189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Ytenker yarglegn enji lben alet❤️💪
Endanchi be sew mecheken awkebet😡😇
Kawetagn esu kezi chenket ke tkaze🤥
Ke fkresh slet yedane lben yze💔
Aw aw aw deju alkerm deju aw aw🙏🙏🙏
2.08 MB
5100
ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ !
አንዳንዴ በጣም ዋጋ የምንሰጣቸው አሉልን የምንላቸው ለችግሬ ግዜ የሚደርሱልኝ ከጎኔ የሚሆኑ ናቸው የምንላቸው ሰዎች ድንገት ተነስተው ከህይወታችን ይወጣሉ ያስቀይሙናል ያልጠበቅነውን ባህሪ ያሳዩናል !
ሌሎች የማናውቃቸው ሰዎች ጭራሽ አይተናቸው የማናውቃቸው ሰዎች ህይወታችን እንዲተርፍ ምክንያት ይሆኑናል በጣም አስፈላጊ በሆነብን ሰዓት ከጎናችን ይገኛሉ እርዳታ ሲያስፈልገን ሳንጠይቃቸው መጥተው ይለግሱናል !
አንዳንዴ ህይወት እንደዚህ ናት የኔ ያልነው ሸሽቶ የማናውቀው ሲደግፍ የእውነት በጣም ያማል ፣ ያስከፋል ግን ደግሞ ሊፈጠር የሚችል ነገር እኮ ነው ብለን ከተቀበልነው ቢከብድም ካቀለልነው ሰዎች በህይወታችን ያላቸውን ዋጋ እንድንረዳበት ያደርገናል ! ለነገሮች ያለንን እይታ ያስተካክልልናል ! እናም ደግሞ ሰዎች መጥተው በሄዱ ቁጥር እኛም በነሱ ልንለወጥ እና የሌሎችን ማንነት በነሱ ልንለካ ራሳችንንም ልንቀይርባቸው አይገባም!
"ሰው ቢርቅም ሰው ነው የቀረበን"
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
5000
00:28
Видео недоступно
ማፋቀር እፈራለሁ !!!
ይሄን ድንቅ ግጥም ተጋበዙልኝ 😊
@TGPROFILEPICTURE
@TGPROFILEPICTURE
oo2PU3JRuE4U29zjBCQfBaWtItT5jfhBiQuEpA.mp42.73 MB
4110
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.