cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

Больше
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

« ደርስ »  ደርስ  « ደርስ » 📙 كِتَابْ " شرح السنة للبربهاري " 44 📘 ኪታብ:- ሸርህ ሱናህ ክፍል 44 📖 تأليف: أبو محمد حسن بن علي البربهاري رحمه الله 📝 የኪታቡ ፀሀፊ:- ሸይኽ አቡ ሙሀመድ ኢብኑ አልይ አልበርበሐሪይ الله ይዘንላቸው شرح:- الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله 📖 ሸርህ:- ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን አልፈውዛን الله ይጠብቃቸው ➖-------------- ---------------- -----------➖ 📌  ሲራጥ(ከባለፈው የቀጠለ) 📌 የዛኪር ናይክ ስህተቶች 📌 ሙናፊቅ ማለት ምን ማለት ነው? ------➖---------➖--------- 🎙للْأَخْ أَبِي عَبْدَاللّٰه مَحْمُودْ بِنْ عَبْدَالحَكِيَم حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه 🎙በወንድማችን አቡ አብዲላህ መህሙድ አብደልሀኪም الله ይጠብቀው 🕌 በመስጅደ ሱና  [{ ሀርቡ ከተማ }] የተሠጠ ደርስ Ⓜ️ መጠን : 9mb ⏰ ርዝመት 51:49 ــ---ـــــــــــ---- https://t.me/muslimochinketimetmetebeq/2696
Показать все...
شرح السنة للبربهاري 44.mp39.02 MB
ታላቁ አሊም ሸይኽ የሕያ ኢብኑ አልይ አልሐጁሪይ የዛኪር ናይክን ስህተቶች የገለፁበት አጭር ሪሳላ https://t.me/muslimochinketimetmetebeq/2697
Показать все...
الرد على زاكر نايك.pdf3.01 KB
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ فِي ظِلِّهِ يَوْمَ لَا ظِلَّ إِلَّا ظِلُّهُ : الْإِمَامُ الْعَادِلُ، وَشَابٌّ نَشَأَ فِي عِبَادَةِ رَبِّهِ، وَرَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ فِي الْمَسَاجِدِ، وَرَجُلَانِ تَحَابَّا فِي اللَّهِ ؛ اجْتَمَعَا عَلَيْهِ وَتَفَرَّقَا عَلَيْهِ، وَرَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذَاتُ مَنْصِبٍ وَجَمَالٍ فَقَالَ : إِنِّي أَخَافُ اللَّهَ، وَرَجُلٌ تَصَدَّقَ أَخْفَى حَتَّى لَا تَعْلَمَ شِمَالُهُ مَا تُنْفِقُ يَمِينُهُ، وَرَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خَالِيًا فَفَاضَتْ عَيْنَاهُ ". رواه الشيخان ➡ አቡ ሁርይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፋት ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል :- " ሰባት ወገኖች الله በአርሽ ጥላ ስር ያቆያቸዋል። ያኔ የእርሱ ጥላ እንጅ ሌላ በለለበት ቀን ። ➀ ፍትሃዊ መሪ ፣ ➁ ጌታውን በመገዛት ያደገ ወጣት ፣ ➂ ቀልቡ ወደ መስጊድ የሚንጠለጠል ግለሰብ ፣ ➃ በالله መንገድ ተዋደው የተሰባሰቡ ሁለት ግለሰቦች --በዚሁም እያሉ የተለያዩ ፣ ➄ ለህገ ወጥ ወሲብ ውብና ደረጃዋ ከፍ ያለች ሴት ስትጠይቀው :- "እኔ الله ን እፈራለሁ" ያለ ግለሰብ ፣ ➅ ሲመፀውት የቀኝ እጁ የሰጠችውን የግራ እጁ የማታውቅ ልክ (የሚደብቅ) ፣ ➆ ለብቻው الله ን አስታውሶ ዓይኖቹ እንባ የፈሰሱ ሰው ። " ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ https://t.me/daewaselefyabeharbu
Показать все...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

➡ አቡ ሁርይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፋት ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል :- " በالله በመጨረሻው ቀን ለምታምን ሴት አንድ ቀን ከነሌሊቱ የሚያስኬድ ርቀት ያለውን ጉዞ ያለ ቅርብ ዘመድዋ አጅነቢነት ልትጓዝ አይፈቀድላትም።" https://t.me/daewaselefyabeharbu
Показать все...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

#ለዲንህ #ቦታ #ስጥ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ #ሁሉም ሠው ሊያዳምጠው የሚገባ ቆንጆ ነሲሃ 🔵 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ( حفظه الله ورعاه ) ↪ ላልደደረሳቸው በማድረስ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ‼ https://t.me/Al_Miaraj_11/967
Показать все...
ለዲንህ ቦታ ስጥ .mp317.55 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
⛔️⛔️ሁለት ሀቀኛ የለም⛔️⛔️ 👉👉ወንድምየ እኛም እያልን ያለነው ይሄን ነው። ⛔️👉 አለመስማማት በተከሰተባቸው ሁለት አካላት መሀከል ሁለቱም ሀቀኛ ሊሆኑ አይችሉም 👉አንዱ በዳይ👉ሌላው ተበዳይ 👉አንዱ ሀቀኛ👉ሌላው ውሸታም 👉አንዱ ትክክለኛ 👉ሌላው ስህተት ቢሆኑ እንጅ ⛔️⚠️ገባህ እኛም እያልን ያለነው 👉 በድላችኃል በደላችሁንም ታቁታላችሁ 👉ዋሽታችኃል ውሸታችሁን ታውቁታላችሁ 👉ተሳስታችኃል ስተታችሁን ታውቁታላችሁ ኩራት፣ትቢት፣እኔ እበልጣለሁ ባይነት አያዛችሁ በቃ❗️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ተውበት የሚያስፈልገውን ተውበት አድርጉ አፋታ የሚያስፈልገውን አፋታ ጠይቁ ነው❓❓ መለያየት ሸር ነው❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 👌👌ከዛ ውጭ 👉ሽ ግዜ የመሸማገል ሱስ የለብንም የመታረቅ እንጅ!!! 👉እንቢ ብሎ ለሄደ ደሞ ብእራችንን አንስተን ሀቁን ለመበየን የ ወሬኞች ወሬ አያግደንም اخوكم ابو هشام
Показать все...
🔴👉አገብጋቢና አዛ የሆንኩበት ስለሆነ ነው። ----- እናከብራችኋለን ግን በዚህ መልኩ አትነካኩን ""ያንዱ ቤት ሲቃጠል ላንዱ መንጠሩ ነው."" እንዳይገልፃችሁ ወንድሞች... ------------------------------------------- 🔴👉 ወንድም ዓለም ፀበኞቻችንን ሁሉንም ነጥብ ጠይቃቸው አውራቸው ለሁላችንም ወንድሞቻችን ናቸው ። እኔጋ መጥተህ ግን ላስታርቅህ እያልክ አታድማኝ እኔን ያሳመመኝ አንተን ካላሳመመህ መታመም አለብህ አልልም ። ግን ተወኝ ላቅራበት ደዕዋ ስጋበዝ እሔዳለሁ ከዚያ ውጭ እባክህ ተወኝ በቃ ቅራ አቅራ ተወኝ ነው ያልኩህ ። ------ ከአድስ አበባም ይሁን ከወሎ ዝም በሉን እንቅራበት والله ቂርአት ላይ ብንወጠር ወሬ የለም ወሬ ከሌለ ፀብ የለም ። ዝም በማለት አግዙን እርቅ እንወዳለን አስታራቂዎቻችንን እናከብራለን ። በዚህ ወንድሞች ባለቀሱበት ሰዓት መጥተህ ሰው ክፉ አታስመስል ወንድም ዓለም ። ----_ ، عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " إِنَّكُمْ تَخْتَصِمُونَ إِلَيَّ، وَلَعَلَّ بَعْضَكُمْ أَلْحَنُ بِحُجَّتِهِ مِنْ بَعْضٍ، فَمَنْ قَضَيْتُ لَهُ بِحَقِّ أَخِيهِ شَيْئًا بِقَوْلِهِ، فَإِنَّمَا أَقْطَعُ لَهُ قِطْعَةً مِنَ النَّارِ، فَلَا يَأْخُذْهَا ". صحيح البخاري " በእውነቱ እናንተ እኔ ዘንድ ትካሰሳላችሁ ትጨቃጨቃላችሁም ። ምናልባትም ከፊላችሁ ከፊላችሁ መረጃን በማቅረብ እጅግ ተናጋሪና አዋቂ አሳማኝ ሊሆን ይችላል ሰውዬው ትክክል መስሎኝ የወንድሙን ሐቅ የፈረድኩለት አካል ቆርጬ የሰጠሁት የእሳት ቁራጭ ነውና እንዳይወስድ... " አሉ ። ----- መላክተኛው እንኳ ምላስ ያላቸው ሰዎች እንደሚያሳምኑ ተናገሩ ። አስታርቃለሁ ካልክ በሰው ምስክር ተደግፈህ መሆን አለበት ወንድም ዓለም ። መጥተህ ከታች ጀምረህ ፋይል ገልጠህ እንደገና ችከላ ወይም ግልበጣ ለስራ ፈት ስራ ሲሆን ስራ ላለው ደግሞ ስራ መፍታት ነው ። ----- እኔም ልሁን እንትና ጥፋትን ማመን ከባድ ስለሆነ ሰው ራሱን ማጋለጥ ስለማይፈለግ የሆነው ሆነ ተድበሰበሰ ። እስኪ ፊርአውን እንኳ ያለውን አንብብ - "" وَقَالَ فِرْعَوْنُ ذَرُونِي أَقْتُلْ مُوسَى وَلْيَدْعُ رَبَّهُ إِنِّي أَخَافُ أَنْ يُبَدِّلَ دِينَكُمْ أَوْ أَنْ يُظْهِرَ فِي الْأَرْضِ الْفَسَادَ. " غافر ٢٦ " "" ተውኝ ልቀቁኝ ሙሳ ልግደለው እስኪ ጌታው የሚያስጥለው ከሆነ ይጥራው ። ምክናየቱም በምድር ላይ ጥፋትን ያስፋፋል ወይም ሐይማኖታችሁን ይቀይርባችኋል ብዬ እሰጋለሁ.. " -- እሱ ያ ህፃናት አራጁ ጨካኙ አረመኔው እንኳ ሙሳን አጥፊ አለውኮ ። አይ ሰው . ❗️ በሐቅ ላይ ሆኖ እሱ አገር አልሚ አስተካካይ ሆኖ የالله ን ባሮች ግን ጥፋት ያስፋፋሉ ብሎ ሰጋ ... ❗️❗️❗️ ----- 🔴👉👉👉👉ከጀማልጋ መታረቅን በጥንቃቄ ያያችሁት እያፈረሰ ረብሿችሁ አይደል ይሔው እኛም ተፈተንበት ።👈👈🔴 --___ 👉 አይተህ አስመስክረህ ፍረድ እንጅ ሰው ጥፋተኛ ነኝ ብሎ አያምንልህም አትታለል ። ተጨባጭ ነገር የሚታይ የሚዳሰስ ወይም ምስክር ከሌለህ ሁሉም የራሱን ጉዳይ በማር መለወስ ያውቅበታል መጠምዘዝም ያውቅበታል ። ሁሉም ራሱን ተበዳይ ማድረግ እንደሚችል ፊርዓውን እንኳ "" ሙሳ ከሐገራችን በአስማት ሊያስወጣን ነው."" አለ..። الحمد لله رب العالمين.. ትልቁ ነገር ቂያማ መኖሩ ነው ፍትሐዊው ዳኛ አለን.. ----- 👉https://t.me/Al_Miaraj_11 👉https://t.me/AbuNamuse
Показать все...
አል- ሚዕራጅ የቂርአት ሴንተር.."ዴሴ" Al-Mîraje 👈 = المعراج = مركز العلوم السلفية

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው እያረባህ መሆኑን አትዘንጋ.!!

➡ አቡ ሁርይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፋት ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል :- "በመናፍቃን ላይ ከማለዳ (ከፈጅር) እና ከዒሻእ (ሶላቶች)የከበደ ሶላት የለም።በሁለቱ የሚገኘውን ቢያውቁ ኖሮ እየዳሁ እንኳ ቢሆን በሁለቱም ሶላቶች ይገኙ ነበር።" 👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyabeharbu
Показать все...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

➡ አቡ ሁርይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፋት ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል :- "በመናፍቃን ላይ ከማለዳ (ከፈጅር) እና ከዒሻእ (ሶላቶች)የከበደ ሶላት የለም።በሁለቱ የሚገኘውን ቢያውቁ ኖሮ እየዳሁ እንኳ ቢሆን በሁለቱም ሶላቶች ይገኙ ነበር።" 👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyabeharbu
Показать все...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ فِي ظِلِّهِ يَوْمَ لَا ظِلَّ إِلَّا ظِلُّهُ : الْإِمَامُ الْعَادِلُ، وَشَابٌّ نَشَأَ فِي عِبَادَةِ رَبِّهِ، وَرَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ فِي الْمَسَاجِدِ، وَرَجُلَانِ تَحَابَّا فِي اللَّهِ ؛ اجْتَمَعَا عَلَيْهِ وَتَفَرَّقَا عَلَيْهِ، وَرَجُلٌ طَلَبَتْهُ امْرَأَةٌ ذَاتُ مَنْصِبٍ وَجَمَالٍ فَقَالَ : إِنِّي أَخَافُ اللَّهَ، وَرَجُلٌ تَصَدَّقَ أَخْفَى حَتَّى لَا تَعْلَمَ شِمَالُهُ مَا تُنْفِقُ يَمِينُهُ، وَرَجُلٌ ذَكَرَ اللَّهَ خَالِيًا فَفَاضَتْ عَيْنَاهُ ". رواه الشيخان ➡ አቡ ሁርይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፋት ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል :- " ሰባት ወገኖች الله በአርሽ ጥላ ስር ያቆያቸዋል። ያኔ የእርሱ ጥላ እንጅ ሌላ በለለበት ቀን ። ➀ ፍትሃዊ መሪ ፣ ➁ ጌታውን በመገዛት ያደገ ወጣት ፣ ➂ ቀልቡ ወደ መስጊድ የሚንጠለጠል ግለሰብ ፣ ➃ በالله መንገድ ተዋደው የተሰባሰቡ ሁለት ግለሰቦች --በዚሁም እያሉ የተለያዩ ፣ ➄ ለህገ ወጥ ወሲብ ውብና ደረጃዋ ከፍ ያለች ሴት ስትጠይቀው :- "እኔ الله ን እፈራለሁ" ያለ ግለሰብ ፣ ➅ ሲመፀውት የቀኝ እጁ የሰጠችውን የግራ እጁ የማታውቅ ልክ (የሚደብቅ) ፣ ➆ ለብቻው الله ን አስታውሶ ዓይኖቹ እንባ የፈሰሱ ሰው ። " ⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵ https://t.me/daewaselefyabeharbu
Показать все...
🇸🇦ዳዕዋ ሰለፊያ በሀርቡ🇸🇦

ሸህ አህመድ የህያ አነጅሚ الله ይዘንላቸውና እንድህ አሉ፦ «የቢድአን ሰዎች መቃወም ኡማን መበተን ፣ ኡማውን መከፋፈል ነው ብሎ የሞገተ ፣ ይህ ሰው ጠማማ ነው።» 📚 ኢርሻዱ ሳሪ (83💐

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.