cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

◦◎●Versªtle fĭŋđěr ●◎◦

(ፍፃሜ) ተወደድኩኝ ብሎ ወሬ ሲያመላልሱ እሱ ወሬ ሲያመጣ ደረጃው ሲቀንስ ደረጃ ሲቀንስ እሱ ወሬ ሲያመጣ ከሰው ሁሉ አዕምሮ ከነአካቴው ወጣ 😏 @Selina's Versatile finder 👈ሁለገብ በዚህ Chanel 👇ውስጥ 👇 ግጥም 👈ቀልድና ቁም ነገር 👈 picture 👈number 👈 አጓጊ Fictional 👈 . . no tata just fata ✌ @piece

Больше
Рекламные посты
204
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
አረ ወዴ ዘመኑንም እያየሽው እየቀለድሽ ነው ምን ተሻለ ያልሽው በሰው ልጅ ልብ ላይ ታትሞብን ክፋት ለምጠፋው አለም ቀን ለሊት በመልፋት እምነታችን ጥለን እምነትን ለማጥፋት ስንኮትን እያየሽ ምን ተሻለ ማለት ይከብዳል ውድየ መልስ ያጣ ጥያቄ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ውዴ እያረከሱ ሰይጣኒዝም እምነት በይፋ ካነገሱ ምን እንደሚሻለን አላውቅም ነው መልሱ እንዳይፀልዩልን ፁመው እየቀደሱ የእምነት አባቶችም ተጣሉ ረከሱ በሰው ደም ሲጨቀይ እያየሁ መቅደሱ ሰው እምነቱን ጥሎ ጌታንም ከረሱ ጌታን እያስቆጡት ምህረቱን ካነሱ ሰይጣን ሰው ሆኖ ሲሾም ለመቅደሱ የጌታ እውነት ቃል መፀሀፍ ቅዱሱ ሲሻር ሲገረሰስ መመሪያው በነሱ እያየሁት በዓይኔ ቃል አጣሁ ለመልሱ አጥፍተው ሲያጠፉን ሰው ገለው ሲነግሱ ለሰው ሞት አነሰው ልበል እንጅ ውዴ ምን እንደሚሻለን እርቆኛል መልሱ
Показать все...
ሰዎች እሳት ላይ እየተራመድክ ቢያዩክ ምን አይነት የማያቃጥል እሳት ነው ይላሉ እንጂ ምን ያህል ጠንካራ ሰው ነህ አይሉህም። ስለዚህ ያለህ አማራጭ እራስህን እያበረታህ መንገድህን መቀጠል ነው !!
Показать все...
# የበርጫ _ቤት_ወጎች 1:~ ምንም እንኮ ረዥም ብትሆንም ነገን ማየት አትችልም። : 2:~ ታዋቂ ሜካኒክ ብትሆንም ሰበር ዜናን መጠገን አትችልም። : 3:~ ሚሊዮን መኪናዎች ቢኖሩህም አልጋ ክፍል በእግርህ መሄድህ የግድ ነው። : 4:~ ታዋቂ ዋናተኛ ብትሆንም አሳ መሆን አትችልም። : 5:~ የምድራችን ጠንካራው ሰው ብትሆንም ተራራን ማንቀሳቀስ አትችልም። : 6:~ ታዋቂ ፖሊስ ብትሆንም ነፋስን መያዝ አትችልም። : 7:~ ምንም እንኮ ነጭ ብትሆንም ጥላቤትህ ግን አሁንም ጥቁር ነው። : 8:~ ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ኑሮ ውሀ ባልያዘ ነበር። : 9:~ ያየውን ሁሉ መመያዝ የሞከረ አንድ ቀን እባብ ጨብጦ ይነደፋል። : 10:~ ተመረኩኝ ብለህ ከተረገመ ሰው ጋር አትዋል። : 11:~ የጠወለጉ ቅጠሎች መርገፍ ለአረንጎዴዎች ማስጠንቀቂያ ነው። : 12:~ የቅርብ ወዳጅ የቅርብ ጠላት ነው። : 13:~ ጥሩ ጎደኛን በቀላሉ መግዛት አትችልም፣ግን በቀላሉ መሸጥ ትችላለህ። : 14:~ ሰው መሞቱን ሳይፈልግ ለምን መንግስተ ሰማያት መግባት ይፈልጋል? 😋part 2 ይቀጥል??
Показать все...
መቼ እንደምለምንሽ ታውቂያለሽ---ኤሊ የአለማችን ፈጣን ራጭ ስትሆን 😁
Показать все...
ነይ ልጋብዝሽ💃🏿 ብሎ ከቤቴ አስወጥቶኝ ፣ ቡዳ ብቻ ነው ሳይከፍል ሚበላው ይላል እንዴ😏 #ጀዝባ
Показать все...
😎*ሀብታም ቤት ግብዣ**** ***** አንዱ ሀብታም ቤት ለእንግድነት ሄዶ . ጥያቄ፦ምን መጠጣት ይፈልጋሉ? ጭማቂ፣ ሻይ፣ ወይስ ቡና? . መልስ፦ሻይ ይሁንልኝ . ጥያቄ፦ምን አይነት ሻይ በቅመም፣ በሎሚ፣ በለውዝ? . መልስ፦በቅመም። ካልሆነ ወተት ይሁንልኝ . ጥያቄ፦ወተቱ የምን ይሁን? . መልስ፦የላም . ጥያቄ፦በስኳር ነው ያለስኳር?? . መልስ፦በስኳር . ጥያቄ፦ስኳሩ የምን ይሁን የውጪ ወይስ የሀገር ውስጥ?? . መልስ፦ኸረ ሁሉም ይቅርብኝና አንድ ብርጭቆ ውሀ ብቻ ስጡኝ . . ጥያቄ፦አምቦ ውሀ ወይስ የታሸገ? . መልስ፦የታሸገ . ጥያቄ፦በብርጭቆ ይሁን? . መልስ፦እሺ . ጥያቄ፦ከፍሪጅ ወይስ ከውጪ . . መልስ፦ ኸረረረረ በቃ! ከየትኛው ወንዝ ሳትሉ የወንዝ ውሃ ስጡኝ . 😂😁😆😄 . ሀብታም ቤት ግብዣ እንደዚ ከሆነ ይቅርብኝ
Показать все...
እዚች ሀገር ላይ በማበጠሪያ እሚጣሉ ሰዎች መላጣዎች ናቸው ! 😛
Показать все...
መርዶ ለኔ መርዶ ማለት የሚወዱትን ግን አጠገብ የሌለ ይመጣል ብለው ሲጠብቁት አይመጣም። ሞቷል እርማቹን አውጡ ሲባል ነው። እንዲህ ያለ መርዶ ያማል ከተባለ ከመርዶ በላይ የከበደው መርዶ ሳይሞት በህይወት እያለ የተለየየን ዳግም ላያገኙት የሚለይቱን ሰው በጣም ያማል😢😒።ኖሮ በፍቅር ውስጥ ሀውልት የቆመለት ሰው ሀውልቱን አፍርሶ መታሰቢያውን ነቅሎ ሲሄድ ፍርስራሹ በየሰውነት ጥጋ ጥግ ተሰንቅሮ አሳቻ ሰአት እየጠበቀ እንደ መርፌ ጠቅ ያረጋል😢😢።ይጎረብጣል ልብ ይሰብራል💔 ያውም በየ እለቱ። ሞቶ እርም ሳያወጡለት እዬዬ ብለው አልቀሰው ያልቀበሩት እሱ ነው በየቀኑ መርዶ ማለት አፅናኝ የሌለው የብቻ ሀዘን😢😒
Показать все...
ደብረጽዮን እና አብይን ያስታርቅክ አምላክ ሆይ መቼ ይሁን ከጥናት እና ከማትስ ትምህርት ምታስታርቀኝ??😭🤲
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.