cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝐁𝐑𝐎𝐊𝐄𝐍 𝐇𝐄𝐀𝐑𝐓 ™

🥀💔 የረጉ ሚመስሉ ዝምታዎች ዉስጥ የማይታይ ትልቅ ትርምስ አለ 💔🥀 ⚡️WELLCOM TO BROKEN HEART 💔⚡️ ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 Cross any comment 👉@umuatikah1    👇REQUEST TO JOIN 👇 የሚለውን ንኩት

Больше
Рекламные посты
9 023
Подписчики
-2124 часа
-617 дней
-21030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ታዉቁታ ኢላሂን እኛን ለመማር ምክንያት ይፈጥርልናል🥹 ይሄው ነገ ዙል ሂጃ 9(አረፋ) ቀንን የፆመ ያለፈውን አንድ አመት ወደፊት አንድ አመት ወንጀል እምርለታለው እያልን ነው እየፆምን በዱዐችሁ አካቱን ባረከላሁ ፊኩም
Показать все...
👌 6
Фото недоступно
❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!
Показать все...
🥰 ምናልባት 🥰
😍 ጆይን 😍
Фото недоступно
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇
Показать все...
👍 1
🎁JOIN🎁
🎁JOIN🎁
🎁JOIN🎁
🎁JOIN🎁
Фото недоступно
🧑‍🍳 ዒድ እየደረሰ ነው ለኢድ ምን ልስራ ብሎ ማሰብ ቀረ ምን ለመስራት አስበዋል? 🧑‍🍳 🍿እንግዲያውስ በእጅ ስልኮ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻናል ልጠቁማቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኛሉ፡፡🍟
Показать все...
🍟🧑‍🍳 ሴት ከሆንሽ ተ🀄️ላ🀄️ይ 🧑‍🍳🍟
🍟👨‍🍳 ወንድ ከሆንክ ተ🀄️ላ🀄️ል 👨‍🍳🍟
✅👀 ማየት ማመን ነው 👀✅
🍟🍔 🍽🧑‍🍳 JOIN 🧑‍🍳🍽 🍔🍟

💔 ሀዘንህን ለመውደድ ሞክር ምናልባት የወደድከው ነገር ሁሉ እንደራቀህ እሱም ስቶደው ሊርቅህ ይችላል።
Показать все...
👍 21😁 13💔 5😢 3🤝 1
Фото недоступно
🗣ተከፈተ 🗣ተከፈተ🗣ተከፈተ🗣ተከፈተ 100%አምኜበት ምጋብዛችሁ ቻናል 🧁 ምግብ ለመስራት አስበዋል🍰 እንግድያውስ ልዩ የሀገር ውስጥና የውጪ የምግብ አሰራር የሚለቀቅበት የTelegram ቻናል ልጠቁማቹ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ያገኛሉ 🚫ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ‼️
Показать все...
🍕ፒዛ🍕
🥘ሽሮ 🥘
🎂ኬክ🎂
🍔በርገር🍔
🥩ክትፎ🥩
🍮ሶፍት ኬክ🍮
🍩ዶናት🍩
🍗ዶሮ🍗
🥞ፓንኬክ🥞
🍟ችብስ🍟
🥓ባቅላባ🥓
🍪ኩኪስ🍪
🌮ሸዋርማ🌮
🍖ጥብስ🍖
🫔ፈጥራ🫔
🍟🍲🍱ሁሉንም በአንድ ላይ🍱🍲🍟
Фото недоступно
❮❮ #ምናልባት💛 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!
Показать все...
👍 3
🥰 ምናልባት 🥰
😍 ጆይን 😍
.     ❤️‍🩹ሀዘንተኛው ልቤ❤️‍🩹    .      ✎ፀሐፊ፦ ኡሙ ኢማድ ╭───── • ❊ • ─────╮       #ክፍል_አስራ_አራት ❲⓮❳ ╰───── • ❊ • ─────╯ ....ኢሙ ተይ እንጂ በተቃራኒ አታስቢ እኔ እንደሱ አላደረግኩም አልኳት እሷም እንደ አደረግክ እማ ገዛ በአንደበትህ ነገርከኝ እኮ ለማነኛውም በጣም አመሰግናለሁ ብለ ጥላኝ ሄደች ምንድነው የአደረግከው ሙጂብ በራሴ በጣም ተበሳጨሁ ። ከዛን ህጄ ወደ ዶርም ተመለስኩ ህይወቴ አስጠልቶኛል በማግስቱ ከኢዘዲን ጋር ተገናኘው እሱም እንዴት ነህ ስለኝ ተዌኝ ባክህ ምን እንዴት አለኝ ሁሉም ነገር አበላሸሁት አልኩት ቆይ ምንድ ነው የአበላሸሀው አለኝ አንተ ለአፍነን የተባበልነውን ነገርካት እንዴ አልኩት እሱም አይ አልነጋርኳትም ገና አልተገናኘንም አለኝ ። በቃ ተዎ አትንገረት እኔ የሁለታችንም ተናግሬ አለሁ አልኩት ምን ማለት ነው ?? አለኝ አዎ እዞ ነገሮችን አበላሸሁት ያልኩህ እሱን ነው አልኩት፣ እሱም እስቲ የተፈጠረውን ንገረኝ አለ እኔም ቀጠልኩ............ እኔ ከኢማን ጋር ስንገናኝ አንተ አፍነንን እንደምትወዳት እነደነገርከኝ ነገርኳት እሺ ከዛስ ከዛንማ እኔም እንደምወድሽ ለእሱ ነገርኩት አልኳት ከዛን ኢሙ ተናደ እምባ እየተናነቀት ትተኝ  ሄደች ። አንተ ለምን እንዛ አደረክ የተስማማነው እንደዛ ነበር ??? አለኝ እኔም እኔ እንደዛ እንደምሆን አስቤ አይደለም አልኩት አዎ ሙጂብ ነገሮቹ አንተ እንደ አሰብክ እንደማይሆኑ እያወቅክ  ተደርገለህ ከዛን ተመልሴህ እንዴሱ እንዲሆን ፈልጌ አይደለም የአደረግኩት ትላለህ በጣም ጥሩ እንግዲህ እራስህ እንደ አባለሸሀው አስተካክለው እኔ አይመለከተኝም አለ ። እኔም ቆይ እራስህ አይደል እንዴ መውደድ ሀጥያት አይደለም ወንጀል መስረት ነው እንጂ ሀጥያት አለልክም??? እና መውደዴን መናገሬ አሁን ለምን ሀጥያት ሆነ ?? አልኩት እሱም ያንተ ሀጥያት ምን እንሆነ ተውቀለህ ሁሉም ነገር ግዜ አለው በግዜው ይሆናል ። አንተ ግን አሁን ግቢው ሙሉ ወሬው ስላ እናንተ በሆነበት ሰዓት ላይ እኔም ለእዞ ነገርኩት ማለት አልነበረብህም እንደዚህ ማለትህ ነው በሌላ እንዲተስብህ ያደረጋት አለኝ ። ሙጂብ አንድ ነገር ልንገርህ እዚህ ጊቢ ውስጥ ትልቅ ስም እና ክብር ከአላቸው ሴቶች መከከል አንዷ ኢማን ናት ስለዚህ እሷ ከምንም በላይ ለስሟ እና ለክብሯ ትጣነቀቀለች ። እሷ እዚህ ግቢ ውስጥ በአንድ አመት ትቀድማሀለች እስከዛሬ ከአንድም ወንድ ጋር ፍቅር የልጀመረች የምወዳትን ወንድ አጥተው ይመስላሀል ለስሟ ስትል ነው በእኛ ጀማዓ ውስጥም ትልቅ ክብር እና ስም አለት በትምህርት ቤቱም እንደዛው አለኝ ። ኢዘዲን የአለው ነገር እውነት ነው በአንድ አመት ትቀድመኛለች እሺ ግን አሁን ምን መድረግ አለብኝ ምን ይሻላል አልኩት አው የሳይኮሎጂ ተማሪ አይደል መላ አያጣም ብዬ ነው ። እሱም እሱን እናስብበተለን አሁን ሶለት ደርሷል እንሂድ አለኝ ከሱ ጋር አብረን ሄደን ሳገድን ከሶለት በኋላ ቅርዓት ስለ አለኝ ወደዛ ሄድኩ ። ሁለተኛ ቀንም እንዳ ባለፈው ምንም አልተነደድኩም እንዲትለኝ በተስፋ መጣበበቅ ጀመርኩ ግን አልመጣችም በአሁኑ ከምሯ እንደሆነ አይኖቿ ያስታውቁ ነበር እኔ በበኩሌ የማደርገውን አለቅም በጣም ጨንቆኛል ሁለተኛም ሶስተኛም ቀን ጠበቆኳት ግን አልመጣችም ። አላገኘም እንደ አንቺ የምረዳኝ  ዝምታዬ። ዛሬ ብትርቂኝም ውዴ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ውዴታዬ። ፍቅርሽ ብርቱ ነው ሀይለኛ ድንቅ ነው ውዴ ተዓምረኛ። መሸነፍን አምኖ ላለመባል ፈሪ፤ እረሳሁህ ይላሉ ብዙሀን አፍቃሪ፤ አንቺም እንደዛ ሆነሽ ርቃሽኝ እንዳትቀሪ። እንደ ቀልድ ቀናቶች አስቆጠሩ ከኢማንም ጋር አልተገናኘንም የአመቱ መጨረሻ ፈተናም እያደረሰ ነው ከፈተና ቦኋላ ሁሉም ለእረፍት ወደ ቤት ይሄዳል እስከዛ ከሷ ጋር ሰላም ከልፈጠርን ከእና መፈጠሬ ትረሰኛለች እሷ ራሳችኝ ማለት መበዴ ነው። ከኢዛዲን ጋር ተገናኘን ምን አዲስ አለኝ የው ነው ሁሉም ምንም ለውጥ የለም እስካሁን አላገኋትም አልኩት እኔ ትላንት አፍነንን  አግኝቼአት ነበር እና የአለውን ሁሉም ነግሬያታለሁ እና አነግረታለሁ ብላኛለች በቃ እሷን እንጠብቃት አለኝ እሺ ከማለት ውጪ ምንም አመራጭ የለኝም ስለዚህ ነገሮች እሰካ ምስታከከሉ ከመጠበቅ ውጪ ምንም አለረግም ቁርዓንም አሁን ጨርሻለሁ ድጋሜ እያቀረሁ ነው ሀዲስም ሃያቱ ሷሀበም ብዙ ስለ ሻሪዓ ተምሬያለሁ አልሃምዱሊላህ ። ከዛን በሁለተኛው ቀን እንደ ተለመደው ሀይቁ ደር ቦታዬ ላይ እንደተቀመጥኩ ዋና አሚረችን ወደ እኔ መጣ አሰላሙዓለይኩም ሙጂቤ አለኝ፣ እኔም ከተቀመጥኩበት እየተነሳው ........ ወሌይኩም ሰላም ኡስታዝ ኢድሪስ አልኩት ....... ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ አንድን ነገር አንተን ለማማከር ነበር አመጣጤ አለኝ ። ╭───── • ❊ • ─────╮   #ክፍል_አስራ_አምስት ❲⓯❳ ይቀጥላል ╰───── • ❊ • ─────╯         BROKEN HEART         BROKEN HEART
Показать все...
👍 39 4🥰 1😍 1