cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

4-4-2 ስፖርት በኢትዮጵያ™

✅ 4-4-2 በኢትዮጵያ በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች 👉 | ለcross ስራ ☞ @emakiya9 👉 | ስልክ ቁጥር +251941421061

Больше
Эфиопия12 922Амхарский10 526Спорт19 904
Рекламные посты
200
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

▪️ስሚዝ ሮው በአዲስ ሚና Football London ባወጣው መረጃ መሰረት ሚኬል አርቴታ ኤሚል ስሚዝ ሮውን የግራኒት ዣካን ቦታና ሚና እያስተማረው ይገኛል። አርቴታ ስሚዝ ሮው ይበልጥ ጥልቀት ያለውን ሚና ሊያስተምረው ስለሚፈልግ ስሚዝ በልምምድ ሜዳ ላይ በአማካይ ስፍራ ላይ እየሰለጠነ ይገኛል። አርቴታ ከዚህ ቀደም በማንችስተር ሲቲ ቤት ዴቪድ ሲልቫን ወደዚህ አይነት ሚና የቀየረበት የተሳካ መንገድ ስሚዝ ሮው ላይ በአግባቡ ሊሰራ እንደሚችል ይጠበቃል። በአጥቂ ስፍራ ላይ ካለው ከፍተኛ ፉክክር አንፃር ይህን የአማካይ ስፍራ ሚናን መላመድ ኤሚል ስሚዝ ሮው በአርሰናል ለሚኖረው ህይወት እጅግ ወሳኝ ይሆናል። "SHARE" | @ETHIO_ARSENAL
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አርሰናል 3-1 ቼልሲ 🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ 2-2 አርባ ምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና 2-2 አዳማ ከተማ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ አልሜሪያ 2-1 ኤልቼ ባርሴሎና 1-0 ኦሳሱና ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ሪያል ማድሪድ 🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል ፍራይበርግ 1-5 RB ሌብዝንግ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 ቶሉስ 0-1 ሌንስ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም 04:00 | ማን ሲቲ ከ ዌስትሃም 🇪🇹በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | መቻል ከ ድሬደዋ ከተማ 12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 02:30 | ቫሌንሲያ ከ ቪላሪያል 05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ካዲዝ 05:00 | ሄታፈ ከ ሴልታ ቪጎ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 01:00 | አትላንታ ከ ስፔዚያ 01:00 | ጁቬንቱስ ከ ሌቼ 01:00 | ሳለንትና ከ ፊዮረንትና 01:00 | ሳምፕዶሪያ ከ ቶሪኖ 04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ክሮምነሰ 04:00 | ላዚዮ ከ ሳሱሎ 04:00 | ሞንዛ ከ ኤሲ ሚላን 04:00 | ቬሮና ከ ኢንተር ሚላን 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ብረስት ከ ናንትስ 🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል 03:45 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት ድንቅ ሆኖ ያመሸው ማርቲን ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተሰይሟል @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
ማን ያሸንፋል?Anonymous voting
  • አርሰናል 🔴
  • አቻ 🤝
  • ቼልሲ 🔵
0 votes
Фото недоступноПоказать в Telegram
እ.ኤ.አ. በ 1998 FourFourTwo መጽሔት ዴቪድ ቤካም በ 2020 በፎቶ ላይ እንደምታዩት እንደዚህ እንደሚመስል ተንብዮ ነበር። 😂 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣️ "ይህ ክለብ ይመለሳል።" 📈 ፍራንክ ላምፓርድ ቼልሲ ለረጅም ጊዜ መጥፎ ጊዜያትን እንደማያሳልፍ ተናግራል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉 መልካም ልደት ለአስደናቂዉ ቅጣት ምት መቺ ዴቪድ ቤካም *48* 🏟 715 ጨዋታዎች ⚽️ 127 ጎሎች 🎯 137 አሲስት 🦁 115 የብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6 የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኤፌ ካፕ 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 2 ኮሚኒቲ ሺልድ 🏆🇺🇸 2 ሜጀር ሊግ ሶከር 🏆🇪🇺 ሻምፒዮንስ ሊግ 1 🏆🇪🇸 ላሊጋ 1 🏆🇪🇸 ሱፐር ኮፓ: 1 🏆🇫🇷 ሊግ 1: 1 One of the biggest icons in football history ❤️🔴 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አርሰናል ቼልሲ ባርሴሎና ጁቬንቱስ ዊልፍሬድ ዛሃን በነፃ ማስፈረም ይፈልጋሉ። መጪው ክረምት ነፃ ተጫዋች እንደሆነ ይታወቃል @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኒማኒያ ማቲች "ማንችስተር ዩናይትድ በሚቀጠለው የውድድር ዘመን ለዋንጫ እንደሚፎካከሩ እርግጠኛ ነኝ" ብሏል። @Bisrat_sport_433et  @Bisrat_sport_433et
Показать все...