cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

Больше
Рекламные посты
923
Подписчики
+524 часа
+77 дней
+1830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

01:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
▯▩ ጥያቄ ለክርስቲያኖች▩▯ " እግዚአብሔር ከሰራው ስራ በሰባተኛው ቀን አረፈ አላህስ"?       ◍ በወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Показать все...
11.49 MB
👍 1
01:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
▯▩ ጥያቄ ለክርስቲያኖች▩▯ " እግዚአብሔር ከሰራው ስራ በሰባተኛው ቀን አረፈ አላህስ"?       ◍ በወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Показать все...
11.49 MB
👍 1
ፈጣሪ ሚስትንና ልጅን ከመያዝ የጠራ ነው። በአሏህ ሥም እጅግ በጣም ሩኀሩኅ እድግ በጣም አዛኝ በሆነው። وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا «አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ መርየም 88-90 የባይብሉ እግዚአብሔር ግን "እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና ኤፍሬምም በኩሬ (የመጀመሪያ ልጄ)ነውና____ትንቢተ ኤርሚያስ ምዕ 31:9 ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ ተብሏል።የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ላይ የሰው ልጅ አእምሮ ሊቀበል የሚችለው ከአፍሪካ የተወለደ ልጅ አፍሪካዊ ፣የቻይናው ቻይናዊ ፣የሕንዱ ደግሞ ሕንዳዊ ፣መምሰሉን ነው።የአምላክ ልጅ ደግሞ አምላክን መምሰል አለበት።የዚህ ብቸኛ የፈጣሪ ልጅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምስልና ቅጂዎቹ በአያሌ ሰዎች ዘንድ ይገኛሉ።Jesus of Nazareth or king of kings ተብለው በሚጠሩት ፊልም ላይ ኢየሱስም ሆነ የሠራውን ተዋናይ ጆፈሪ ሀተሪን ስንመለከት የክርስቲያኖቹ አዳኝ ዞማ ጸጉሩ ፣ሰማያዊ ዓይኑ፣ስልካካ አፍንጫው ከቆንጆ ቁመናው ጋር ከአየሁዳዊ ይልቅ ጀርመናዊ ይመስላል። በእርግጥ ልጅ ነጭ ከሆነ አባትም ነጭ (አምላክ)ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ በምድረ ገጽ የሚገኙት ጥቁር ዘሮች ሁሉ ሳያውቁት የአምላክ የእንጀራ ልጆች እንደሆኑ ስለሚሰማቸው የበታችነት ስሜት ከነፍሳቸው ጋር ተዋህዷል። ምንም ያህል የፊት የቆዳና የጸጉር አለስላሽ ቅባቶች ቢወስዱም ይህንን የበታችነት ስሜት ከቶውኑም ሊያጠፉት አይችሉም።እንደ ሙሥሊሞች አመለካከት አምላክ ነጭም ጥቁርም ፣ሚስትና ልጅም የለውም ።የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው ከሚችለው በላይ ነው። መጽሐፍ ቅዱሥ ግን፦ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሕዝቅኤል እንዲህ ሲል መጣ: "" የሰው ልጅ ሆይ! ከአንድ እናት የሚወለዱ ሁለት እኅትማማቾች ነበሩ፣ እነርሱም በወጣትነታቸው ወራት በግብጽ ሲኖሩ ክብርናቸው ን አጥተው በመዋረድ አመንዝሮች ሆኑ።ከእነርሱም ታላቂቱ ኦሆላ ትባል ነበር፣ የምትወክለውም ሰማርያን ነው፣ታናሺቱ ደግሞ ኦሆሊባ ትባል ነበር፣ የምትወክለውም ኢየሩሳሌምን ነው፣እኔ ሁለቱንም አግብቼ ልጆች ወለዱልኝ""። ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ 23:2-5 (ቀለል ያለ ዐማርኛ መ.ቅ)። መውለድና ሚስት ማግባት የፈጣሪ ባሕሪ ነውን?? በትህትና መልሱልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁኝ። ወሠላሙዐለይኩም ✍️ዙዙዬ (ሠሚራህ) ነኝ የተወዳጁ ወሒድ ተማሪ https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion
Показать все...
ክርስቲያን መሆን ጉዳቱና ጉዱ

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.

ደጋግመን ልንከፍታቸው ሞክረን እን(ም)ቢ ባሉን ከፊታችን ባሉ የተዘጉ በሮች ምክንያት አላህ እንዳልወደድና መልካም ነገር እንደነፈገን አስበን ይሆናል። ምናልባት ግን ከበሩ ኋላ ያለውን ብናውቅ ኖሮ ስለዘጋብን አላህን አብዝተን ባመሰገንን ነበር። "وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ "
Показать все...
ደጋግመን ልንከፍታቸው ሞክረን እን(ም)ቢ ባሉን ከፊታችን ባሉ የተዘጉ በሮች ምክንያት አላህ እንዳልወደድና መልካም ነገር እንደነፈገን አስበን ይሆናል። ምናልባት ግን ከበሩ ኋላ ያለውን ብናውቅ ኖሮ ስለዘጋብን አላህን አብዝተን ባመሰገንን ነበር። "وَعَسَىٰٓ أَن تَكْرَهُوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ خَيْرٌۭ لَّكُمْ ۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّوا۟ شَيْـًۭٔا وَهُوَ شَرٌّۭ لَّكُمْ "
Показать все...
አንተ አክብደህ የምታየው .. ለአላህ ቀላል ነው፤ ለአንተ ትልቅ .. ለአላህ ትንሽ ነው፤ ይህማ አይቻልም ያልከው .. አላህ ዘንድ ተራ  ነው። ከአንተ የሚጠበቀው በሩን ደጋግመህ ማንኳኳት ነው.. እርሱ በጥበቡ ሕይወትህን ያስተካክላል !
Показать все...
01:41
Видео недоступноПоказать в Telegram
▣ "አዎ ወንድ ልጅ አመልካለሁ" ! ------------------------------------------ ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
Показать все...
o0hEqfSNhQiRBlBEQl2iAeBPIDjiIugim2ELzu.mp41.81 MB
Repost from Sαlαh Responds
01:41
Видео недоступноПоказать в Telegram
▣ "አዎ ወንድ ልጅ አመልካለሁ" ! ------------------------------------------ ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
Показать все...
o0hEqfSNhQiRBlBEQl2iAeBPIDjiIugim2ELzu.mp41.81 MB
ለኢየሱስ አምላክነት ከሚቀርቡ ጥቅሶች መካከል ዕብራውያን 1:1-10 ማብራሪያ በወንድም ነጃ ያንብቡ ያስነብቡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/eslmnan_teqebelu/491
Показать все...
ነጃ የንጽጽር መድረክ | 𝐍𝐞𝐣𝐚 𝐂𝐨𝐦𝐩𝐚𝐫𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

ነገረ ዕብራውያን በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 20፥14 *«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና አምልከኝ*፡፡ ሶላትንም በእርሷ እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡ إِنَّنِىٓ أَنَا ٱللَّهُ لَآ إِلَٰهَ إِلَّآ أَنَا۠ فَٱعْبُدْنِى وَأَقِمِ ٱلصَّلَوٰةَ لِذِكْرِىٓ አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆለለው ክርስቲያኖች የእኛ የሚስሊሞችን የስንት አመታት ጥያቄዎች መመለስ ሲያቅታቸው ኢየሱስን አምላክ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ስንት አመታትን ኢየሱስ አምላክ ነኝ ያለበትን አምጡ ስንላቸው ህፃን የሚያታልሉ ይመስል አንዴ ሊል አልመጣም ሊያሳይ እንጂ አንዴ ለአብ የተባለውን በግድ እጂን ጠምዝዘው ለኢየሱስ ለማድረግ እየጣሩ ብዙ አሳልፈናል አሁን ደሞ ኢየሱስ ምን ፈጠረ ኢየሱስ አምላክ ለመሆኑ ማስረጃ ስጡን ስንል ዕብራውያን 1:1-10 ማለት ጀምረዋል እውን ይሄ ክፍል የኢየሱስ አምላክነትን ያሳያልን እንመልከት ከዛ በፊት ግን ዕብራውያን ፀሀፊ ማነው? ጳውሎስ 14 መልዕክቶችን እንደፃፈ የሚታመን ሲሆን እነዚህ ደብዳቤዎች በተለያዩ አካባቢ ለሚኖሩ ሰዎች እንዲሁም ግለሰቦች የተላኩ ናቸው። ሮሜ፣ ቆሮንቶስ 1 እና 2፣ ገላትያ፣ ኤፌሶን፣ ፊልጵስዩስ፣ ቆላስይስ፣ ተሰሎኔቄ፣ ዕብራውያን ለተጠቀሱት ማህበረሰብ የተላኩ ሲሆኑ፤ ጤሞቴዎስ 1 እና 2፣ ቲቶ እና ፊልሞና ደግሞ ለግለሰቦቹ የተፃፉ ናቸው። ይሁን እንጅ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ዕብራውያንን ጨምሮ 7 መልዕክቶች በይዘታቸውና በአፃፃፍ ስልታቸው ከሌሎቹ የጳውሎስ ስራዎች ጋር የማይዛመዱ በመሆናቸው የጳውሎስ ተማሪዎች ፅፈዋቸው ሊሆን እንደሚችል መላምት አለ።(1) ዋቢ መፅሀፍትን ተመልከት!! __ (1) Felix Just, S.J. “New Testament Letter Structure” from…

ሀ) ሰላት፦ ለሙስሊሞች በ24 ሰዓት ዉስጥ አምስት ጊዜ ሰላት መስገድ ግዴታ ነው። ሰላት የሚሰገድበት ጊዜ ከፊሎቹ የሰላት ጊዜ ከፀሐይ እንቅስቃሴ ጋር ይያዛሉ።ለምሳሌ፦ሱብሂ ሰላት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ንጋት ላይ፥ የዙሁር ሰላት ደግሞ ልክ እኩለ ቀን ጥቂት እንዳለፈ ፀሐይ ከመሃል አናት ተንሽ ዘንበል ስትል ጀምሮ፥የአስር ሰላት ደግሞ ከሰዓት በሚባለው ጊዜ በፀሐይ አማካኝነት የሚፈጠረው የአንድ ነገር ጥላ(shadow) የነገሩን ቁመት እኩል ወይም እጥፍ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ(በአብዛኛው 10 ሰዓት ገደማ) ፥የመግሪብ ሰላት ደግሞ ልክ ፀሐይ ከጠለቀች ጀምሮ ይሰገዳል። የኢሻ ሰላት ደግሞ በፀሐይ መጥለቅን ተከትሎ በሰማይ ላይ የሚታየው ቀይ ድንግዝግዝ ያለ ብርሃን ሙሉ ለሙሉ ከጠፋበት ጊዜ አንስቶ ናቸው። ለ) ረመዳን፡- የረመዳን ወር መግባት የሚረጋገጠው የአዲስ ጨረቃን መወለድ መታየት አልያም የወሩ ቀናት 30ኛ ቀን መሙላቱን በማረጋገጥ ሲሆን የእለቱን ጾም ደግሞ ንጋት ላይ ፀሐይ ሊወጣ-ሊነጋ ሲቃረብ ይያዝና ምሽት ፀሐይ ስትጠልቅ ይፈታል። ሐ) ሐጅ፦የሐጅ ጊዜው/የዙልሂጃ ወር/ መግባት ከጨረቃ አቆጣጠር መሠረት በማድረግ የጨረቃ ዑደት 30 ቀን ሲሞላ ወይም በ29ኛ ቀን ላይ አዲስ ጨረቃ ስትታይ ወሩ መግባቱ ይረጋገጣል። ሐጅ ከተጀመረ በኋላ ከፊሎቹ ተግበራት በፀሐይ ሁኔታ ጋር ይያዛሉ።ለምሳሌ የዐረፋ ቀን ተግባራት፥ በሚና የሚሰገደው ሰላት ጊዜ፥ ወደ ሙዝደሊፋ ጉዞ ጊዜ፥ ወደ አረፋ ጉዞ ወዘተ ከፀሐይ እንቅስቃሴ ጋር ይያዛሉ። መ) ዘካ፦ ዘካ ሲወጣ አንድ ገንዘብ ዘካ ለማውጣት መጠኑ መድረስና ገንዘቡ በግለሰቡ እጅ አንድ ዓመት መቆየቱ ይታያል። በዚህ ጊዜ ዓመት የሚሰላው በጨረቃ አቆጣጠር አንድ ዓመት(354/355 ቀናት) እንጂ በፀሐይ አቆጣር አንድ ዓመት(365 ቀናት) አይደለም። ሠ) የበዓል ቀናት፦ ኢድ-አልፊጥር እና ኢድ አል-አደሃ እለት ከአዲስ(ለጋ) ጨረቃ(ሂላል) ጋር ይያዛል። ለዚያም ነው «ጨረቃ ከታየ” የሚባለው። ረ) የሱና ጾሞች፦የአረፋ ቀን ጾም(ዙልሂጃ 9ኛ ቀን)፥የአሹራ ቀን ጾም(የሙሀረም 10ኛ ቀን ጾም) እና የአያመል ቢድ ጾም በጨረቃ አቆጣጠር ባለው በየወሩ ባሉት በ13፥14፥ እና 15ኛ ቀናት የሚጾም የሱና ጾም በጨረቃ አቆጣጠር መሠረት ነው። ሸ) ፍቺ የፈጸመች ሴት ሌላ ከማግባቷ በፊት ከቀደመው ጋብቻ በማህጸኗ እርግዝና መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ሦስት ወራት መጠበቅ እንዳለባት(አል-በቀራህ፡228) ላይ የተጠቀሰው ከጨረቃ ዑደት ጋር በተያያዘው ወር ነው። ቀ) በላቸው የሞተባቸው ሴቶች ደግሞ አራት ወራት ከአስር ቀናት መጠበቅ እንዳለባቸው(አል-በቀራህ፡234) የተጠቀሰው ከጨረቃ ዑደት(አቆጣጠር) ጋር በተያያዘው ወር ነው። በ) የአንድ ልጅ የእርግዝናና ከጡት መለያ ጊዜው ድምር በጠቅላላው ሠላሳ ወራት መሆኑ(አል-አህቃፍ፡15) በቁርኣን የተጠቀሰው ከጨረቃ ዑደት አቆጣጠር ጋር በተያያዘው ወር ነው። በቀጣይ ክፍል ደግሞ አላህ ካለ የሂጅራ ዘመን አቆጣጠር እንዴት እንደተጀመረ እንመለከታለን። እስከዚያው ቸር እንሰንብት። ይቀጥላል..
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.