cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

𝑯𝒂𝒃𝒆𝒏𝒊🩷

የተመኘሽ ሁሉ ደርሶ እንዳይበላሽ ውበት ብቻ ሳይሆን እንደ ጽጌረዳ እሾህ ይሁን ገላሽ።🌹 Ig reel 🌅 pic 📜 poem 🎶music

Больше
Рекламные посты
434
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🥰 1
አንድ ሞኝ አፍቃሪ..... . . ጥርቅምቅም እዉቀቱን እያንጠፈጠፈ፤ ለሚወዳት እንስት እንዲህ ብሎ ፃፈ፤ . አንቺ የኔ ፀሐይ.... . ጨለማ ህይወቴን ፈንጥቀሽ ያበራሽ፤ ከልቤ ምጥገጥሚ ግጣም ኮከቤ ነሽ። . ከአፈር ያበጃጀሽ እግዜር እጁን ታጥቦ፤ ከሁሉም አብልጦ የሰራሽ አስዉቦ። . እንዲህ እንዲህ እያለ...... . ቃላት አሰካክቶ ይገጥማል ይፅፋል፤ ዉበቷን ለመግለፅ ሲዳክር ይዉላል። ከመቼ ጀምሮ? . እግዜሩም ላንድ ሰዉ ማድላትን ያወቀዉ ፤ እጁን ዉሃ ታጥቦ መፍጠር የጀመረዉ። ...................................👀 @habeni21
Показать все...
🔥 2
😔😢ድብቅ ነው😢😔 ከንፈሬ ተገልጦ ጥርሶቼን ባይሸፍን         ቢያለብሰኝ ፈገግታ የውስጤን መከፋት የልቤን ጠባሳ        ሸሸገው ከእይታ። : እውነታው ግን : ከሰው ተሸሽጌ ከጎጆዬ ስሆን         ለብቻዬ ስቀር ብሶቴ ተነስቶ እምባዬ ይፈሳል       ከአይኔ ሲንደረደር። የሚፈሰኝ እምባ አካሌን እያራሰው        መውረዱን ባይተውም              ውስጤ ሚነደውን የልቤ ውስጥ እሳት        ሊያጠፋው አይችልም። @habeni21 <><><><><><><><><><><><><><><>         
Показать все...
🔥 3
ይኾኖ❗️⁉️
Показать все...
የዛን ቀን ተገናኝተን ይሆናል! እንኳን ሰው ራሴንም መሸከም የሚከብደኝ ቀን! እንኳን ስለሌላ ስለራሴም መስማት የደከመኝ ቀን! አይምሮዬን የት ልጣለው የምልበት ቀን! ከራሴ ወዴት እንደምመሸሽ ግራ የገባኝ ቀን ! ስለጠሉኝም ስለሚወዱኝም ሰዎች ማሰብ የሰለቸኝ ቀን! ሀይማኖት ንባብ ዝና ብር በሰው መከበብ ሁሉም የደከሙኝ ቀን! ውይይት አይደለም ሰላምታ የሰለቸኝ ቀን! ያን ቀን ተገናኝተን ይሆናል .... እንጂ አንተ/አንቺ ጠልቼ አይደለም! ኤልያስ ሽታኹን
Показать все...
😢 3
Alamata is back💪💊💊
Показать все...
💯 4👎 2👍 1
Thiss song🥹🫶
Показать все...
💘 3🥰 1
👍 1
Old fashioned but forever in style.🖤
Показать все...
🔥 5🙈 1
🤎
Показать все...
🥰 6🔥 1