cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግዮን ቤተ -መጽሐፍት (GYON LIBRARY)

በዚህ ቻናል የተለያየ ይዘት ያላቸው ልብ ወለዶች የፍልስፍና መጽሐፍቶች ሃይማኖታዊ መጽሐፍቶች ታሪኮች እና ሌሎችም መጽሐፍቶች ይለቀቁበታል ። ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል። ሰላም ለ ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ይሁን !!! 💚💛❤️ ከ #3000 በላይ መፅሐፍትን እዚህ ያገኛሉ። እናንብብ እንመራመር እንዋደድ እንስራ ሀገራችንን እንለውጥ !!!!! ግዮን ቤተ መጽሐፍት የአንባቢያን ምርጫ @gyonlibrary

Больше
Эфиопия2 541Амхарский1 981Книги3 217
Рекламные посты
7 902
Подписчики
+9224 часа
+2607 дней
+1 34630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
430Loading...
02
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
370Loading...
03
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
140Loading...
04
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ====================== ✞ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ⁉️   ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
280Loading...
05
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
220Loading...
06
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
230Loading...
07
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
280Loading...
08
1️⃣________ማለት መራሔ ብርሃናት የአምላክ ብርሃን ማለት ነው።
90Loading...
09
Media files
220Loading...
10
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
320Loading...
11
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
150Loading...
12
​​👼 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው? 🤔 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 🥰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 😇 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 🧎‍♂ እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ? 👼 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት?             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
250Loading...
13
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 💒                                          💒 💒      #የተዋህዶ_ፍሬዎች        💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒       ከ፩ኛ ዓመት ጀምሮ         💒 💒 መንፈሳዊ ኮርሶችን መማር     💒 💒          ለምትፈልጉ፦              💒 💒       እሄን ጹህፍ ነክተው         💒 💒    ወደ እግዚአብሔር ቤት       💒 💒        መግባት ይችላሉ           💒 💒  💠መልካም ትምህርት💠    💒 💒◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈💒 💒                                          💒 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
190Loading...
14
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
380Loading...
15
➲ በዐብይ ጾም በጌታችን ድል ከተነሱት ሶሥት ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ውስጥ የሆነው የቱ ነው?
90Loading...
16
digital መገበያያ ገንዘቦች ተፈላጊነታቸው እየጨመረ ነው ። የ ክሪፕቶከረንሲዉን አለም ይቀላቀሉ። ቻናላችንን follow በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ!!! https://t.me/crypto_world_info_providing
4141Loading...
17
$PRETON BIG AIRDROP $PRETON is a new meme token on TON with real-world applications. The coin will be the main in-game resource in the future PRETON ecosystem, and you can mine it right now. Want to get even more $PRETON ?  Just bring a friend, or better all your friends! Send an invite - once a friend launches the bot and fulfils all the conditions, you'll get 50 $PRETON! Bonus will come for every friend! ————————————————
3631Loading...
18
➲ በዐብይ ጾም በጌታችን ድል ከተነሱት ሶሥት ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ውስጥ የሆነው የቱ ነው?
280Loading...
19
Media files
450Loading...
20
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
130Loading...
21
✝❤️ የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ 👇 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ 👤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 👤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 👤 ዘማሪ| በሱፍቃድ አንድአርጋቸው 👤 ዘማሪት ሲስተር ሊዲያ ታደሰ 👤 ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ 👤 ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ብርሃኑ በቀለ 👤 ዘማሪት አዜብ ከበደ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት ሰላማዊት በርታ 🔗የሁሉንም ዘማሪዎች ለማግኘት🎚✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
150Loading...
22
➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
190Loading...
23
⭐️⭐️በቅርቡ በውሻ እና ድመት ከሰው ጋር ባላቸው የተፈጥሮ መስተጋብር ላይ በተደረገ ጥናት ውሾች አብረዋቹ ሲኖሩ እራሳቸውን እንደ ጓደኛቹ ወይንም ረዳታቹ አድርገው ነው የሚያስቡት በተቃራኒው ድመቶች ራሳቸውን የቤቱ አስተዳዳሪ(አለቃ) አድርገው እንደሚያስቡ አስረግጧል!!
3370Loading...
24
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
120Loading...
25
✝✝ #መንፈሳዊ ጥያቄ ✝✝ ------------------------------------ ❷ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓትና እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቡና መጠጣት የተከለከለ ነው።
140Loading...
26
"The Passion of the Christ" የተሰኘው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚተርከው ዕውቅ ክርስቲያናዊ ፊልም በሚሰራበት ወቅት ያጋጠሙ ልዩና እንግዳ ክስተቶች እንደነበሩ ይነገራል። ከእነዚህ መካከል፥ 1) የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ገጸ-ባሕርይ ወክሎ ይጫወት የነበረው Jim Caviezel መስቀሉን በሚሸከምበት ጊዜ የትከሻው አጥንት ላይ ጉዳት ደርሶበት ነበር። ይህ ክስተት በፊልሙ ላይ የሚታይ ሲሆን በከፍተኛ የሕመም ስሜት ሆኖ ይታያል። 2) የፊልሙ ዳይሬክተር የነበረው Jan Michelini በቀረጻ ወቅት ላይ እያለ ሁለት ጊዜ በመብረቅ የተመታ ሲሆን፥ በተመሳሳይ መልኩ Jim Caviezel በእንጨት ላይ ተሰቅሎ በሚተውንበት ጊዜ በመብረቅ ተመቷል። የሚያስገርመው፥ ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት አልደረሰባቸውም ነበር። 3) Jim Caviezel የክርስቶስን ግርፋት በሚተውንበት ወቅት ሁለት ጊዜ በስህተት ተገርፎ ነበር። እናም ይላል ተዋናዩ፥ "የመጀመርያው ጅራፍ ሲያርፍብኝ፤ ነፍሴ ከሰውነቴ ወጥታ ልትሄድ ምንም እስከማይቀራት ድረስ አመመኝ" ይላል። ሁለተኛው ጅራፍ ሲያርፍብኝ ግን፥ "መላ ሰውነቴ በሙሉ ታመመ፣ የእጆቼ ጣቶች ክፉኛ ተመቱ" በማለት ክስተቱን ያስታውሳል። 4) ፊልሙ ተሰርቶ በተጠናቀቀበት ጊዜ በፊልሙ ሥራ ከተሳተፉ ባለሙያዎችና ተዋናዮች መካከል በርካታ ኢ-ማንያን፤ በክርስቶስ ፍቅርና ትምህርት ተማርከው የክርስትናን እምነት ሊበቀበሉ ችለዋል። ከእነዚህም መካከል የአስቆረቱ ይሁዳን ገጸ-ባሕርይ ወክሎ የተጫወተውና ኢ-አማኒ (Atheist) የነበረው ዕውቁ ተዋናይ Luca Lionello ተጠቃሽ ነው። 5) በፊልሙ ላይ የማርያምን ገጸ-ባሕርይ ወክላ የሰራችው Maia Morgenstern በቀረጻው ወቅት ነፍሰ-ጡር ነበረች። የሚገርመው ነገር ለበርካታ ጊዜያት ለማንም አልተናገረችም ነበር። አንድ ቀን ግን ልጇ ኾኖ ለሚተውነው ለJim Caviezel ጠጋ ብላ፥ በተሰባበረ የሮማንያ ቅላጼ "I have baby in stomach" በማለት ነግራው ነበር። በተጨማሪም በፊልሙ ላይ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶ ሲወርድ በእናቱ ማርያም እጆች ዕቅፍ ስር ሆኖ እንመለከታለን። ይህ የብዙዎቻችንን ልብ የነካውን ገጽታ፤ Mel Gibson በፊልሙ ላይ ለማሳየት መነሻ የሆነው፥ በቫቲካን ቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ውስጥ የሚገኘው የቀራጺ የሚካኤል አንጄሎ "La Piota" የተሰኘው ሐውልት መሆኑን መስክሯል። 6) የፊልሙ ባለቤት የሆነው ዕውቁ የሐሊዩድ ተዋናይ Mel Gibson በአንድ ወቅት በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ፥ ፊልሙ በሚሰራበት ወቅትና ተሰርቶ ከተጠናቀቀ በኋላ በርካታ ተአምራትና ክስተቶች እንዳጋጠማቸው ተናግሯል። ከእነዚህም መካከል፥ ዲዳ የነበሩ አንደበታቸው የተፈቱ፣ መስማት የማይችሉ መስማት መጀመራቸውን እና በሕመም ደዌ ይሰቃዩ የነበሩ ባለሙያዎች መፈወሳቸውን መስክሯል። በተለይ ከባለሙያዎቹ መካከል የአንዲት ሴት ልጅ ከተወለደችበት ጊዜ አንስቶ በከፍተኛ የሚጥል በሽታ የምትሰቃይ ነበረች። በቀን እስከ 50 ጊዜ ድረስ ትወድቅ ነበረች ልጅ ናት። በፊልሙ መገባደጃ ወቅት ግን ይህች ሕጻን ሙሉ በሙሉ ከስቃይ እንደዳነች መስክሯል። እነዚህ ልዩና ያልተለመዱ ክስተቶች በሙሉ አስገራሚ ናቸው። ፊልሙ ተጠናቆ ለይታ ከበቃበት ጊዜ አንስቶ በመላው ዓለም ብዙዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ፈልሰዋል። ይህ የሚያስተምረን፤ ሁላችንም በተሰማራንበት ሙያ ወንጌልን በመመስከር ክርስቲያናዊ ግዴታችንን መወጣት እንደምንችል ነው። በፊልሙ ላይ የተሳተፉ ባለሙያዎች በሙሉ እንዲሁም የፊልሙ ጠንሳሽና ባለቤት የሆነውን Mel Gibson መመስገን አለባቸው። Mel Gibson በቀጣይ ዓመት በ2025 "The Passion of The Christ: Resurrection" በሚል ርዕስ ከትንሳኤው እስከ ዕርገቱ የነበረውን የክርስቶስን ሕይወት የሚተርክ አዲስ ፊልም እያሰናዳ መሆኑን በይፋ አሳውቋል። እንደ ቀደመ ሥራው ብዙዎች ወንጌልን የሚያውቁበትና በክርስቶስ ስም የሚያምኑበት ድንቅ የጥበብ ሥራ እንዲሆንለት ከልብ እመኛለሁ። ••••••••••••••••• 👉እናስተውል!!! ✍️ይኼን የክርስቶስን ህማም የማሳይ ፊልም የሰራው Jim Caviezel በሰጠው ምስክርነት በስህተት በገራፊዎቹ ምክንያት ገላውላይ ያረፈው ግርፋት ነፍስ ከሥጋዬ ሊለያይ ምንም አልቀረውም ነበር እንዳለ ሁሉ። 👉 ከዚህ የምንረዳው ጌታ ኢየሱስ ለእኛ ያን ሁሉ የግርፋት ጅራፍ ግላው ላይ ሲያርፍበት ይኼ ለማን የተከፈለ የኃጢት ሥርዬት ካሣ መሰላችው? ለእኛ ለምናምነው ነው። 👉እስቲ ለአንዳፍታ ሥቃዩን፣የመስቀል ላይ ጣሩን፣በግርፋት ያለቀውን ሥጋውን አስቡት እራሳችንን በእሱ ቦታ እስቲ ለአንድ ደቂቃ እናስቀምጠው ሥጋው አልቆ አጥንቱ እስከ ሚቆጠር ድረስ ነው ጌታ ኢየሱስ ለእኛ ቤዛ፣ አዳኝ፣መድኃኒት የሆነልን። 👉ክብር ምሥጋና ለገናናው ስሙ ይሁልኝ። 👉 ለእኛ ለእሱ አማኞች ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ከማንም አናገኝም። ❝ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።❞ —ዮሐንስ 15: 13
3681Loading...
27
ረቡዕ የተወለዱ ሰዎች ጸባይ 📅 ሀይማኖተኛ እምነታቸው ላይ ጠንከር ያሉ ናቸው 📅 ለነገሮች ያንያህል ግድ የላቸውም 📅 ባለብዙ ተስዖጦ ባለቤት ናቸው 📅 በሳል የሆነ አስተሳሰቡ አላቸው 📅  ንግግር ላይ አይታሙም ጥሩ ተናጋሪዎች ናቸው 📅 ሰዎችን የማሳመን ችሎታ አላቸው ማሳሰቢያ፦ መርሳት የሌለባችሁ ነገር ይሄ በአብዛኛው ላይ ያለ የሚታይ ጸባይን እንጂ የግለሰብን ማንነት አይገልጽም። አዘጋጅ፦ ዩኤል ሰለሞን(ኢሰረያ)
3661Loading...
28
◉ በ2005 ዓ.ም ኬቭን በርቲያ የተባለ ግለሰብ ራሱን ሊያጠፋ "Golden Gate" የተባለው ረጅሙ ድልድይ ለይ ይወጣል... ◉ በአከባቢው ከነበሩ ፓሊሶች ውስጥ አንዱ የነበረው ኬቭን ብሪጅስ የተባለ ኦፊሰር ይሄንን ተመልክቶ ይጠጋዋል ◉ ፓሊሱም፡ ኬቭን በርቲያን ቀረቦ ለ92 ደቂቃ (1:30) ያህል የሆድ የሆኑን ያዋራዋል... ◉ ራሱን ሊያጠፋ የመጣውም በርቲያ በፓሊሱ ብሪጅስ ምክር ሀሳቡን ለውጦ ፓሊሱን አመስግኖ ይሰናበታሉ ◉ ይሄ ሁሉ ከሆነ ከ10 ዓመታትም በኋላም በዛው ድልድይ ለይ ሁለቱ ኬቨንኖች ይገናኛሉ... ◉ አሁን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ተለውጠዋል.. በርቲያም ደስተኛ ሆኗል ➠ ለሰው መድኀኒቱ... ❤️ via amazing facts
4510Loading...
29
ከአመታት በፊት ከአነበብኩት አንድ አስተማሪ አጭር ታሪክ እነሆ ለእናንተ። የከሰል ዘንቢል በአንድ ተራራማ ስፍራ እርሻ በማረስ ከልጅ ልጁ ጋር የሚኖር አንድ ሽማግሌ ነበር፡፡ ይህ ሽማግሌ ዘወትር ፀሐይ ብርሃኗን ስትፈነጥቅ እየተነሳ መጽሐፍ ቅዱስን ያነባል፡፡ የልጅ ልጁ የአያቱን ተግባር ይከታተል ስለነበር እሱም ያያቱን ፈለግ በመከተል ጠዋት ጠዋት እየተነሳ መጽሐፍ ቅዱን ማንበብ ጀመረ፡፡ አንደ ቀን ታድያ አያቱን “አባባ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ እየሞከርኩ ነበር፡፡ ነገር ግን ልረዳው አልቻልኩም ደግሞም አንብቤ እንደጨረስኩ ወዲያውኑ እረሳዋለሁ እናም እንድረዳውና እንዳልረሳው ምን ማደረግ አለብኝ?” ሲል ጠየቀ፡፡ ሽማግሌው ምንም ድምጽ ሳያሰሙ “ከሰሉን ወደ ምድጃው ጨመሩና እንካ ይሄን የከሰል ቅርጫት ይዘህ ወንዝ ውረድና ውሃ ይዘህልኝ ተመለስ” አሉት፡፡ ልጁ ትዛዙን ለመፈጸም ወደወንዝ ወርዶ ውሃውን ይዞ ሊመለስ ቢመክርም ቅርጫቱ ውሃውን እያንጠባጠበ ቤት ከመድረሱ በፊት ፈሶ አለቀበት፡፡ ሽማግሌው የልጁን ሁኔታ እያስተዋሉ “አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ይዘህ ስትመጣ ግን ፈጠን ፈጠን ብለህ ተመሰለስ ብለው” ድጋሜ ላኩት፡፡ አሁንም ልጁ እንደተነገረው በፍጥነት ውሃውን ቀድቶ ሊመለስ ቢሞክርም ቤቱ ሳይደርስ ውሃው ፈሶ አለቀበት፡፡ አያቱንም “በቅርጫት ውሃ ማምጣት ስለማይቻል ሌላ መያዥ ይስጡኝና ላምጣ” ሲል ጠየቀ፡፡ ሽማግሌ አያቱም “እኔ የምፈልገው የቅርጫት ውሃ ነው፡፡ ጠንክረህ ባለመሞከርህ ነው ፈሶ ያለቀብህ” በማለት እንደገና ላኩት፡፡ በዚህ ጊዜ ልጁ በቅርጫት ውሃን ማምጣት እንደማይቻል ቢያውቅም ለአያቱ ታዛዥነቱን ለማሳየት ከበፊቱ ፈጥኖ ለማምጣት ሲሞክር ውሃው ፈሶ ስላለቀበት ባዶውን ቅርጫት እያሳየ “ተመልከት አባባ ! እዲሁ ነው የምደክመው እንጅ እኮ ጥቅም የለውም” አለ፡፡ ከዚህ ጊዜ ምልልስ በኋላ ሽማግሌው “እስኪ ቅርጫቱን ተመልከተው” አሉት፡፡ ልጁ ቅርጫቱን ሲመለከት ከዚህ በፊት የማያውቀው ቅርጫት ይመስል ቅርጫቱ የተለየ ሆነበት የከሰል መያዣ እያለ በጅጉ የቆሸሸ ነበር፡፡ አሁን ግን ሙልጭ ብሎ ጸድቷል፡፡ ውስጡን ሲመለከተው ከመንጻቱ የተነሳ የበፊቱ ቅርጫት አልመስለው አለ፡፡ ስለዚህ ልጄ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ የሚሆነው እደሱ ነው፡፡ ላትረዳው ትችል ይሆናል ወይም ደግሞ ያነበብከውን ሁሉንም ነገር ላታስታውሰው ትችል ይሆናል ዳሩ ግን ባነበብክ ቁጥር ለውጨኛው የሚተርፍ ውስጣዊ ንጽህና እያመጣህ መሆኑን አትዘንጋ የመንፈስ ሥራ እንደዚህ ነው በማለት አስተማሩት፡፡ ማንኛውም ጠቃሚ መጽሐፍ ማንበብ ውስጣችንን እንደአዲስ ይገነባል ያንጻል እና ከማንበብ አንቦዝን። ኢዩኤል ሰለሞን(ኢሰረያ) ነበርኩ መልካም ጊዜ ለተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች 👇👇👇👇👇👇👇👇 @gyonlibrary @gyonlibrary @gyonlibrary ቤተሰብ ይሁኑ
2 53424Loading...
30
👉ከዛሬ 157 አመት በፊት ግንቦት 7, 1867( እ.አ.አ ) የኖቤል ሽልማት በስሙ የተሰየመለት ከሞት በኋላ ያለውን ሀብት ተሸጦ በስሙ ለተሰየመው ተቋም እንዲሆን ያደረገው ስዊድናዊው "Alfred Nobel" በዛሬው ዕለት መንገዶችን ፣ ድልድዮችን ፣ ግድቦችን እና የተለያዩ ግንባታዎች ላይ ጥቅም ላይ የዋለውን ተቀጣጣይ ፈንጂ(ድማሚትን) ከፈጠረው በኋላ የፈጠራ ባለቤትነትን ፈቃድ ከእንግሊዝ መንግሥት ያገኘው በታሪክ በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ።
3960Loading...
31
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአህያ ብዛት ከአለም አንደኛ መሆኗ ተገለጸ የአህዮቹ ብዛትም  ( 9.9 Millions) እንደሚሆን ተመላክቷል። 😳 እውነተኞቹ አህያዎች ወይስ ደግሞ...?
5215Loading...
32
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወ ሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወ ሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!     ፍቅር እስከሞት ዋጋ የተከፈለበት እጅግ ውድ የሆነ ምሥጢር ነው።መወደድ ፀጋ ነው መውደድ ደግሞ ፀጋም ክብርም ንፁህነትም ነው።    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች  እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል።               @gyonlibrary
5833Loading...
33
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ====================== ✞ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ⁉️   ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
160Loading...
34
Media files
380Loading...
35
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
150Loading...
36
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ 🔔  የንስሐ መዝሙሮች  🔔 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ➲ የሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ➲ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ➲ የዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ ➲ የዲ/ን ታደለ ገድፍ ➲ የዲ/ን አቤል ተስፋዬ ➲ የመምህር ሲሳይ ደምሴ ➲ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.1 ➲ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.2 ➲ የዘማሪት ሶስና ገ/ኢየሱስ ➲ የዘማሪት የትምወርቅ ሙላት የበገና ➲ የአቶ ደምሴ ደስታ(ደምሴ በገና) ➲ የአቶ ዘርፉ ደምሴ (የደምሴ ደስታ ልጅ) https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
180Loading...
37
📌 ጥያቄ ✝ ➥ በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ "የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ" ብሎ ጽሕፈት ጽፎ ያኖረው ማነው?
180Loading...
38
◈ ጥያቄ ◈ ➠ አንድ ሰው ስለ ሕዝብ ይሞት ዘንድ ይሻል ብሎ ለአይሁድ የመከራቸው ማን ነበረ?
180Loading...
39
ስለበደላችን የተከፈለልን🙏🙏
6622Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
5500
5515
7515
2016
Показать все...
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Показать все...
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
Показать все...
የመዝሙሮች ግጥም
የኦርቶዶክስ ምስለ አድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Показать все...
ቅዱስ ፋኑኤል
ቅዱስ ራጉኤል
ቅዱስ ሱራፊ
ቅዱስ ዑራኤል
Фото недоступноПоказать в Telegram
5500
5515
7515
2016