cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቢራቢሮ🦋🦋

Welcome to channel #old &new music 🎵🎶 # TikTok - challenge # funny video 🤣🤣 # dance video 📸 # new photo Join and share

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
219
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

​​​​​ 😲​“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡ ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል” ‼️ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡ @favennani
Показать все...
🌿🌺🌿🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺🍃🌺 ........ እናልሽ ውዴ አንቺን በማፍቀሬ ብዙ ነገሬን ባጣም በአንዴ ዛሬን መኖር መርጫለው ከነገዬ አንቺን አስበልጫለው.......... @favennano 🌿❤️🌿❤️🌿❤️🌿🍀♥️🍀♥️🍀♥️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
3.41 MB
Teshenefe _ ተሸነፈ.m4a1.10 MB
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
Anci yehemema Hakim Anci bcenke yefetenkus Anci kefuken meweca Anci gulbeta yarkus Metenagaya yalkus Eh beya eh bya eh bya Yelban❤️ lengeres Anci ye hiwet 😍 meseker Anci ye hawan gulbetam Enata nurilg 🤱🤱🤱🤱🤱🤱🤱
Показать все...
8.28 MB
ተረት ተረት በድሮ ጊዜ ነው አሉ በጣም ድሮ ፋጣሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ባህሪያትን ፈጥሮ ሊፍትናቸው ስለፈለገ ተደበቃቸው👀 ከዛም ለብዙ ጊዜ አንድ ቦታ መቀመጥ የሰለቻቸው ባህሪያት አንድ ጨዋታ ለመጫወት ያስባሉ ጥብብቆሽ nbr ከዛ ሁሉሜ ባህርያት ለመጫወት ይዛጋጁና ማን ይቁጠር ይባባላሉ ከዛ በአንድ ድምፅ ሁሉም አብድ አለሁ እሱም በሀሳቡ ተስማምቶ ለመቁጠር ይነሳል 😃 ከዛ ሁሉም ባህርያት መደበቅ ጀመሩ ለምሳሌ ውሸት ዛፍ ስር ነኝ ብል ወሀ ውስጥ ገባ🙊 ...ቅናትም... ከድንጋይ,,ስር ተደበቀ እንደዛ እንደዛ እያለ ሁሉም ባህሪያት ተደበቁ እብድም ቆጥሮ እንደጨረሰ ልመጣ ነው ብሎ ድምፁን ከፍ አድርጎ ጮሀ ሁሉም በዝምታ ተደበቁ🙈 ከዛ እብደትም እያንዳንዱም ባህሪያትን ፋልጎ አገኛቸው የቀረው ፍቅር ነበር ፍቅር የተደበቀው የፅጌሬዳ ቁጥቋጦ ውስጥ ነበር ከዛ ፍቅር ላይ ቅናት ያደረበት አንዱ ባህሪ ለእብደት በጆሮው አሾከሸከለት🦻 Fkr የተደበቀው የፀገሬዳ ቁጥቆጦ ውስጥ ነው እዛ ነው ፍልገው አለው🥺 ከዛ አየሮጠ እብደት ወደ ቁጥቆጦው አመራ ፍቅርን ጎትቶ ሊያወጣ ሲል የ ፍቅር አይንች በ ፅገሬዳው እሾህ ሁለቱም አይኑ ጠፋ🥺😫 ከዛ ይሄን ያየው ፈጣሪ በፍጥነት መቶ እብደት ላይ ጮሀበት☹️ እንደዚህም አለው ፍቅር በአንተ ምክንያት nw እና አይኑ የጠፈው ከዚህ በሆላ የፍቅር መሪ አንተ ትሆናለክ በገባበት እየገባክ ትመራዋለክ አትነጣጠሉም አለው😔 ለዛም ነው ፍቅር እውርም እብድም ነው ሚባለው ከዛ ጊዜ ደምሮ ፍቅር እና እብድ አንድ ሆኑ☺️🥰 አብረው ሆነውያላዩት ሀገር ያልዳሰሱት መሬቴ የለም ጠቢቡን ከመሀይም ሀያሉን ከፈሪ ፈሪውን ከደፍር እየደባለቁ አለምን ዞረዋል 🥰😍🥺 ማንም ሰው ሳያፍቅር አይኖርም ጊዜውን እየጠበቀ እንጂ🤩 so fkr engam gr metwlo aaa 🥺❤️✨ 😍😍😘😘😍😍😍😍😍ተረቴን መልሱ አፋን በዳቦ አብሱ @favennani
Показать все...
Zowi😍
Показать все...
4.49 KB
💔ንገሩት ለዛ ሰዉ💔 ❤️‍🔥❤️‍🔥🙇‍♀🙇‍♀🙇‍♀ 💌 #ናፍቄዉ አለዉቅም💌 ❤️‍🔥❤️‍🔥አስገራሚ የፍቅር ደብዳቤ❤️‍🔥❤️‍🔥 ❇️በጣም ትወዱታላችሁ❤️ገብታችሁ አንብብቡልኝ🙏 ይመቻችሁ ✌️ 👇👇👇👇👇👇
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.