cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Bahir Dar Kenema Sport Club Fans 💙🌴

ስለ ባህር ዳር ከነማ የሚወጡ መረጃዎችን በተሻለ ጥራትና አቀራረብ እዚህ ያገኛሉ። - የቀጥታ ጨዋታ ስርጭት - የጨዋታ ቅድመ እና ድህረ ዳሰሳ - የደጋፊዎች እና የተጫዋቾች ፎቶ - የስታዲየም ድባቦች

Больше
Рекламные посты
2 768
Подписчики
-324 часа
-57 дней
-1930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from Soccer Ethiopia
Фото недоступноПоказать в Telegram
45+1' ፍራኦል መንግሥቱ ! (ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ)
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ------------------------------------------- ' | የባህር ዳር ከነማ የመጀመርያ አሰላለፍ ⚽ ሸገር ከተማ ◊ ባህር ዳር ከነማ ⚽ 📆እሁድ ህዳር 16, 2016 ⏰ 9:30 🏟 አዳማ ዮኒቨርሲቲ ስታዲየም⛳️ --------------------------- 🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ #football #bahirdarkenema #thewaveoftana #ethiopiancup #ethiopia #bahirdar
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጣና ሞገዶቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል ። ከአጭር ጊዜ ረፍት በኋላ በመጭው እሁድ ከሸገር ሲቲ ጋር ላለባቸው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል ። ልምምዳቸውን በኢቢሲ ሜዳ በዋና አሰልጣኙ ደጋረገ ይግዛውና በምክትሎቹ ደረጀና መብራቱ እየተመሩ እያደረጉ ሲሆን ብሔራዊ ቡድኑ ጋር ካሉ ተጫዋቾች ውጭ ሁሉም በልምምዱ ላይ እየተካፈሉ ይገኛል ። The team are back in training after a short break, getting ready to face Sheger City FC in the second round of the Ethiopian Cup at the weekend. Training has been taking place at EBC Meda without the players away on international duty. #football #bahirdarkenema #thewaveoftana #ethiopianpremierleague #ethiopia #bahirdar
Показать все...
👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጣና ሞገዶቹ እንደ አዲስ በተጀመረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ከሸገር ሲቲ ክለብጋ የፊታችን እሁድ ሁለተኛ ዙር ጭዋታቸውን ያከናውናሉ። በአራት ክለቦች ውህደት የተፈጠረው ሸገር ሲቲ በከፍተኛ ሊጉ ባደረጋቸው የመጀመሪያ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት ያላስተናገደ ክለብ ነው ። ጨዋታው እሁድ 9:30 በአዳማ ሜዳ ይደረጋል ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባህር ዳር ከነማ On Sunday we will enter the newly-founded Ethiopian Cup in the second round of the knockout tournament. We will face Sheger City FC, a team formed this year from 4 teams based in and around Addis Ababa. So far this season, Sheger City are undefeated in the Super League and have won their first round Ethiopian Cup game. They are headed by our former striker, Fasil Asmanaw, who will be welcomed back by his former teammates. Victory to the Wave of Tana 💪🏾🌴🌊
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 አርሰናል ከ በርንሌ እና ማን ዩናይትድ ከሉተን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 እያደረጉት ያለውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀጥታ➡️ በእግር ኳስ ቻናላችን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ ➡️https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk ➡️https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📌ቀጥታ ስርጭት🔥 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 አርሰናል ከ በርንሌ እና ማን ዩናይትድ ከሉተን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇬🇧 የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቀጥታ➡️ በእግር ኳስ ቻናላችን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ ➡️https://t.me/+vMUdLux2qZc0YWRk ➡️https://t.me/+vMUdLux2qZc0YWRk
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🇩🇪🏆 ጎልልልልልል ዶርትሙንድ ⚽️ 🇩🇪🇬🇧 አሁን በሻምፒዮንስ ሊግ እየተደረገ ያለውን ጨዋታ በቀጥታ➡️ በእግር ኳስ ቻናላችን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ ➡️https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk ➡️https://t.me/+44q65b6Yv6cyZmNk
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለስልኮ ዋልፔፐር ወይንም ለፕሮፋይል የሚሆን ፎቶ 📸 አጥተዋል ? እንግዲያውስ 4K የሆኑ ፎቶዋችን የምንለቅበትን ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇
Показать все...
የፎቶ ቻናላችንን ለመቀላቀል ✳️
Фото недоступноПоказать в Telegram
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ክለብ አፍሪካን 3-0 ባህር ዳር ከተማ ድምር [3-2] ባህርዳር ከነማ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባህርዳር ከነማ አማካዩን አባይነህ ፌኖን ከ ንግድ ባንክ አስፈርሟል። 🌴 @Bahirdar_Kenema 🌴
Показать все...
👍 13