራሪ ዘለቀ ወሌ፣ ቀኛዝማች አየለ ሀይሉ፣ ቀኛዝማች መርእድ ዋሴ፣ ቀኛዝማች ዘለቀ አሰጌ ከሚመሩት የጎጃም ሰራዊት ጋር ኢትዮጵያን ከድተው ከጦር ግንባር ሸሽተው ተመለሱ። ምንጭ ተክለጻዲቅ መኩሪያ 1961 ከተጻፈው መጽሀፍ ገጽ 221 (ደጃዝማቹ "አልዋጋም" ካሉት መካከል አንዱ ነበር)
Показать все...
👍 32🤩 18
.......... "አያልነሽ"......... ከሰባዎቹ አጋማሽ እስከ ሰማንያዎቹ መጀመሪያ ስሟ በየ ቦታው እጅግ ሲሰማ የነበረች ታጋይ ናት።ለደርግ ራስ ምታት ሆና በጎንደር እና በጎጃም እንደፈለገችው ትንሸራሸር ነበር፡፡ ህዝቡም “አያልነሽ….አያልነሽ ክላሽ ልግዛልሽ” እያለ በሰርግ ላይ የሚዘፈን የአጀብ ዜማ እስከ መውጣት የደረሰው በወቅቱ እድሜዋ በሀያዎቹ ውስጥ ላለች እና ከፍተኛ ሰራዊት ይዛ ትንቀሳቀስ ለነበረችው የኢህአፓዋ ኮማንደር አያልነሽ ነበር። በወቅቱ አያልነሽ የራሷ ነጻ ግዛት እስኪመስል ድረስ በህዝቡ ዘንድ ስሟ ተደጋግሞ ይወሳ ነበር፡፡ ይህች ከአገው የዘር ሀረግ የምትመዘዝ እንስት ደርግ ከወደቀ ቦሀላም ትግሏን ቀጠለች። ኢህአዴግን ጭምር ተገዳደረች። በውጭ ጋዜጠኞች ጭምር ስሟ የሚነሳው አያልነሽን ለመግደል ወይንም ከነነፍሷ ለመያዝ እንዲቻል በርካታ ልምድ ያለውን “አሉላ ክፍለ ጦር” ወደ ስፍራው ተላከ፡፡ አያልነሽና ጓዶቿም ለዘመናት ሲታገሉበት የነበረውን የኢህአፓን እስትንፋስ ለማስቀጠል የሞት ሽረት ትግል ማካሄዳቸውን ቀጠሉ፡፡ ከሰኔ 1983 እስከ መስከረም 1984 ድረስ በልዩ ልዩ ስፍራዎች ከባድ ውጊያዎች ተካሄዱ፡፡ ይሁንና በብዙ እጥፍ ከሚበልጠው የኢህአዴግ ሰራዊት ጋር የተጋጠመው የኢህአፓ ሰራዊት በለስ ሳይቀናው ቀረ፡፡ በነሐሴ 1983 በጎንደር ክፍለ ሀገር ቋራ አውራጃ በተካሄደው ጦርነት እውቋ ኮማንደር አያልነሽ ከእልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ በኢሕአዴግ ተዋጊዎች እጅ ወደቀች፡፡ ከአራት ወራት እስር በኋላ አያልነሽና ጥቂት ሰዎች የተሐድሶ ስልጠና ተሰጥቷቸው አያልነሽ በእስር ላይ እያለች ለአንድ ቀን በቴሌቪዥን መስኮት ታይታ ነበር፡፡ ታዲያ በወቅቱ እርሷን ያዩዋት ሰዎች መልኳ ቀደም ሲል ስለርሷ ያስቡት ከነበረው ውጪ ሲሆንባቸው በጣም ነበር የተደነቁት፡፡ “አያልነሽ” ሲባል ብዙዎች የጠበቁት በጣም ግዙፍ፤ ግድንግድ፤ ጨካኝ ፊት ያላት፤ መልከ ጥፉና አስፈሪ፣ ጎፈሬዋን ያንጨባረረች፣ ዕድሜዋ ከአርባዎቹ የሚበልጥ፣ የወታደር ልብስ የለበሰች ሴት ነበር፡፡ ሆኖም በቴሌቪዥን የታየችው አያልነሽ በግልባጩ የቀይ ዳማ፣ መለሎ፣ ዐይኖቿ እንደ ኮከብ የሚያበሩ፣ ጸጉሯ በስርዓቱ የተበጠረ፣ ሸንቃጣ ሰውነት ያላት፤ በጣም ቆንጆ የ27 ዓመት ወጣት ነበረች፡፡ አያልነሽ ከእስር ከተለቀቀች በኋላ ለጥቂት ጊዜ በፊንፍኔ ቆየች፡፡ በ1985 መጀመሪያ ላይ ወደ አውሮፓ ተሻግራ ሀገረ ስዊዘርላንድ ገባች፡፡ እዚያም ትዳር ከመሰረተች በኋላ ዛሬ የልጆች እናት ሆና ኑሮዋን ትገፋለች። በወቅቱ የአገው ልጆችም በራሳቸው ቋንቋ እንዲህ በማለት ያቀነቅኑላት ነበር። "ዳርጉ ጂያይ ዎንባርዳስ አያልናሽ ቲንታኽ ባርዳስ" መንግስቱ ተነስ ከመንበሩ መጣለችና አያልነሽ ከባህሩ። (በነገራችን ላይ ዶክተር ነጋሶ በሱዳን ዞረው ወደ ትግል ሜዳ ሲያመሩ ለአጭር ግዜም ቢሆን የአያልነሽ ጦር ቁጥጥር ስር ውለው ነበር)
Показать все...
👍 35💔 1
.......... "አያልነሽ"......... ከሰባዎቹ አጋማሽ እስከ ሰማንያዎቹ መጀመሪያ ስሟ በየ ቦታው እጅግ ሲሰማ የነበረች ታጋይ ናት።ለደርግ ራስ ምታት ሆና በጎንደር እና በጎጃም እንደፈለገችው ትንሸራሸር ነበር፡፡ 👇
Показать все...
13👍 7
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId5028649231 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Показать все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤗አቅሜ አይፈቅድም ማለት ቀረ DMC realestate ሁሉን ያማከሉ የካሬ አማራጮችን በልዩ ዋጋ ይዞሎት መቶአል ከስቲዲዮ - ባለ 4 መኝታ 👉 ስቲዲዮ 56 ካሬ 👉 ባለ 1 መኝታ 69 ካሬ ጀምሮ 👉 ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ጀምሮ 👉 ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ ጀምሮ 👉 ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ጀምሮ √ ለአጭር ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ከ 8% - 25% የሚደርሱ  ቅናሾችን እርሶን እየጠበቁ ነው ይፍጠኑ። √ ከ 27 አመታት በላይ በግንባታ ስራ የምናውቀው DMC አሁን ደግሞ ለመኖሪያ እና ለ investment  አመቺ በሆነው በለቡ መብራት በሚገኘው በ65,395 ካሬ ላይ ባረፈው ሰፊ መንደር ላይ :- √ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤትዎን የራስዎ ያድርጉ እንዲሁም 50% የባንክ ብድርን አመቻችተንሎታል √ ዘመኑ ባመጣው technology የAluminum Formwork Construction በፍጥነት የሚገነቡት ቤቶቻችን ውበትና ጥራትን የተጎናፀፋ ናቸው ። 👉የልጆች መጫወቻ 👉የመዋኛ ገንዳ 👉ጂም እና ስፓ 👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ  ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!  👉 ☎️ 0937136868 በመደወል ይመዝገቡ
Показать все...
👍 13 1👌 1