cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ťŕů€ łővě😍❤️❤️❤️❤️

t.me/truelove WELCOME #music #poem #profile pictures #funny videos #tki tok videos Are here!!!

Больше
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ሼር አድርጉት 🙏🙏🙏 እባካችሁ 🙏 እመቤት ደበበ :- ከሞት አድኑኝ😭" ይህች የ16ዓመቷ ቆንጅዬ ታዳጊ እመቤት ደበበ ትባላለች! ከተወለደች ጀምሮ የልብ ታማሚ ስትሆን እያደገች ስትመጣ ጀርባዋም እየጎበጠ መተንፈስ እየከበዳት ትምህርቷን መከታተል የማትችልበት ደረጃ ላይ ደርሳለች!! የደብረታቦር ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት አባል የሆነችው እመቤት ህመሟ ሲጠናባት ከድሬዳዋ አዲስ አበባ መጥታ ጳውሎስና ጥቁር አንበሳ ከአንድ አመት በላይ ህክምና ስታደርግ ቆይታ በመጨረሻም አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ማድረግ አለብሽ ተብላ ታዝማ ሆስፒታል * 500,000ብር ተጠይቃለች!! አባቷ በህይወት ስለሌለ እናቷም ጉሊት ቸርችራ ስላሳደገቻት ለህክምና የተጠየቀችውን ገንዘብ ማግኘት አትችልም!! ጎበዟ ተማሪ እመቤት በህይወት ቆይታ ትምህርቷን ለመቀጠልና ተመርቃ ለድሀ እናቷ ለመድረስ የእናንተ ደጋጎችን እገዛ ትሻለች🙏 ምንም ማድረግ ካልቻልን እየፀለይንላት #ሼር በማድረግ እንድረስላት🙏 * አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000344731776-ፈሰሰወርቅ ወ/ፃዲቅ አቢሲኒያ ብንክ 112836101 ፈሰሱ ወ/ፃዲቅ ስልክ :- 0942328386-እመቤት 0900192675-ፈሰሰወርቅ ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
Показать все...
Dear ጉንፋን why always me😭😤
Показать все...
የሀበሻ Philosophy: አንድ ሰው የፍቅር ዘፈን ያዳመጠ እንደሆን ፍቅር ይዞታል ማለት ነው🤦🏾‍♂🙆🏾‍♂🤦🏾‍♂🙆🏾‍♂🤦🏾‍♂🙆🏾‍♂
Показать все...
Фото недоступно
እናት ማለት እኮ 👉 100 ጊዜ ቃል ገብተህ 100 ጊዜ ቃልህን ብታጥፍ ለ101ጊዜ ቃልህን እንደምትጠብቅ ተሰፋ ታደርጋለች። 👉 100 ጊዜ ብታስቀይማት 100 ጊዜ ይቅር ትልሀለች 👉 100 ጊዜ ብታጠፋና ቢቆጡህ 100 ጊዜ ትሸፍንልሀለች! 👉 100 ጊዜ ብትጠይቃት 100 ጊዜ ትመልስልሀለች 👉 100 ጊዜ ምን አገባሽ ብትላት 101 ጊዜ አስተያየቷን ትሠጥሀለች 👉 1 ጊዜ 1 ነገር ብታደርግላት 100 ጊዜ ታመሠግንሀለች ባጠቃላይ እሷ ማለት የልጆችዋን ደስታ ለማየት ስትል ውበትዋን እድሜዋን ሁሉ ነገርዋን ምትሠጥ,ከወረት የፀዳ ንፁህ ፍቅር ምትሠጥ ድንቅ ስጦታ ናት ❤️እናቴ እወድሻለሁ❤️ ❤️ሌላ ምን እላለው❤️ ❤️የኔ አቅም ይሄ ነው❤️ እናት ለዘላለም ትኑር                             አሜን!!! #truelove 🎀🎀🎀
Показать все...
🎤Lidetsh zare new wefuwanegragnalech Gena bemaleda zemralshalech🎹🥁🎷🎸 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 ከአመታት በፊት በዘጠናዎቹ፣ ፈጣሪ እያየ ሰዎችን በአይኖቹ። ከሰዎቹ መሀል መልካም ሰው ስላጣ፣ አንቺን ልፍጠር ብሎ እቅዱን አወጣ ። አቅዶም አልተወም ሁለት ዘርን ወስዶ፣ በልዩ ጥበቡ ዘሩን አዋህዶ ። ፀባይን ሁሉንም አሟልቶ፣ ለእናትሽ ሰጣት ሲጨርስሽ ሰርቶ። እናትሽም በፍቅር ለፍታ አሳድጋ ይኸዉ አደግሽና ዛሬ ለዚህ በቃሽ የኔ 🄻🅈🅄 🥰🥰እድሜ ቁጥሩ ነው እሺ ዋናው ቁምነገሩ☺️☺️#eski demo lemereke😉እድሜሽ ይርዘምልኝ እንደ ማቱሳላ👴🥳🥳🥳እስከተፈቀድልሽ ጊዜ በደስታ ኑሪልኝ....ዋናው የእድሜ መብዛቱ ማጠሩ አይደለም እድሜ የሰራነው ነገር ነው....ማቱሳላ 950 አመት ኖሮ የሚኖርበትን ድንኳን እራሱ የቀየረ አይመስለኝ 🤔 ..እንደ ክርስቶስ 33 አመት ኖሮ አለምን ቀይሮ የሄደ አለና......እናም ያሰብሽው ነገር ሁሉ እሱ ፈጣሪ ላንቺ ይጠቅምሻል ብሎ የሚያስበውን ይስጥሽ.መቼ..?አሁን እጅግ በጣም አከብርሻለው demo ትልቅ ትልቅ እንዳትጫወቺ 🤪 ትንሿ ደሞአክብሮቴ ላንቺ እንዳይመስልሽ 😒 9ወር ችላሽ 🤰አሁንም ለቻለችሽ ይድረስ ለእናትሽ😂 እናም ሁሌም ምመኝልሽ ጥሩ ደረጃ ላይ ከፍታዉ ላይ ደርሰሽ በ mothersh አንደበት ለመመረቅ ያብቃሽ የኔ ሁሉ ነገር ..... የሀገሩ ገዢ ታላቁ ንጉስ በፍቅርሽ ተማርኮ ወርዶ ከፈረሱ እንኳንም ተወለድሽ ይልሻል ደሞ ስቀልድ ነው እንዳታመሪው ho😁😁😁😁😁😁 🎂🎂HAPPY BIRTH DAY🎂🎂 Yes you're birthday 💃💃💃 Yezare ...mnamn..amet behula 30 ametsh nw ..... adelem🙃 50 ametsh nw ........ adelem🙃 100 ametsh nw Awooooo 😂🤣 lemalet yabkan amen🙏beselam, betena, bedesta nurilgn!!!. Metenfes eskiyaktsh dres nurilgn😂...wdd aregshalew❤️❤️❤️😍 My Sis👩‍❤‍💋‍👩 My alem🌍 My sakita 😄 My ebd 😇 Zare eko download yetederegshbet ken new!! zelalemin wedshalew lemn bibaalalalalalalala tlk gudaye nesh kdmiya yemsetsh mwedsh 😅😂😉😉🎂🎂🎂🎂🎂 🇭 🇧 🇩  🎂🎂🎂🎂🎂😘😘😘😘 ❤እ❤ወ❤ድ❤ ሻ❤ለ❤ሁ ❤ወ ❤ድ ❤ሻ ❤ለ ❤ሁ #𝓮𝔂u

Eski wduchi tebaberugn eyegebachu like ena follow stulgn
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.