cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Kitaabota Afuuraa pdf'n

Deemaa Addunyaa hundatti lallabaa. Mat 28:19

Больше
Финляндия3 423Язык не указанКниги19 681
Рекламные посты
332
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+1730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from TV Sagalee Dhugaa
00:47
Видео недоступноПоказать в Telegram
15.57 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Kiristaanummaa.
Показать все...
06:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
11.25 MB
👍 1
መዝሙረ ዳዊት @eotc_books_by_pdf.docx6.32 MB
1 SAFUU(NAAMUSAA) HOJII GAARII KIRISTIYAANUMMAA.docx0.66 KB
Repost from Misgaanuu Yaadasaa
Фото недоступноПоказать в Telegram
1
በጠየቃችሁት መሰረት መልካም በዓል ይሁንላችሁ ​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች 1, #ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, #ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, #ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል። 4, #አለመሳሳም :- አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29 5. #አክፍሎት :- እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው። 6, #ጉልባን :- ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው። 7, #ጥብጠባ :- ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው። 8, #ቄጠማ :- ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።  90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Показать все...
ሕማማት @eotc_books_by_pdf (1).pdf74.17 MB
👍 1 1
Torbee dhukkubii edited.pdf4.34 KB
Torbee dhukkubii edited.pdf4.34 KB
GAAFFII_SHAKKITOONNI_DURBOO_MAARIYAAM_IRRRATT_KAASANIIF_DEEBII.pdf5.78 KB