cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ከዚም ከዚያም👀

This channel discuss about psycological ,social issues,songs,biography of wellknown people and other many things as a multipurposal channel

Больше
Рекламные посты
210
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from FOR ተማሪ
02:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል!  Share  አድርጉ እባካችሁ🙏 ‼️❌❌❌‼️ ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯 ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ። 🇪🇹Say NO!! ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! 🛑Petition ለመፈረም https://keap.page/gq193/.html             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk https://t.me/+HciAKY247AcxZGZk
Показать все...
6.94 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
አእምሯችን እንደ ጉግል (Google) ነው  አንድ ሰው እንዲህ ሲል ሰማሁትና ሙከራን አደረኩኝ፡፡ እውነትነት አገኘሁበት፡፡ ጉግል (Google) ላይ ግቡና ለምሳሌ፣ “ቡና በአይናችን የማየት ብቃት ላይ ያለው አጉል ተጽእኖ” ብላችሁ ፍለጋ (Search) ብታደርጉ፣ አብዛኛው የሚመጣላችሁ ውጤት ቡና በአይናችን ላይ የሚኖውን አጉል ተጽእኖ አስመልክቶ ነው፡፡ በተቃራኒው፣ “ቡና ለአይናችን ያለው ጥቅም” ብላችሁ ፍለጋ (Search) ብታደርጉ፣ አብዛኛው የሚመጣላችሁ ውጤት ቡና ለአይናችን የሚኖውን መልካም ነገር አስመልክቶ ነው፡፡ “አእምሯችንም እንደዚሁ ነው” ይለናል ይህ ሰው፡፡ ስለመውደቅና ስላለመሳካት የምናሰላስል ከሆነ አእምሯችን ካለፈውና ከዛሬው ሁኔታችን የውድቀትን ምሳሌዎች በመለቃቀም ምን ያህል ውዳቂ እንደሆንን ያመለክተናል፡፡ በተቃራኒው፣ ስለ ስኬታማነት ካሰላሰልንን እስካሁን የተሳኩልንን ነገሮች እንድናስብና አሁንም ሆነ ወደፊት ሊሳካልን ስለሚችልባቸው መንገዶች ማሰብንና መመልከትን እንድንጀምር ትኩረታችንን ይቃኝልናል፡፡ አእምሯችሁ ምን እንደሚሰላስል ለመቆጣጠር የምታዩትንና የምትሰሙትን ማጣራት የግድ ነው፡፡ በዚህ መልኩ የአእምሯችንን “የፍለጋ ማሽን” (search engine) ካልተቀጣጠርነው ማንነታችን ያንን ያሰላሰለውን ነገር ፍለጋ መሰማራቱ አይቀርም፡፡ 
Показать все...
Our channel members Please guys go to this bot and vote for Rmaster project 🙏 bot = @a2sv_expo_feedback_bot
Показать все...
betel is involved in A2sv Project so guys go to this bot and vote for Rmaster project 🙏 bot = @a2sv_expo_feedback_bot
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
This is the project you have to choose 😉
Показать все...
🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን? አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡ የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡ Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡ Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡ Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡ Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡ Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡ Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡ Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡ Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡ Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…
Показать все...
👍 1
ስማኝ............. . . ተስፋ አስቆራጭህ ቢበዛም ነገህን በዛሬ መትር... ክንፍህን ቢመቱህ እንኳን ተንፏቀህ ለመሄድ ሞክር... . . ያለፈ አሉባልታህን አፈር ማስ በቃ ቅበረው.. ትላንትህ አያስጨንቅህ ለነገ ዛሬህን ኑረው... . .
Показать все...
Entrance Hub Ethiopia.mp31.54 MB
🔥 1
Показать все...
ዩኒቨርሲቲ መግባት ያዋጣል?

Hope You Enjoyed It. Stay Subscribed. Join our growing community for live Q&A with me ►

https://t.me/hustlerhabesha

[Credits] Research & Script: Yonas Moh Director & Creative Producer: Zelan Family, Yonas Moh. Editors & Motion Graphics: Zelan Family, Mideksa Mengistu 🍿 WATCH NEXT: How I get my first job ►

https://youtu.be/YDasGVcFjsw?si=hyG9K-G9bGJxk6F_

How to make money as a student ►

https://youtu.be/2W8Sg21Pu3E?si=7g6Z_eYPnNpXPB6S

Everything you need to know about Digital Marketing ►

https://youtu.be/nR2P3-hoHxk?si=Qk_9sOYa9A7ixaRy

Let's Connect: 📸 IG: @yonasmoh

https://bit.ly/3ZNs6BW

🐦 Twitter: @yonasmoh

https://bit.ly/3ZSz7BF

**************************** All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.