cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

logose"የእግዚአብሔር ክብር"

መንፈስ ቅዱስ ይናገራል የምንጠብቀው 🔥revival🔥 እየጠበቀን ነው። “ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።” የሐዋ 4፥31

Больше
Рекламные посты
1 703
Подписчики
-124 часа
-87 дней
-3930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📌አለ የሚገባው📌 #ዝማሬ 📍የአባቴ ልጆች የምታልፉበትን #መንገድ የሚረዳችሁ ፈልጋችሁ ከወዳጅ #ዘመድ አታችሁ ከሆነ ዛሬ ግን እንዲህ እላችኋለሁ ከዘመድ ይልቅ ሚረዳ ከቤተሰብ ይልቅ የቀረበ ይረዱናል ብለን ከምንጠብቃቸው ሰዎች በላይ ከእስትንፋሳችን ይልቅ ቅርባችን የሆነ የምናልፍበትን #መንገድ የሚገባው የሚረዳን #ወዳጅ አለን ስሙም #ኢየሱስ ይባላል ልባችሁ አይናወጥ በጌታ ደስ ይበላችሁ። አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ። አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ ደም እስኪያልበው ጭንቀትን ያየ።    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
Track-08-አለ-የሚገባው-Bereket-Lemma.m4a5.75 MB
2👍 1
“ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።”   — መዝሙር 106፥1    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
1
📌ትንሣኤ ለኔ ነው📌 "ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤.." ዮሐንስ 11:25-26 📌ተወዳጆች እንዲህ ነው የሆነልን ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን። "ትንሣኤው ለኔ ነው"    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
4
📌እዚያጋ ነው መስቀሉጋ😔📌 #ዝማሬ “ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።” — ገላትያ 6፥14 📌ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም ከተሰቀልኩበት ከክርስቶስ መስቀል በቀር ትምክህት የለኝ ስኖር በምድር።    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
Meskelu_New_Gospel_song_Jimma_University_Evangelical_Christian_Students.mp36.40 MB
4
📌ሰላም የአባቴ ልጆች ዛሬ አንድ ጥያቄ ይዤላችሁ መጥቻለሁ በዚህ ቻናል ላይ በሚለቀቁ መንፈሳዊ #መልዕክቶችና #ትምህርቶች ምን ያህል ተጠቅማችኋል ሀሳባችሁን #comment ላይ አስፍሩልኝ ተባረኩ🙏።
Показать все...
በአሁን ሰዐት #online ላይ ያላችሁ ወዳጆቼ ከእኔ ጋር ለጥቂጥ ደቂቃ #live ለመፀለይ ተዘጋጁ አሁን አራት ሰዓት ላይ ልፀልይላችሁ እወዳለሁ።
Показать все...
📌ዛሬ ማታ📌 እንዴት ወደመገኘቱ ጠልቀን እንገባለን⁉️ 📌የአባቴ ልጆች ዛሬ ማታ ቁልፍ የምላቸውን ሀሳቦች መንፈሳዊ እይታዬን የቀየሩና ወደ ጠለቀው መንፈሳዊ አለም እንድገባ የረዱኝን እውነቶች አካፍላችኋለሁ።    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
🔥 3
📌የጌታ ክብር በሙላት ልገልጥ ዘመኔ ደርሷል አምናለሁ በእኔ የrevival እሳት🔥🔥 ይነዳል።
Показать все...
🔥 2
📌ተመልሰናል😊📌 ተወዳጆች እንዴት ናችሁ ከጠፋሁበት ተመልሻለሁ ለምን ጠፋህ ለሚለው ጌታ በሚሰጠኝ እድል እነግራችኋለሁ ነገር ግን በሚቀጥሉት ቀናት ስለምን እንዳስተምራችሁ ትወዳላችሁ??👇#comment ላይ ፃፋልኝ።
Показать все...
📌ምን እንሆን ነበር 📌 ተወዳጆች ፀሎት ባይኖር ፊቱን #መፈለግ ባይኖር ምን እንሆን ነበር😏 ማንስ ይኖረን ነበር😔😭😭😭 ይህን ሳስብ ዝም ማለት አልቻልኩም በፊቱ መሆን ባንችል ፀጋው ባይረዳን ምን ይውጠን ነበር 📌አረ እናንተዬ ፀሎት ባይኖር ምን እንሆን ነበር?? ግን እመኑኝ እግዚአብሔር ዛሬም ከእኛ ጋር አለበፊቱ መሆን መታደል ነው ዛሬም አይሰለችም አይታክትም የማይሰለች ነው።    "መንፈስ ቅዱስ ይናገራል"   የምንጠብቀው🔥revival🔥              እየጠበቀን ነው                         ይ🀄️ላ🀄️ሉን                         👇👇👇👇     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈     Share💯  👉@logose431👈                         👆👆👆👆
Показать все...
4🥰 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.