Android Box and Camera
Открыть в Telegram
1 444
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@Lifestar_Ethiopia_Bot
19_8_2022
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@Lifestar_Ethiopia_Bot
19_8_2022
👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR9200HD SMART V8
🍃SUPERSTAR9300HD SMART V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Super G-Share Plus ኮድ እና Unlimited ኢንተርኔት ካላችሁ beIN Sport መክፈትና ማየት ትችላላችሁ
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
VE13134 21_8_2022
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 SDS ይሰራል (ያለ ኢንተርኔት Amos እና OSN) እንዲከፍት ተደርጓል)
🔥 Eutelsat 7°E ላይ ያሉትን Azam Package ይከፍታል
🔥 የሚያምር Boot Logo ተሰርቶለታል
@Lifestar_Ethiopia_Bot
19_8_2022
የተለያዩ ፋይንደሮችን ለመግዛት የምተፈልጉ ሰዎች ሁሉም አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮች አሉን ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911961727
1. SKYDream 8900
2. Ibravebox V8
3. Findsat 8620
4. Xcruser 6650
5. Satlocker 8511 (Xcruiser 5600)
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ያለ ኢንተርኔት IKS (Amos እና OSN) እንዲሰራ Master ማድረጊያ (STB to Dongle) እና ወደ ረሲቨር መቀየርያ (Dongle to STB) ሶፍትዌር ነው። ለበተጠ መረጃ @Lifestar_Ethiopia_Bot
አሁን ቸልሲ ከ ቶትንሀም Amos 4°W ያለምንም ኢንተርኔት በ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
GOLDSTAR 9000 GHOST
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
LIFESTAR 9090 HD Diamond
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9595HD 4K
ረሲቨሮች በነፃ SDS ሲስተም
በ LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) እና በ LIFESTAR 8585, 6565,7200 ረሲቨሮችን ያለምንም ኢንተርኔት Connection በ SDS (በሳተላይት ኢንተርኔት) የትም ቦታ ሆናችሁ OSN እና Amos (Yes Package) በጥራት ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ማየት ትችላላችሁ ለሌሎቹ LIFESTAR ሞዴሎች ሶፍትዌር እየሰራን ነው ከ Goldstar እና LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት የምንለው በምክንያት ነው።
በ LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) እና በ LIFESTAR 8585, 6565,7200 ረሲቨሮችን ያለምንም ኢንተርኔት Connection በ SDS (በሳተላይት ኢንተርኔት) የትም ቦታ ሆናችሁ OSN እና Amos (Yes Package) በጥራት ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ማየት ትችላላችሁ ለሌሎቹ LIFESTAR ሞዴሎች ሶፍትዌር እየሰራን ነው ከ Goldstar እና LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት የምንለው በምክንያት ነው።
Dongle SDS ምንድን ነው?
Dongle SDS ማለት ትንሽ ቆየት ያለ ሲስተም ነው እሱም ከዚህ በፊት አንድ ረሲቨር ላይ ሁለት LNB IN (Dual Tuner) ያላቸው ረሲቨሮች ላይ ብቻ ነበር የሚሰራው አሰራሩም ደግሞ በመጀመርያ ሰርቨሩ ያለበትን ሳተላይት እንሰራለን ለምሳሌ Yahsat 52.5E ወይም Express AM 14°W ሰርተን ረሲቨሩ ላይ LNB IN 1 (Tuner 1) ላይ እንሰካለን በመቀጠል LNB IN 2 (Tuner 2) ላይ ደግሞ Amos እና OSN እንሰራለን ከዛ ያለምንም ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሰርቨሩ የሚከፍታቸውን ቻናሎች ከፍተን ማየት እንችላለን ማለት ነው ኢንተርኔቱን ወይም ቻናሎቹን መክፈቻ ቁልፉን ከ LNB IN 1 (Tuner 1) ስለሚወስድ ኢትዮጲያ ውስጥ የትም አካባቢ ሆናችሁ በዚህ አይነት ሲስተም መክፈት ትችላላችሁ ሁለት ረሲቨሮችን በመጠቀም አንደኛውን ረሲቨር እንደ Master (Tuner 1) መጠቀም እንድንችል ሁለተኛውን ረሲቨር ደግሞ እንደ Slave (Tuner 2) በመጠቀም ያለ ምንም ኢንተርኔት ኮኔክሽን OSN እና Amos ከፍተን ማየት ያስችለናል ማለት ነው በትንሹ ለማስረዳት ሁለት SDS Support የሚያደርጉ ረሲቨሮችን እናዘጋጃለን ለምሳሌ 1 LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost) 1 Goldstar 7200HD(6565mega) በመቀጠል Yahsat 52.5 እንሰራለን ወይም ከቨሬጁ አነስተኛ አካባቢ ከሆናችሁ Express AM 14°W እንሰራለን ይሔ ሳተላይት በጣም ኳሊቲው ከፍተኛ ነው ሁሉን ኢትዮጲያ ያዳርሳል ከ Nilesat እና Amos ጋር አንድ ላይ ይሰራል ስለዚህ አብዛኞቻችሁ ለ SDS Express AM 14°W ብትሰሩ ይመረጣል በመቀጠል LIFESTAR 9090 Dimond (9000 Ghost) ረሲቨርን ወደ SDS Dongle Device ለውጠን Yahsat 52.5 ወይም Express AM 14°W የሰራነውን LNB ረሲቨሩ ላይ እንሰካለን ከዛ ረሲቨሩ ሆትስፓት ማብሪያ Option አለው ON እናደርጋለን ማለት ነው በመቀጠል Goldstar 7200HD(6565mega) ረሲቨራችን ላይ Amos እና OSN ሰርተን ዋይፋይ አንቴና ሰክተን ከ 9090 Diamond (9000 Ghost) የተለቀቀውን ሆትስፓት ከ Goldstar 7200HD(6565mega) ጋር አገናኝተን ቻናሎቹን ያለ ኢንተርኔት ከፍተን ማየት እንችላለን ማለት ነው እስከ አሁን ድረስ SDS Host መሆን የሚችል ረሲቨር LIFESTAR 9090 Diamond (9000 Ghost)ብቻ ናቸው ተቀባዩ ወይም የ Slave ሰርቨር ቢያልቅም ወይም Expired ቢያደርግም ይሔ ሲስተም በጥራት ይሰራል ከ LIFESTAR እና ከ GOLDSTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ነው የምንለው በምክንያት ነው።
SDS ሰጪ ወይም Master መሆን የሚችሉ ረሲቨሮች
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9090HD Diamond
SDS ተቀባይ ወይም Slave መሆን የሚችሉ ረሲቨሮች
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
GOLDSTAR 9000 GHOST
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
LIFESTAR 9090 HD Diamond
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090 Diamond እና GOLDSTAR 9000 Ghost በውስጣችው አንድ ወር ነፃ SDS Master አካውን አላቸው Expired ከሆነባችሁ ደግሞ እኔጋር ማስሞላት ትችላላችሁ
