ÿěåb🖤🔥
ማየት ማመን ነው #join New couple pic 💑 New music 📯📯 Poems📃 ህይወት ማለት ልክ እንደ መስታወት ናት። በፈገግታ ስትቀርባት በደስታ ትቀርብሀለች። ኮስተር ብለህ ስትርቃት እሷም ትርቅሀለች።🥰🥰 Video 🎬 Love story ❣️ Pls join us🙏 Share madrge gdeta nw 🙄 Any comment owner @yeab2
Больше378
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-1430 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ሰዎች፦ አሁንም ትወጂዋለሽ እንዴ?
እኔ፦ አደለም መውደድ ትዝም አይለኝ
ልቤ፦ እሱን መውደድ ማቆሞ ብችል ምኞቴ ነበር
@yeabsira24
❤ 2
❤️🔥 ጥርግ በይ😤
መስከረም ላይ መጥተሽ ጥቅምት የምትሄጂ
አማራጭ አርገሽኝ የሆንሽብኝ ከጂ😏
አጥፍተሽ እየሄድሽ ይቅርታ ስጠይቅ
እንድትመለሺ እግርሽ ላይ ስወድቅ😢
ወንድነቴን ደክሞ ባንቺ ፊት ሳለቅስ
አንቺ እየተሳደብሽ ቀናውን ስመልስ💔
ሰው ሁሉ ገፍቼ ላንቺ ብዬ ስኖር
ሄድ መጣ እያልሽ ማሰቢያዬ ሲዞር☹️
ተወደድኩኝ ብለሽ ስትይብኝ ሞልቀቅ
እውነት እልሻለሁ ዘጋሽኝ አንድ ቀን🤧
ድጋሚ ላታይ በፍቅር አንድ ሆነን
አንዷ ወሰደችኝ ስትንከረፈፊ
በይ ፍቅሬ አደረሠ በሌላም ሰው ቢሆን
እንዳትታለፊ
ካንቺ የበለጡ ስንት ሴት አገኘው
ጥርግ በይ አሁን እረስቼሻለው 😏
@yeabsira24
#Sigma
ሼር አደራ🙏
👍 1
90𝚜 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌
𝚗𝚎𝚠 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌
𝚝𝚒𝚔𝚝𝚘𝚔 𝚟𝚒𝚍𝚎𝚘s
Lovel 𝚙𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎......𝙚𝙩𝙘 𝙮𝙖𝙢𝙚𝙡𝙠𝙖𝙠𝙚𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙚𝙨𝙩 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡
𝙜𝙧𝙤𝙪𝙥 👉 @joni_fkr
●እንዲሁም በቅንነት 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 & 𝑗𝑜𝑖𝑛 ያድርጉ
➢𝙛𝙤𝙧 𝙖𝙣𝙮 𝙥𝙧𝙤𝙢𝙤𝙩𝙞𝙤𝙣 👉 @joni_Love2
https://t.me/Ethio_music8
🎧𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖒𝖚𝖘𝖎𝖈🎧
90𝚜 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌 𝚗𝚎𝚠 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌 𝚝𝚒𝚔𝚝𝚘𝚔 𝚟𝚒𝚍𝚎𝚘s Lovel 𝚙𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎......𝙚𝙩𝙘 𝙮𝙖𝙢𝙚𝙡𝙠𝙖𝙠𝙚𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙚𝙨𝙩 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 𝙜𝙧𝙤𝙪𝙥 👉 @joni_fkr ●እንዲሁም በቅንነት 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 & 𝑗𝑜𝑖𝑛 ያድርጉ ➢𝙛𝙤𝙧 𝙖𝙣𝙮 𝙥𝙧𝙤𝙢𝙤𝙩𝙞𝙤𝙣 👉 @joni_Love2
@yeabsira24
🤦🏾♀እኔ ብቻ ነኝ ግን የሆነ ጊዜ የሆነ crush ይኖረኛል አይቼው ምናምን አቤት ደረት አቤት ቆመና አቤት አረማመድ አቤት ዝንጥፍ ሲል ወይኔ ሲያምር ምናምን ብየ ልክ እሱ መቶ ሲያናግረኝ ያስጠላኛል
@yeabsira24