Ethiopian Teachers Association
Открыть в Telegram
736
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+230 день
Архив постов
+1
በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር
#Ethiopia | የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።
የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።
በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።
"ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመወሰን ተጨማሪ ጥናት ያስፈልጋል" የገንዘብ ሚኒስቴር
91.4 ቢሊየን ብር የሚጠይቀው የመንግስት ሰራተኞች "የደሞዝ ጭማሪ" ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡
በጭማሪው 2.3 ሚሊየን የፌደራልና የክልል መንግስታት የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች፣ 56ሺህ ተሿሚዎች፣ ለሀገር ደህንነት ሲባል ቁጥራቸው የማይቀመጠው የክልል ፖሊስ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የመከላከያ ሰራዊት እና የፀጥታ አካላትን ጨምሮ የደሞዝ ማሻሻያው ተጠቃሚ ናቸው፡፡
የገንዘብ ሚኒስትሩ ለዝርዝር የደሞዝ መግለጫው በፃፉት መግቢያ "… በተለይም ዝቅተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች በኑሮ ውድነት እንዳይጎዱ እና ሊደርስ የሚችለውን የኑሮ ጫና በመጠኑም ቢሆን ለመቋቋም እንዲችሉ…" የሚል አገላለፅ መጠቀማቸው ጭማሪው በቂ አለመሆኑን መንግስትም እንዳመነበት ያመላክታል፡፡
በጭማሪው ዝቅተኛው የመንግስት ሰራተኛ ደመወዝ 4,760 ብር ሲሆን ቀድሞ ከነበረው 1,100ብር በመቶኛ የ332.7% ጭማሪ ተደርጎበታል፡፡
ከፍተኛው 20,468 ብር ደመወዝ በ5% ጭማሪ 21,491ብር ደርሷል፡፡ የተጠበቀው ጭማሪ ቢደረግም ከ6,000 ብር በታች የሚያገኙት ደሞዝተኞች ከአጠቃላዩ 47.9% በመቶ መሆናቸው አሁንም ቢሆን በመሪር ድህነት ውስጥ ያለው ቤተሰብ ከፍተኛ መሆኑ ይታያል፡፡
ቀሪ 41% (ደመወዛቸው 6,000-10,600 ብር የሆኑ) መደበኛ ድህነት ውስጥ ሲገኙ ገቢያቸው ከ10,556ብር በላይ የሚገኙትም ልዝብ ድህነት ውስጥ ያሉ ናቸው፡፡
ይህ ልኬት በአለም አቀፍ የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ወጪዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የቤተሰብ ጥናት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመተመን የሀገር ኢኮኖሚ እድገትና ምርታማነት፣ የሰራተኛው ወርሃዊ ፍጆታ እንዲሁም አንድ ሰው የሚያስፈልገውን ዝቅተኛ ካሎሪ (የተመጣጠነ ምግብ ትመና) ማስላት ስለሚያስፈልግ መረጃዎቹ እስከሚጠቃለሉ ለዝቅተኛ ደሞዝ ትመና የሚጠጋጋ ማሻሻያ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ይህ የደሞዝ ማሻሻያ ከስድስት አመታት በኋላ እንደመደረጉ የመንግስት ሰራተኞች የአሁኑን የምንዛሬ ልዩነት ብቻ ሳይሆን ለአመታት እየተደመረ የመጣውን ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ይቋቋሙታል ማለት ዘበት ነው፡፡
ስለሆነም መንግስት ከደሞዝ ማሻሻያው ጎን ለጎን የገበያ ዋጋ እንዳይንር የሚያደርጉና ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ማህበረሰብ ሊደጉሙ የሚችሉ ተጨማሪ ኢኮኖሚያዊ መፍትሄዎችንም ሊጠቀም ያስፈልጋል፡፡
. ፍቅር እስከ መቃብር!
ክፍል 2
🛑 በሙሉ ጥረት
“ፍቅር እስከ መቃብር” ተከታታይ ፊልም በአዲሱ ዓመት ለተመልካች መቅረብ ጀምሯል።
ልንኩን በመጫን ቻነሉን join ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fikerEskemekebir
https://t.me/fikerEskemekebir
. ፍቅር እስከ መቃብር!
ክፍል 1
🛑 በሙሉ ጥረት
“ፍቅር እስከ መቃብር” ተከታታይ ፊልም በአዲሱ ዓመት ለተመልካች መቅረብ ጀምሯል።
ልንኩን በመጫን ቻነሉን join ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fikerEskemekebir
https://t.me/fikerEskemekebir
. ፍቅር እስከ መቃብር!
ክፍል 1
🛑 በሙሉ ጥረት
“ፍቅር እስከ መቃብር” ተከታታይ ፊልም በአዲሱ ዓመት ለተመልካች መቅረብ ጀምሯል።
ልንኩን በመጫን ቻነሉን join ያድርጉ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fikerEskemekebir
https://t.me/fikerEskemekebir
https://t.me/major/start?startapp=1139986191
👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
75⭐️ invite bonus for you
200⭐️ if you are Premium Major
https://t.me/major/start?startapp=1139986191
👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
75⭐️ invite bonus for you
200⭐️ if you are Premium Major
🏷 የወደፊቱ ቢት ኮይንን ይተካል የተባለለት የራሱን Block chain እየመሰረተ ያለውን የTap swap Coin በነፃ ለመሰብሰን ያላችሁ ጊዜ እስከ June 30 አንድ ወር ብቻ ነው። ልብ አድርጉ ኖት ኮይን በነፃ ሲታደል ውሸት ነው እያሉ ተዘናግተው ከ50,000-200,000 አሁን ባለው የኖት ኮይን ምንዛሪ ያጡ አያሌ ናቸው።
✅ሳይሸጡ የያዙት ደግሞ የነገ ሚሊየነር መሆናቸው ምንም አያጠያይቅም። አሁን Not coin በነፃ ሳይሆን በdollar ብቻ ነው መግዛት የምትችሉት።
✅ ስለዚህ ፍጠኑ ከታች ባለው Link የTap swap coinን በነፃ ሰብስቡ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1139986191 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1139986191 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
በTelegram ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ??? እንግዲያውስ ከስር ባለው ልንክ ገብተው በቶሎ ይስሩ !!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1139986191 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift 🎁
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Do you want to make money with Telegram??? So enter the link below and act fast!!!
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1139986191 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift 🎁
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ከስር ባለው ልንክ ገብተው ገንዘብ ይስሩ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1139986191 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
