cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

•النساء السلف•

🎀 | ስለ ኒቃብ በተመለከተ/ 🎀 ➥✾ሸይኽ ኢብኑ ተይምያህ ((አላህ ይዘንላቸውና)) 🌸((وإنَّما ضُرِبَ الحِجَابُ عَلَى النِّسَاءِ لِئلَّا تُرَى وُجُوهُهُنَّ و أيدِيهِنَّ» ❑✺በሴቶች ላይ እማ ጂልባባቸውን እንዲለቁ የተደረገው ፊቶቻቸው እና እጆቻው እንዳይታዪ ነው!! كون((ምንጭ :-مَجموع الفتاوى ١٥/٣٧٢ ))

Больше
Рекламные посты
203
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👆👆👆 #የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ የተወሰነ የህይወት ታሪክ ክፍል 2 የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
የሶስቱ_መሰረቶች_ኪታብ_ማብራሪያ_ክፍል_2.MP314.88 MB
Фото недоступно
🔈#የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ የተወሰነ የህይወት ታሪክ ክፍል 2 🔈 - شرح كتاب أصول الثلاثة الحلقة الثانية من سيرة الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1541 14 ربيع الآخر , 1445 هـ الموافق 29, أكتوبر, 2023 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/XrgtsH 🔶 በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ ውድ የተከበራችሁ ሰለፊይ ወንድምና እህቶች እንዴት ናችሁ 100 አባላትን ለወሳኝ ነገር ፈልገን ነበር እናም ለመስራት ፍቃደኛ የሆናችሁ እህቶች ቢቻ ይሄንን ግሩፕ ተቀላለቁ 👇 https://t.me/+Mzj0E1qBwEtmNGM0
Показать все...
100 አባላት ለትልቅ ነገር

You’ve been invited to join this group on Telegram.

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት ለወንድ 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጠዋት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- 📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين)) 🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) #Join  & #share https://t.me/ahumahiraselefiy https://t.me/abumahiraselefiy
Показать все...
018.mp310.96 MB
Audio‏🎧🦻👈 _🌹💎ይዳመጥ በተለይ ሴቶች እህቶች_ √ ያአላህ ወላሂ ሰማው እንባይን መቆጣጣር አቃትኝ በትንሹ ወንድማችን የጀግና ልጅ ጀግና ነው حفظك الله ورعاك √ አላህ ይጠብቅው በሚያምር ዲምፅ የሚያምር ምክር ነው √ አላህ በስማነው ተጠቃሚወችም ያድርገን ‼️ ያረብ from أم عثيمين و أم رسلان
Показать все...
AUD-20231027-WA0010.mp39.63 MB
👆👆👆 🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 8 አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1432 🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 8.mp39.50 MB
Фото недоступно
🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 8   🔈 - مداخل الشيطان الحلقة الثامنة بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله አዘጋጅ:-ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1432 30 ربيع الأول , 1445 هـ الموافق15, أكتوبر  , 2023 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/eefN2T 🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
Показать все...
🎙📒 የቻናሉ ቂርአት ዘርፍ ማውጪያ📱📢 =======> አጠቃቀሙ፦ የምትፈልጉትን የቂርዓት ዘርፍ በቀላሉ ለማግኘት ዘንዳ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ስሙን ጠቅ በማድረግ ማግኘት ትችላላችሁ! #ዐቂዳ #መንሀጅ #ምክሮች #አህካም #ሀዲስ #አፖች አላህ በእውቀት ላይ ያበርታን አሚን! 🛎 ⎛ሼር በማድረግ ላልደረሰው ያደርሱ ዘንዳ መልዕክታችን ነው።⎫ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
Показать все...
አሕባሾችን አፍ ማስያዣ-ለመውሊድ ብዥታዎች መልስ ሹብሓ አንድ ክፍል➀ #mistre_ahbashe_tube https://youtube.com/watch?v=toIBROzbnp8&feature=shared
Показать все...
አሕባሾችን አፍ ማስያዣ-ለመውሊድ ብዥታዎች መልስ ሹብሓ አንድ ክፍል➀ #mistre_ahbashe_tube

📩በዚህ አንቀጽ ለመውሊድ ማስረጃ ማድረጋቸው??? *ﻭَﻟَﻘَﺪْ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎ.ﻣُﻮﺳَﻰٰ ﺑِـَٔﺎﻳَٰﺘِﻨَﺎٓ ﺃَﻥْ ﺃَﺧْﺮِﺝْ ﻗَﻮْﻣَﻚَ ﻣِﻦَ ﭐﻟﻈُّﻠُﻤَٰﺖِ.ﺇِﻟَﻰ ﭐﻟﻨُّﻮﺭِ ﻭَﺫَﻛِّﺮْﻫُﻢ ﺑِﺄَﻳَّﻯٰﻢِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ۚ ﺇِﻥَّ ﻓِﻰ ﺫَٰﻟِﻚَ ﻝَﺀَﺍﻳَٰﺖٍۢ ﻟِّﻜُﻞِّ ﺻَﺒَّﺎﺭٍۢ ﺷَﻜُﻮﺭ* ➝አላህን ፈርታችሁ መውሊድን ከማክበር ተቆጠቡ!! 🎙በታዳጊው ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም አቡል ቡኻሪ (ሐፊዘሁላህ) እነዚህ በሰማያዊ ቀለም የተፃፉ ፅሁፎችን መንካ ክልክል ነው ▾ #elaftube #minbertv #harun_media #Ikhlas_tube2 #seid_ahmed #Halal_media #የኔ_መንገድ #mihastube #anun #ኢላፍ_ቱብ #ኢላፍ_ሲራ #ምርኩዝ26 #መስጂድ #አል_ሐራም #minber_tv #bint_musa #مكة #mekkah #Islamic #ኢስላም #ሙስሊም #ሚንበር_ቲቪ #ቁርአን #አፍሪካ_ቲቪ #seid_media #ሰኢድ_ሚድያ #ነሲሐ_ቲቪ #Huda_meltimedia #sadat_kemal #ይድረስ_ለሳዳት_ከማል #ሙሀመድ_ከድር #አቡኬ #muhammed_essa #abu_afnan #Alif_tube #halal_media #harun_media #Elaf_tube #harun_meltimedia #islamic #adis_neshida #muaz_habib #10_ደቂቃ_በሳዳት_ከማል #ameen_tube

00:22
Видео недоступно
🦻
Показать все...
9.59 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.