cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ትምሩ💻 በOnline✍👩‍🎓👨‍🎓

Well Come ወደዚህ ቻናል በዚ ቻናል ላይ ይጠቅማሉ ያልናቸውን ማንኛውም ነገር ሼር እናረጋለን።

Больше
Рекламные посты
1 308
Подписчики
+1124 часа
+627 дней
+6530 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
https://youtu.be/A-33hfH4geY
290Loading...
02
https://youtu.be/4zvzRcfUHeY
900Loading...
03
https://youtu.be/FiEGn0uybmA
1190Loading...
04
https://youtu.be/B2RjUDCLXQA
1590Loading...
05
https://youtu.be/sawTtu1S1sg
1900Loading...
06
Preposition ©EntranceHub ሰላም EH ተማሪዎች እንዴት ናችሁ 🙌 መቼም የዛሬ ትምህርት ቀላል በሆንም ፣ ትንሽ Basic የሆነ ነገር ላይ ለመነጋገር ተመልሰናል ። በነገራችን ላይ የዛራው ርዕስ Preparatory Entrance Examination ላይ ነበር የሚያተኩረው ነገር ግን አሁን University እና Preparatory Entrance Exam በአንድ ላይ ስለሆነ ስለ Preposition የመምጣት እድል ሊኖረው ይችላል ። #Prepositions እንግዲህ Prepositions ስንል እነኝህን እና የመሳሰሉትን Phrase ያጠቃልላል 👇 📄 In , on , at , for , before , to/till/until , past , to , by ,ago , since etc. ቢሆንም ግን ዛሬ እነኝህን ሁሉንም እያብራራን አብረን አንቆይም ፣ ዋና Basic የሆኑትን 3ቱን እንመለከት እና እናንተ ሌሎቹን ከመጽሃፍ ትመለከታላችሁ ። preposition አብዛኞቹ   time Express ምናደርገባቸው ናቸው። ለዛሬ In , On , At  ቀለል ባለ መልኩ እንመልከታቸው ። ታስታውሱ እንደሆነ በቀድሞ ትምህርታችሁ ላ 👉In ፡ ወራትን እና አመታትን ላይ እንጠቀበታለን ብለን ነበር ። 👉On: ሳምንታትን ለመግለጽ እንጠቀምበታለን ያላችሁ መምህር ነበረ ፣ ኣ😉 👉At ፡ ሰዓታትን ተብለን ተመረን ነበር ። ለምሳሌ፡ 👉 In 1990 👉On Monday 👉At 5:30 o'clock ይሁን እና እኛ ዛሬ ትንሽ ከፍ እናድርግ እና ጥቅሞቻቸውን በዝርዝር እንመልከት ።     Preposition of (In) 📕In !! ስንጠቀም General የሆኑ  ነገሮችን ለማገናኘት እንጠቀምበታለን። It maybe Time duration or location ብቻ ጠቅለል ያለ ነገር በ In ተጠቅመን ማገናኘት እንችላለን ። ለምሳሌ፡ I live in Addis Ababa፡  ብንል Addis Ababa ምንድነች?!   Location ናት ። ኣ!  Addis Ababa ውስጥ ምን አለ ?! ቤቶች ይኖራሉ።  መኪናዎች ፣ ሰዎች ቤቶቹን በአንድ ላይ ጠቅለል አድርገን In Addis Ababa  ብለን ማስፈር እንችላለን ። ከ Addis Ababa ብኋላ ቀጥላችሁ ሌላ ሃሳብ መናገር ትችላላችሁ ። እናንተ ታድያ  መገንዘብ ያለባችሁ In ስትጠቀሙ ፡ ምንም ይሁን ምን ፣  ያ ነገር በውስጡ በጣም ብዙ ነገር ማካተት ይኖርበታል ማለት ነው ። በነገራችን ላይ በቀደመው ትምህርታችን  ላይ እኮ መምህሩ In April ፣ In June ፣ In 1996 ይባላል ማለቱ፣  April ወር ውስጥ ሳምንታት ፣  ቀናት ፣  ሰዓታት መኖራቸው በመገንዘብ ተቀለል አድርጎ ማያያዝ ለመናገር ሲፈልግ ነው።  Example: "In"  Used for time duration! Century Decayes Years Month Sometimes Used Us👇 Time of the day After a certain period of time. Length of time. አስተውሉ ፣ Weeks እና Week ይለያያል ። In!  Sometimes Used Us for Weeks. On ! Used Us for Week! weeks ማለታችን ሳምንታት ማለት ፈልገን ነው። ስለዚህ ከ1 ሳምንት በላይ መሆን ይኖርበታል ማለት ነው ። Week(ሳምንት) ከሆነ ደግሞ በ On አገናኝተን መጠቀም እንችላለን ። "In"  Used for  Location! Country Neighborhood 👆ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች አብዛኛውን ግዜ ስለሚታወቁ ነው እንጂ "In"  ስንጠቀም በአጭሩ!  ሰፋ ያሉ ነገሮችን ለማገናኘት ነው።  ለምሳሌ አንድ ሰው በጣም  ብዙ ነገር አድርጎ  ያደረገው ድርጊት ስናገናዝበው በጣም ብዙ ነገር በውስጡ የያዘ ከሆነ በተመሳሳይ In! እንጠቀማለን።  ለምሳሌ👇 In love In fact In case In future እዚህ ጋር ታዲያ  In case ስንጠቀም  Case ውስጥ ብዙ ነገሮች ሊዳሰሱ ይችላል።  Some Examples I like travel in summer. I was born in 1993 What do you do in the evening? በዚህ ምሽት ምን ትሰራለህ?(Non specific ነው በጣም ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል፡ ስለዚሁ In  መጠቀም እንችላለን)። Russia is the biggest country in the world. 🍒(World በጣም ሰፊ ነገር ስለሆነ In  መጠቀም እንችላለን)። I was In a car accident. 🍒(በአደጋ ውስጥ፡ብዙ ነገር ሊኖር ስለሚችል In መጠቀም ይቻላል)። Can we do it in time. (ግዜው መጠን ምንም ስለማይታወቅ In እንጠቀማለን።  It maybe 2 Hours ፣ 5 ፣ 6... ምንም የሚታወቅ ነገር የለም (Non specific))። Do you believe in ghosts. I will be there in a few minutes Preposition of (On) 🤔 ከላይ ስለ In ስንነጋገር (In) የምንጠቀምምው ለ General የሆኑ ነገሮች ላይ ነው  ብለን ምሳሌዎች እየተመለከትን ቀይተን ነበር ። አሁን ደግሞ On ስንጠቀም አንድ Step ዝቅ ብለን ለ more specific ለሆኑ ነገሮች እንጠቀምበታለን። More Specific ስንል ምን ማለታችን ነው?! General ሁሉን አቀፍ ከሆነ፡ More Specific እንዴት እንደሆነ እንመልከት!  ለምሳሌ አለም(World)  አለች አይደል  አለም ውስጥ ሃጉር አሉ 😁 ሀጉር ውስጥ ደግሞ ሀገር አሉ ።😋 እነኚህ ሁሉንም ለመለያየት ብንሞክር ፡ ያው ለማስረዳት ያህል ነው😝 አለም(world) ፡ General ሀጉር ፡ most specifiic ሀገር(country) ፡  Specific ለማስረዳት የሞከርኩት የ General , more Specific , specific ልዩነት እንዲገባችሁ ያህል ብቻ ነው 🤷 አሁን ነገሮች ትንሽም ቢሆን ግልጽ ነው ፣ ኣ። On  ፤ የ7ኛ ክፍል መምህራችሁ ለሳምንታት (Week) ለማገናኘት ትጠቀሙበታላችሁ ብሎ ነበር።  ታዲያ ማለት የፈለገው 🤨 ሳምንት በወራቶች ስር እንደሚገኝ  ፡ ወራቶች ደግሞ በ አመታት ፡ ከአመትም እንደዛ እያለ ይቀጥላል.... ታዲያ More Specific ስንል ከ Specific(የተወሰነ) ከፍ ያለ ነገር ነው።  ስለዚህ የተወሰኑትን አቀፍ አድርጎልን በ ጥቅሉ(General) ደግሞ ሲታቀፍ "On" እንጠቀማለን። On Used for Link Time Period Days: እዚህ ጋር በተመሳሳይ Day ሳይሆን Days ነው። Weekend Location Street (without number) Avenue Island Beach 👆ከላይ የተጠቀሱትን እና የመሳሰሉትን በ On ተጠቅመን ማገናኘት እንችላለን ። For Example Linked for 👇 River  Island Television Holiday
1661Loading...
07
አንዱን ወስደን እናብራራው😝 Television: እንግዲህ Tv ውስጥ የተለያየ ነገር ይታያል ፣ የነ እንትና ዘፈን ምናምን🙈  እነኝህን ሁሉ አጠቃልሎ TV ተብሏል። ያው የተለያዩ channel type እንድንመለከት ስላደረገን እንደ More Specific መግለጽ እንችላለን። ስለዚህ Channelኦቹ Specific ቢሆኑ፡ Tv ደግሞ More Specific ይሆናል ማለት ነው ። ስለዚህ 👇 On Television On a trip እያልን..... 🕺 Examples! She lives on an Island. "Island" more Specific Let go on the bus. "Bus" More Specific What's on television. "Television" more Specific Where we go on holiday. "Holiday" more Specific Do you live on this block. "Block" more Specific I get up early on weekdays. "Weekdays" more Specific 👉"Wall" more Specific. I'm on the phone. "Phone" More Specific Am I let on time. "Time" more Specific We agreed on it. Put in on the table, please. "Table" more Specific Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
2551Loading...
08
©EntranceHub Result Discourse Markers      So SO = Result Discourse Markers ነው። አሁን ደግሞ አጠቃቀሙን እንመልከት። Rule 1 So + clause እሄንንም ስንጠቀም ማስተዋል ያለብን ነገር 👇 So + clause ካልን ከSo ቀድሞ comma(,) መግባት ይኖርበታል። ለምሳሌ፡ ✍He left school at sixteen, _ he has had no real education. A) because B) for C) so D) even though መልሱ፡ "C " ነው፣ ነገር ግን አንዳንዴ ትልልቅ ጽህፎች ላይ Comma ላያስገቡ ይችላሉ። ነገር ግን አሁን እየተማርን ያለነው Grammar rule ስለሆነ "So" ብቻውን ብቻውን በዓረፍተ ነገር ውስጥ ስናገኘው ለትክክለኛው Grammar : commaን መጠቀም እንደሚገባ መረዳት አለብን። It was hot , _ I didn’t need my coat. A) because B) so C) however D) although ተወዳጆች 🥰  አብዛኛዎቹ Discourse Markers በትርጉም በማወቅ ብቻ መስራት ትችላላችሁ።  ይሁን እና: Resulting Discourse Markers ወይም ደግሞ አንቀጻችን ውጤት ላይ የሚያጠነጥን ከሆነ Soን ተጠቅመን ሁለት አንቀጾችን ማገናኘት  እንችላለን ማለት ነው። However = contracting Discourse Markers So= Resulting Discourse Markers ጥያቄው ስለ Result ስለሚያወራ መልሱ "B" ነው ማለት ነው። ✍Rule 2 So + Adj/Adverb + that እሄንን ለማወቅ በቃ ዝም ብሎ ምሳሌ መስራት በቂ ነው።😁 Example: ✍The weather was _ bad _ we didn’t go to the seaside. A) such / then B) very / that C) so / that D) too / that Answer is: C😁 Rule 3 So + Adj----- + that እዚህ ጋር እንድታስተውሉ የፈለኩት So + Adjective የሚለውን ነው፡ ከ So ቀጥሎ Adjective እንደሚገባ ነው የሚያስረዳን ማለት ነው።             Or ✍So successful was her business, that yanet was able to retire at age of 50. ማመላከቻ😁 Clause: Resulting Discourse Markers: ✍Successful: Adjective ✍Object: was her business ✍Rule 4 So +    much   + Noun + that             Many              Few            a few            Little           a little እሄንኛው Rule ደግሞ ከ So + Adjective የተወሰደ ነው ፡ ምን ማለቴ መሰላችሁ ፡ Much , many , few , a few , little , a little  የ Adjective ክፍል እንደሆኑ ታስታውሳላችሁ ብዬ አስባለሁ። Example: He saved So little money that he didn't go picnic. Key: Little: Adjective Money: Noun ስለ So የዚህን ያህል ካልን አሁን ደግሞ ስለ Such ትንሽ ነገር እንነጋገር😊። 2nd Stage 🌹Such🌹 ብዙ ጊዜ So እና Such ተመሳሳይ አጠቃቀም ያላቸው ይመስለናል ፣ ነገር ግን አንድ አይነት አጠቃቀም የላቸውም ። Rule 1 Such + Adjective + Noun + that እዚህ ጋር አስተውሉ፡ Noun: It can be plural እሄ ማለት ምን ማለት መሰላችሁ፡ Such + a/an + Adj + singular Noun Such + Adj + plural noun ታዲያ የትኛው ነው : የ So ን ቦታ ሊተካልን የሚችለው❓🤔 ካላችሁኝ፡ So + Adj + a + singular Noun እንደማለት ነው ። Example: It was such a hot day that no body could do any work. Clause: Resulting Discourse Markers Key: Hot: Adjective Day: singular Noun Such a + Adjective + singular Noun. ✍This is ___ book that I don’t think I’ll finish it. B) very boring C) such boring መልሱ "A" ነው። ለምን "C" አልሆነም ❓ 🤔 ምክንያቱም Book የሚለው singular Noun ስለሆነ Such a እንጠቀማለን ማለት ነው ‼️ ✍Rule 2                So                +        a lot of      a large number of        a large amount of                   +          Plural noun                   +                That እዚህ ጋርም የተለየ ነገር የለውም፡ Such ስንጠቀም a lot of , a large number of , a large amount of .... + Plural noun  እንደሆነ ለማሳየት ያህል ነው🤷። ✍ምሳሌ፡ He ate such a lot of cakes that he was ill Key: a lot of : Adjective Cakes: Plural noun Such + a lot of + Cakes + that በስተመጨረሻ፡ such a = so + Adj + a + Singular Noun Discourse Markers ያን ያህል በአማርኛ እያብራራን የምናስተምረው ትምህርት አይደለም ። ነገር ግን ከሞላ ጎደል ትንሽ ግልጽ ለማድረግ ሞክረናል ብለን እናስባለን። ቀጥለን ከዚህ ጋር ተያይዞ የቀረቡ የተወሰኑ ጥያቄዎችን እንመለከት እና የዛሬን ትምህርት እናበቃለን 🥰 Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
1080Loading...
09
3rd Stage 🍒Contrasting Discourse Markers ©Entrance hub But                       However              Even so               In spite of this Despite of this Nevertheless  Nonetheless   ሁሉንም ጠቅለል አድርገን በአማርኛ ትርጉም ለማስቀምጥ ብሞክር (ግን) ወይም ሁሉም በ But ተተክተው መግባት የሚችሉ የ Discourse Markers ክፍሎች ናቸው። ነገር ግን ሁሉንም ስንጠቀም ተመሳሳይ ትርጉም ቢሰጡንም ፡ በዓረፍተ ነገር አገባባቸው ሊዩነት ሊያመጡ ይችላሉ። ስለዚህ ፣ ዋና ዋና የምንላቸውን በመለየት ሰፋ አድርገን እንማራለን። 🍒However🍒 ከሁለት ቃል የተገነባ ነው፡ How, and Ever: is to emphasise But , However is one word However ከሁለት ቃላት የተገነባ ቢሆንም ግን ተገጣጥሞ አንድ ቃል ይሰጠናል ፤ እርሱም (ግን) ማለት ነው። However= but However = In whatever way However፡ ስንጠቀም በአጻጽፍ ሂደት ላይ Rule ይኖረዋል ፣ አንድ በአንድ ለመለየት እንሞክራለን። Rule 1: However + Adj/Adverb እዚህ ጋር ግን በ However ቦታ ላይ Nevertheless መጠቀምም እንችላለን። Example: ✍___ hard I try, I still can’t do it. A) In spite of B) Although C) Therefore D) However 1ኛ ዓረፈተ ነገሩን መመልከት ነው። ስለዚህ ጥያቄያችን  Contrasting Idea ማወቅ ከቻልን ፣ በመቀጠል ደግሞ Hard: Adjective ስለሆነ However መጠቀም እንችላለን ማለት ነው። መልሱ D ነው ማለት ነው። Answer is "D" Rule 2: There is no comma after However. However + Adj/Adv ብለን ከተጠቀምን ከ However ፊት Comma (,) መጠቀም አንችልም። ለምሳሌ፡ However quickly you work, you’ll never catch up. However, quickly you work, you’ll never catch up.❌ አይቻልም። Rule 3: It can start clause. However + clause እሄ መሆን የሚችለው ግን እራሱን የቻለ አገባብ ሲችል ብቻ ነው። 1ኛ ፡ ከ semicolon(;) ጋር ከሚያደርገው ቁርኝት 2ኛ፡ ከ Comma(,) እና ከ full stop (.) በ ሁለቱ መንገዶች However + Clause (Sub Verb agreement) ተጠቅመን መግለጽ ይቻላል። 👉በቅድሚያ እሄንን መስመር (----) ጹፍ ነው ብለን ሰይመነዋል። በቅድሚያ ዐረፍተ ነገሩ ወይም አንቀጹ Contrasting Discourse Markers መሆን አለበት። በመቀጠል :  However እንዴት እንድሚገባ እንመልከት። 1ኛ፡ ------   , However , --- 2ኛ፡ -----  ; However ; ---- 3ኛ፡ ----- . However , ----- 4ኛ፡  However, ------ አስተውሉ አሁን🤔 However እንደዚህ ባለ ሁኔታ ስንጠቀምበት በ Even so/Nevertheless መተካት ይችላል። እንዴት? የሚለውን እንመልከት። However= Even so However= Nevertheless However= But Nevertheless አንዳንዴ ያለ ምንም Comma (,) መጀመርያ ላይ ሆኖ መጠቀም እንችላለን። ነገር ግን ከላይ ባስቀመጥኩላችሁ መንገድ አብዛኛውን ግዜ በተመሳሳይ ሁኔታ መጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ፡ Example: ✍Robert didn’t study for the test; _ he did very veil. A) consequently C) moreover D) nevertheless መልሱ "D" ነው ፣ በ Nevertheless ምትክ Even so እና However መጠቀም ትችላላችሁ። Note: አስተውሉ contrasting Discourse Markers መሆናቸውንም ፈጽሞ መረሳት የለበት ፣ በ contrast Idea ላይ ብቻ እና ብቻ ነው እንደዚህ መጠቀም የምንችለው ማለት ነው ❗️❗️ አገባባቸው ተመሳሳይ ሆነው Contrasting Discourse Markers ያልሆኑ አሉ። እነሱን ቀጥለን በስፋት እንመለከታቸዋለን። ለምሳሌ፡ ✍ Dr. King gives interesting lectures; _, he is very popular with his students. B) consequently C) but also D) not only መልሱ However አይድለም❌  ምክንያቱም ጥያቄው፡ Contrasting Discourse Markers ስላልሆነ However ነው ብላችሁ እንዳትሸወዱ። አስተውሉ ☺️ ፡ ፈተና ላይ ብዙ ግዜ የመምጣት እድል አለው፡ Ruleን ስለ አሟላ ብቻ Contrasting , Resulting እና ሌሎቹም በተመሳሳይ Rule ወይም Form ልንጠቀም እንችላለን ማለት ነው። ሌላ ነገር ደግሞ Even so መጀመርያ ዓረፍተ ነገር ላይ መዋል እይችልም። ምሳሌ፡ ✍......... Well you play a musical instrument, it's always possible to improve. A) Although B) Even so C) However D) All እዚህ ጋርም Even so  መሆን አይችልም። 1ኛ፡ well (Adjective) ነው። However + Adj/Adv 2ኛ፡ Adjective ባይሆን እራሱ የዓረፍተ ነገር ወይም አንቀጽ ላይ መጀመርያ ላይ መሆን አይችልም። ✍Rule 4 However+ much/many ሲጀመር 😁፡ much and many (Adjectives) ስለሆኑ ብዙም ማብራራት አይጠበቅብኝም። However + Adjective (Much/many) ሙከራ ለእናንተ ✍James wants to buy a new car, _ he doesn’t have enough money. A) however B) therefore C) moreover D) consequently ✍___ I didn’t know anybody at the reception, I had a good time. A) In spite of that B) Even so C) Even if D) Even though ✍He didn’t have any money, ___ he couldn’t buy a ticket. A) moreover B) however C) because D) consequently Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
890Loading...
10
🪵The car salesman took the customer for a drive in the new model in order to ____ its improved features. A) advocate B) demonstrate C) exhibit D) reveal ✨Ok! አሁን ደግሞ "to" form ሆነው special ይሆኑትን 2 Discourse Markers እንመልከት እና ወደ የሚቀጥለው ፡ ትምህርት እንሄዳለን። ነገር ግን እሄንን ስንል Contrasting Discourse አይደሉም። ወደፊት የምንመለታቸው ይሆናል ። መጨረሻቸው በ"To" የሚያልቁ አገናኝ ናቸው ። ነገር ግን Base አይቀበሉም ። እዚህ ጋር ያቀረብናቸው Special ስለሆኑ ግራ እንዳትጋቡ ነው ማለት ነው። ✨Due to  + Noun phrase ✨Owing to + Noun phrase እነኝህ የ Discourse Markers ክፍል የ to Form ቢሆንም እንኳን ቀጥለው የሚወስዱት Noun phrase እንደሆነ መገንዘብ አለባችሁ ብለን ነው😁። 🌥ስለ Noun phrase የቀድሞ ትምህርታችን ላይ ዳሰን ነበር፡ መለስ ብላችሁ፡ መመልከት ትችላላችሁ ። 🔥ምሳሌ፡ __inflation, the general cost of living in Turkey rose by 70% last year. A) Except for B) In spite of C) Due to D) Excluding ከባዶ ቦታው (____) ፍት ለፊት የመጣው ቃል inflation ነው። inflation ደግሞ Noun ነው፡ ታስታውሱ እንደሆነ ስለ Phrase ስትማሩ "አንድ ቃል" ብቻውን Phrase የሚሆንበት አጋጣሚ አለ ተብላችሁ ነበር። ኣ😳 ስለዚህ "inflation" Noun (ስም) ከሆነ የስም ሃረግ (Noun phrase) ማለትም ይቻላል ማለት ነው። 2ኛ ላይ ደግሞ ታስታውሱ እንደሆነ፡ In spite of + Clause ብለን ነበር ፡ ስለዚህ ለዚህ ጥያቄ መልስ አይሆንም ማለት ነው። Due to + Noun phrase ይቀበላል ብለናል፡ ስለዚህ መልሱ "C" ነው። His illness was _ bad food. A) due to B) by C) against D) as ✍"Bad food" Noun phrase ስለሆነ መልሱ "A" ነው Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
890Loading...
11
©En͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ English Contrasting Discourse Markers . 😎2nd Stage : Despite and In spite of Despite In spite of (ቢሆንም፣ ምንም እንኳን) እንደማለት ነው ። Despite እና In spite of ለ Contrasting Idea እንጠቀማቸዋለን።  በነገራችን ላይ፡ spite = ሰውን የመጉዳት ፍላጎት ክፋት🤬 እልህ😡 እንደማለት ነው ፡ ነገር ግን (In spite of) ስንል ነው Contrasting Discourse የሚሆነው ማለት ነው (ምንም እንኳን) ማለት ስንፈልግIn Spite of መጠቀም እንችላለን ማለት ነው። ሐሳቡን የዚህን ያህል ከተረዳን፡ አጠቃቀሙስ❓🤔 ወደ የሚለውን እንገባለን፡ Despite     + Noun phrase In spite of Despite , In spite of + Noun phrase እዚህ ጋር ልትረዱ የሚገባው ነገር ቢኖር 👉In spite of ነው እንጂ Despite of አይባልም ። Despite ብቻ 🕴እሺ ። ተግባብተናል። ኣ🧏‍♂ 🧨Despite + of ❌ 🧨In spite + of✅ For Example: ⏮“___ the terrible he had a broken leg, weather, we enjoyed ourselves. A) In spite of B) Because C) Although D) However ❓Note:The terrible wheather(phrase) ነው ። ኣ😳 በቃ መልሱ  "A" ነዋ 😁 ⏭___ the harm she’s done him, he still loves her. A) In spite of B) Although C) Because D) Even though ❓Note: the harm (Phrase) ነው 🤷 Answer is "A"😜 ⏺.....his age, he still enjoys jogging. A) Concerning B) According to C) Instead of D) Despite ❓Note: his age (Phrase) ነው 😋 Answer is "D" 😁 🔼_ the inclusion of the unacceptable clause, the contract was signed. A) Despite B) Under C) Due to D) For all ❓Note: The inclusion (Phrase)😉 Answer is "A"😂 ⏺....... receiving bad reviews, the film was a success. A) Despite B) Under C) By D) For Answer is "A"😁 በቃ አለቀ 😁 ምንም ሓተታ ወሬ አያስፈልግም ⚠️ Contracting Idea መሆኑን ማወቅ ። በመቀጠል Form ማስታወስ 🤷 ሃሳቡን ተረድታቿል ብዬ ተስፋ አለኝ ፡👇 🆗In spite of /despite + Noun phrase ነው። ኣ ❓🤔 ስለዚህ በ Noun phrase ምትክ አሳማኝ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ደግሞ፡ the fact that መጠቀም እንችላለን In spite of 😁ምንም የተለየ ነገር አናደርግም።  the fact that ስማዊ ሃረግ ነው ስለዚህ፡ በ Phrase ቦታ The Fact that መጠቀም እንችላለን ማለት ነው ። ⚠️ Despite the fact that In spite of the fact that  + (S + V + Obj) Example: ❇️ ___ he had a broken leg , he continued to go to class. A) Nevertheless B) In spite of the fact that C) In spite of D) Because of 🔰Note: he had a broken leg,(Subject Verb agreement). Contrasting Discourse Markers 3rd Stage. To In order to So as to (ቢሆንም/ይህ ቢሆንም) እንደማለት ነው። 👉Discourse Markers ፡ አገናኝ ቃላቶች ወይም ደግሞ ሐረጎች ናቸው ብለን ነበር ። በመቀጠል ደግሞ፡ ተቃራኒ ሃሳቦችን ዓረፍተ ነገር ፣  በአንቀጽ እና በስማዊ ሃረግ ላይ በመጠቀም እንዴት እንደምናገናኝ በተወሰነ መልኩ ለመዳሰስ ሞክረን ነበር። አሁን ደግሞ ከግሶች (Verb) ላይ እንዴት እንደምንጠቀማቸው እንመልከት ። To In order to + base Verb (V1) So as to አሁን እዚህ ጋር መገንዘብ ያለብን ነገር ቢኖር ፣ ከዚህ በፊት እንደተማራቹት Infinitives ( To + V1 የሚል ሐሳብ ነበር ። .......To + base form (V1) ስለዚህ ✍In order + to + Base form (V1) ✍So as + to + Base form (V1) ለምሳሌ ፡ A) because B) so as not to C) so as to D) not to መጀመርያ ፡ ከ ባዶ ቦታ (___) ፊት ለፊት ያለው Avoid ነው፡ Avoid ደግሞ verb ነው፡ Verb 1 ( Base) ስለዚህ ፡ ምርጫ ስንመለከት ፡ በትምህርታችን መሰረት .... B , C , D  Base (V1) መቀበል ይችላሉ። ከ "D" ምርጫ እነነሳ 😁 To + base form (V1) ✓ Not + To + base form (V1)❌ በነገራችን ላይ To ብቻውን Negative form የለውም እሄ ማለት ምን መሰላቹ😁 ......Not + to + base form (V1) በባዶ ቦታ የሆነ መግባት ያለበት ቃል አለ እንጂ ብቻውን፡ Not + To መጠቀም አይቻልም ማለት ነው ‼️ ወደ "B" ምርጫ እንሂድ ፡ (B) so as not to ) መጠቀም እንችላለን። ምክንያቱም ፡ ህጉን ተከትሏል፡ So as not to + base form (V1) ነገር ግን ፡ ቀድመን ምን ብለን ነበር፡ Contracting Discourse Markers ስለሆነ  So as to (ቢሆንም) ከሆነ ትርጉሙ ፡ So as not to ሲሆን ደግሞ Contracting የሆነው ይቀየር እና ተመሳሳይ ሃሳብን እንዲይዝ ያደርግልናል ማለት ነው። ታዲያ አሁን ወደ  ጥያቄው እንመለስ We left early _ avoid the traffic. ትክክለኛቭ መልስ ፡ "C" ነው ማለት ነው 😊 ሌላ ምሳሌ እንጠቀም፡ ✍They tiptoed up the stairs _ wake the children. A) in order to B) so as not to C) so as to D) because of ከባዶ ቦታው (____) ፊት ለፊት wake ይላል Wake ደግሞ እንደተነጋገርነው ፡ base form (V1) ነው። ስለዚህ ምርጫችንን ስንመልከት፡A , B , C  ህጉን ያሟሉልናል። ነገር ግን ፡ አንዱ ብቻ ነው ፡ መልስ ሊሆን የሚችለው። ኣ😁 እዚህ ጋር አንድ መረዳት ያለብን ነገር፡ In order to , So as to  Contracting Discourse እንደሆኑ ተነጋግረናል ፡ Negative ሲሆኑ ደግሞ ቢሆንም ከሚለው ሃሳብ በስተቃራኒ ይሆናል ማለት ነው ። ግልጽ ነው ብዬ አስባለሁ 😊 🌱They tiptoed up the stairs _ wake the children. ከላይ ስላብራራነው መልሱ B ነው 😁 ለእናንተ ሙከራ 🪴The government puts up taxes _ get more money from us. A) in order to B) as C) because D) so that
1000Loading...
12
©EntranceHub ሰላም እንዴት ናችሁ 😊 የዛሬ ክፍለ ጊዜ English ነው ። ለዛሬ Discourse Markers እንመለከታለን ። ሁሌም እንደምንለው አብሮነታችሁ አይለየን 😘 ቋንቋን እንዲዋብ እና ይበልጥ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማድረግ ፣ ቃላቶችን ፣ ሀረጎችን ብሎም ዓረፍተ ነገሮችን በንግግራችን ወይም በጽሁፋችን ውስጥ ተስተካክለው እንዲቀመጡ ማድረግ ዋነኛው አላማችን ሊሆን ይገባል ። ለዚህም ነው 😊 Discourse Markers የሚለውን ርዕስ ለዛሬ መርጠን ማቅረብ ያስፈለገን ። እንግዲህ እንደምታውቁት በየትኛውም የቋንቋ ክፍል ላይ፡ ሐረግን ከ ሐረግ የሚያገናኝ አያያዥ ቃል አይጠፋም ። ቃላትን ከቃላት እና በተመሳሳይ ዓረፍተ ነገርን ከዓረፍተ ነገር የሚያገናኝ አያያዥ ቃላቶች በሁሉም ቋንቋዎች ይኖራል ። ስለዚህ ፣ የምናቀርበው ሐሳብ ሊቃረን ፣ ሊስማማ ወይም ደግሞ በሐሳቦቻችን ላይ ተጨማሪ ሐሳብ ሊናቀርብ እንችላለን ። ታዲያ በዚህ ጊዜ ፣ እንደዚህ ያሉ ሐሳቦችን የሚያገናኝልን ተስማሚ ቃላት ወይም ሐረግ ያስፈልገናል ማለት ነው። ቀጥታ በአማርኛ ትርጉ ፣ Discourse Markers ማለት አያያዥ ቃላቶች ማለት ነው ። እንግዲህ እነኝህ ቃላቶች ወይም ሐረጎች ሁል ግዜም ቢሆን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ውስጥ ስንጠቀም 2ኛ፡ Discourse Markers ያልናቸውን አያያዥ ቃላቶች የቱ ጋር እንደምንጠቀም ማወቅ። 3ኛ፡ በፈተና ላይ ደግሞ ስርዓተ ነጥብ መጠበቅ በሌላ በኩል ደግሞ በንግግር ከሆነ የድምፅ ዘይቤ/አቀራረብን ጠብቆ በማቅረብ እና መረዳት ያስፈልጋል ። ያው ወሬ አብዛውባችሁ አይደል 😁 አሁን ቀጥታ ወደ ገደለው 😊 Further , Furthermore , Moreover , In addition , Additionally , Then , Also , To besides , Again , Equally important , First, second , Finally , last Comparation Idea (ለማወዳደር) Similarly , Comparable , In the same way , Likewise , As with , Equally , Just as ..... So too , A similar X , Another X like Contrast Idea (ተቃራኒ ሐሳብ) Meanwhile , Presently , At last , Finally , Immediately , There after , At that time , Subsequently , Eventually , Currently , In the meantime , In the past Hence , Therefore , Accordingly , Conveniently , These , Thereupon , As a result , In consequence , So then For example , For instance , That is , Such as , As revealed by , Illustrated by , Specifically , In particular , For on things , This can be seen , In , An instance of , This Place(ቦታ) There , Here , Beyond , Nearby , Next to , At that point , Opposite to , Adjacent to , On the other side , In the front , In the back እሺ😊 በዚህ መልኩ አቀማመጣቸውን ከተረዳን አጠቃቀማቸውንስ እንዴት ነው ❓ የሚለውን፣ ግዜው እስከፈቀደልን ድረስ የተወሰኑትን እንመለከታለን። 1ኛ፡ Contrasting Discourse Markers: Even though በቅድሚያ፡ ሁሉም Though, Although , Even though ትርጉማቸው (ምንም እንኳ) ማለት ከሆነ ለምን አንዱን ብቻ አልተጠቀምንም የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ❓ ለቶማስ ፣ በንዴት እና በቁጣ 😡 "ምንም እንኳን እንግሊዝኛ ተግቼ ባጠናም የልፋቴን ያህል ተገቢውን ውጤት አላገኘውም " Even though I studied hard, I did't get good results in English. "ምንም እንኳን እንግሊዝኛ ተግቼ ባጠናም የልፋቴን ያህል ተገቢውን ውጤት አላገኘውም " 👆እስቲ ተመልከቱ ። የደስታ ንግግር በቃላት ደረጃ ሁሉም አንድ ነው 😋 ነገር ግን ለሶስቱም ሰዎች የተናገረበት መንገድ ይለያያል ። ለቶማስ ጓደኛው ስለሆነ የተናገረበት መንገድ በቁጣ ነው ። ስለዚህ Degreeው ከፍ ያለ ነው ማለት ነው ። በዚህ ምክንያት Even though ተጠቀምን ። ለመምህሩ ስለሚፈራው ሳይቆጣ በተገቢው መልኩ አስረድቶታል ። Degreeው መካክለኛ ነው ማለት ነው ። በዚህ ምክንያት Although ተጠቀምን ። ለእናቱ እያለቀሰ ነው የተነጋራት።በዚህ ምክንያት የተቅለሰለሰ ንግግር በምሆኑ Thought ተጠቀምን ። Even though More than 75% Degree Speaker Although Between 50% Degree Speaker Though , Although, Even Though ስንጠቀም ሁል ግዜ ማሰብ ያለብን ነገር፡ ሁለት የተቃረኑ ሃሳቦችን በአንድ ላይ ለማገናኘት እንደሆነ መረሳት የለበትም ። Even though Although, Thought , Even though ቀጥሎ ሊገባ የሚችለው ፡ Clause or subject verb Agreement (Sub + verb) ነው ነው ማለት ነው። ይህ Formula ነው ብቃ ሌላ ውስጥ መግባት አያስፈልገንም 😊 እሄንን መልስ ለመስጠት ፡ በቅድሚያ ጥያቄው Contrasting Discourse ነው ፣ አይደለም የሚለውን መለየት።😁 በዚህ መሰረት፡ ጥያቄው Contrasting Discourse እና Thought/Although/Even though + Clause ስለሆነ መልሱ B ይሆናል ማለት ነው። B) it was raining C) it isn’t hot D) the weather was good Even though + Clause ብለናል ። ኣ 😁 ስለዚህ Clause ሆኖ ከመጀመርያው Clause ጋር Contracting መሆኑን መለየት ብቻ ነው ‼️ ስለዚህ መልሳችን B ይሆናል ማለት ነው ። Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
1091Loading...
13
Thanks Share share🙏🙏 Join and share 👇👇 ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0 https://t.me/+dggRTB8ZIEwwMjE0
840Loading...
14
📌 Important Scientific Laws and Theories 🔹 Ohm's Law - It states that the current passing through a conductor between two points is directly proportional to the potential difference across the two points provided the physical state and temperature etc. of the conductor does not change. 🔹 Pauli exclusion principle - It explains that no two electrons in the same atom or molecule can have the same set of quantum numbers. 🔹 Raman effect - It is the change in wavelength that occurs when light is scattered by the atoms or molecules in a transparent medium. 🔹 Tyndall effect - The scattering of light by very small particles suspended in a gas or liquid. 🔹 Boyles's Law - It states that temperature remaining constant, volume of a given mass of a gas varies inversely with the pressure of the gas. Thus, PV = K (constant), where, P = Pressure and V = Volume. 🔹 Charles's Law - It states that pressure remaining constant, the volume of a given mass of gas increases or decreases by 1/273 part of its volume at 0 degree celsius for each degree celsius rise or fall of its temperature. 🔹 Coulomb's Law - It states that force of attraction or repulsion between two charges is proportional to the amount of charge on both charges and inversely proportional to the square of the distance between them. 🔹 Heisenberg principle (uncertainty principle) - It is impossible to determine with accuracy both the position and the momentum of a particle such as electron simultaneously. 🔹 Archimede's principle - It states that a body when wholly or partially immersed in a liquid, experiences an upward thrust which is equal to the weight of the liquid displaced by it. Thus, the body appears to lose a part of its weight. This loss in weight is equal to the weight of the liquid displaced by the body. 🔹 Aufbau principle - It states that in an unexcited atom, electrons reside in the lowest energy orbitals available to them. 🔹 Avogadro's Law - It states that equal volumes of all gases under similar conditions of temperature and pressure contain equal number of molecules. 🔹 Brownian motion - It is a zigzag, irregular motion exhibited by small solid particles when suspended in a liquid or gas due to irregular bombardment by the liquid or gas molecules. 🔹 Bernoulli's principle - It states that as the speed of a moving fluid, liquid or gas, increases, the pressure within the fluid decreases. The aerodynamic lift on the wing of an aeroplane is also explained in part by this principle. 🔹 Gay-Lussac’s Law of combining volumes - Gases react together in volumes which bear simple whole number ratios to one another and also to the volumes of the products, if gaseous — all the volumes being measured under similar conditions of temperature and pressure. 🔹 Graham’s Law of Diffusion - It states that the rates of diffusion of gases are inversely proportional to the square roots of their densities under similar conditions of temperature and pressure. 🔹 Kepler's Law - Each planet revolves round the Sun in an elliptical orbit with the Sun at one focus. The straight line joining the Sun and the planet sweeps out equal areas in equal intervals. The squares of the orbital periods of planets are proportional to the cubes of their mean distance from the Sun. 🔹 Law of Floatation - For a body to float, the following conditions must be fulfilled: The weight of the body should be equal to the weight of the water displaced and the centre of gravity of the body and that of the liquid displaced should be in the same straight line. 🔹 Law of conservation of energy - It states that energy can neither be created nor destroyed but it can be transformed from one form to another. Since energy cannot be created or destroyed, the amount of energy present in the universe is always remain constant. 🔹 Newton's First Law of Motion - An object at rest tends to stay at rest, and an object in motion tends to stay in motion, with the same direction and speed in a straight line unless acted upon by some external force.
1220Loading...
15
🧿 Radioactivity 🧿 ➖The process of emission of particles from nuclei because of the nuclear instability; is known as radioactivity. 👉በኒኩለር ተረጋጋቶ አለመቀመጥ ምክናት  ከnucleus ውስጥ particle የማስወጣት ሂደት ራዲዮ አክቲቪቲ ይባላል ። ➖The substance that releases such energy/rays is known as radioactive substance. 👉እንደዚህ አይነት energy የሚለቁ substance ራዲዮ አክቲቭ Substance በመባል ይታወቃል ። ➖The invisible rays released from such radioactive substance are known as radioactive rays. 👉እዬ ልቀት ወይም emmision ሲፈጠር የተለያዩ ray ይለቃቃሉ እነዚህም ray radioactive ray በመባል ይጠራሉ። ➖Likewise, radioactivity is a nuclear phenomenon that happens (naturally) because of the nuclear instability of atoms. 👉ከላይ እንደ ጠቀስኩት Radioactivity የሚፈጠረው በnuclear አለመረጋጋት ምክናት ነወ። ለመጀመሪያ ጊዜ እዬንን ግኝት ያገኘው ሄንሪ ባስቁሬል በተባለ አጥኝ ነበር። ➖In 1896 Henri Becquerel first observed the phenomena of radioactivity, but the term ‘radioactivity’ was coined by Marie Curie. ➖Marie Curie discovered the radioactive elements namely Polonium and Radium in 1898. ሄንሪ ባስኩሬል የተባለው ግለሰብ ምንም እንኳን Radioactive ለመጀመሪያ ቢያገኝም በግልፀ Radioactive ነው የሚል ስያሜ አልሰጠውም ነበር; ሌላኛው ሳንይስስት ሜሪ ኩረ የተባለ እዬንን ስያሜ ሊሰጥ ችሏሏ።በተጨማሪም በዚህ ሳይንትስት የRadioactive Element ➖For her discovery, Marie Curie won the Nobel Prize. ✅Radioactive Rays ➖After long years of experiment, Ernest Rutherford along with his colleague (Hans Geiger and his student Ernest Marsden), discovered alpha rays, beta rays, and gamma rays. ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ራዘርፎርድ እና ተማሪዎቹ ባደረጉት experment አልፓ ; ቤታ;ጋማ particle ሊያገኙ ችለዋል። ➖These rays emitted as the result of the disintegration of atoms. ✅Alpha (α) Particles ➖Alpha particles are usually composed of two protons and two neutrons, which are tightly bound together. አልፓ particle የneutron እና የproton በአንድ ላይ በመጣበቅ የሚፈጥሩት particle ነው። ➖Alpha particles are being released during radioactive decay (or alpha decay) from the nucleus radio nuclides. 👉አልፓ particle የሚፈጠረው radioactive  መብላላት ሲጀምር ከnucleus  ውስጥ ይረጫል። ➖The alpha particles are identical to the nucleus of either normal helium atom or doubly ionized helium atom. 👉አልፋ particleኦች ከhellium atom ወይም ከdouble ionized helium atom nucleus ጋር ተመሳሳይ የሆነ particle አለው። ➖In comparison to other particles (i.e. Gamma and Beta), alpha particles are heavy and slow. Therefore, alpha particles have very small range in the air. ➖Because of slow speed, Alpha particles have very weak penetrating powers; these particles are even stopped by a thin paper sheet (see image given above). ➖Because of having the double positive charge, alpha particles are highly ionizing. ✅Beta (β) Particles ➖Beta particles are the fast moving electrons emitted by some radio nuclides during the radioactive decay (also known as beta decay). ➖Beta particles are of much lighter weight and carry a single negative charge. ➖Beta particles are rarely ionizing than the alpha particles. ➖Because of having lighter weight, beta particles can travel much farther than alpha particles; however, beta particles can be stopped by several sheet of papers or one sheet of aluminum. ➖Beta particles are negatively charged and get attracted towards positively charged particles. ✅Gamma (ү) Particles ➖Gamma particles are the bundle of high energy namely electromagnetic energy (photon) emitted by the radioactive elements during the radioactive decay. ➖Among all three particles (alpha, beta, and gamma), gamma particles are the most energetic photons. ➖Gamma particles, which are the form of electromagnetic radiation(EMR), originate from the nucleus. ➖The wavelengths of gamma are the shortest among all three. ➖Gamma particles have no charge and they are neutral; therefore, they are unaffected by magnetic and electric fields. ✅Uses of Radioactive Elements ➖Medical field (treatment of many diseases) ➖Industrial process ➖Energy production – Nuclear reactors
1931Loading...
16
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Happy crucifixion to all Christians!
2280Loading...
17
https://youtu.be/U1FbyZwUZzU
2180Loading...
18
https://youtu.be/A6AalrwULzA
2090Loading...
19
https://youtu.be/odSTm9lz0zg
2311Loading...
20
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
2721Loading...
21
https://youtu.be/V_wq-6BgCSg
2401Loading...
22
https://youtu.be/H3CTCKuqpvE
2222Loading...
23
https://youtu.be/hqkQaAXdsAU
2512Loading...
24
https://youtu.be/-aAhQyTLQIY
2641Loading...
25
https://youtu.be/B41sC-JKMjM
2622Loading...
26
https://youtu.be/WGR9yeqXqms
2531Loading...
27
https://youtu.be/J5Gw78bGSb8
2381Loading...
28
https://youtu.be/LnuX931jeMk
2521Loading...
Показать все...
Ethiopian remedial Course Physics Chapter 4 part 3 /Dynamics /የሪሚድያል ኮርስ ምዕራፍ 4 ክ-3 #remedial

This video created for ethiopian remedial students.The pervious video Physics Remedial program all units: Physics Remedial program all units:

https://www.you...