ሰዋስው ☘☘☘☘
Открыть в Telegram
በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።
Больше1 161
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
1 161
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ስርአተ ማህሌተ ሚካኤል ህዳር ፲፪
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የየትኛውም ማህሌት መጀመርያ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCW @EOTCW
✨መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር፤ ኢዜነዎ ለሰማይ፤ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፤ ወተከለ ፫ተ ዕፀ ህይወት በዲበ ምድር።
@EOTCW
✴️ነግሥ
ጎሣዐ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና።
@EOTCW
❣❣ወረብ
አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ/፪/
ወአንተኑ ለ፳ኤል መና ዘአውረድከ/፪/
@EOTCW
🌱ዚቅ
አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፤ ፀዓዳ ከመ በረድ፤ ወርእየቱ ከመ ተቅጻ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፤ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፤ ዘትረ ኮክሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፤ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።
@EOTCW
✨መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤ ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን/፪/
በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ/፪/
@EOTCW
🌱ዚቅ
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ
@EOTCW
ወረብ፦
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር/፪/
ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/
@EOTCW
✨መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ፤ በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ፤ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ/፪/
"በብሂለ ኦሆ"/፪/ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ/፪/
@EOTCW
🌱ዚቅ
ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ሚካኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።
@EOTCW
❣❣ወረብ
እግዚኦ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል/፪/
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ/፪/
@EOTCW
✨መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤ ነግኃ ነግኅ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤ በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤ ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
"በገዳም"/፫/ ዘሴሰይኮሙ/፪/
ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ/፪/
@EOTCW
🌱ዚቅ
ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ፤ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርባዐ ዓመተ፤ ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ፤ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር/፪/
በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ ለ፳ኤል አርብዐ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/
@EOTCW
✨መልክአ ሚካኤል
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤ ለለ፩ ፩ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።
@EOTCW
🌱ዚቅ
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ።
@EOTCW
❣❣ወረብ
ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ/፪/
ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት/፪/
@EOTCW
❄️ምልጣን
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ
🔹አመላለስ፦
ሰፊሆ ክነፊሁ/2/
ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ/4/
@EOTCW
💠እስመ ለዓለም
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር
@EOTCW
🔹ሰላም
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ።
https://t.me/Eotcw
# Join & share
መልካም በዓል !
1 161
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስርአተ ዋዜማ ዘህዳር ሚካኤል
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
መርሆሙ መዓልት በደመና፤ ወኩሉ ሌሊት በብርዐነ እሳት ፤ ወአውጽኦሙ በትፍስዕት፤ ፈነወ መልዐኮ ፣ ወአድዐኖሙ፤ማ፦ እንዘ ሚካኤል የሐውር፤ ቅድመ ትይንቶሙ ለእስራኤል።
@EOTCW
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
እንዘ ሚካኤል የሐውር/2/
ቅድመ ትይንቶሙ ለእስራኤል እንዘ ሚካኤል የሐውር/2/
@EOTCW
@EOTCW
💎ለእግዚአብሔር ምድር፦
በዕደ መልዐኩ ይቀበነ ወይከሠት አዕይንተ አልባቢነ በዕደ መልዐኩ ይቀበነ
@EOTCW
@EOTCW
💎እግዚአብሔር ነግሰ፦
ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍሰ ኩልነ መልአኪየ ይቤሎ መልአክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ አኮኑ
@EOTCW
@EOTCW
💎ይት፦
ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስዕል ለክሙ ኃበ እግዚአብሔር ልዑል ዘይሰርር ለመድሀኒተ ኩሉ ዓለም በክልዔ ክንፍ
@EOTCW
@EOTCW
🔸ሰላም፦
በ፪ ዳንኤልኒ ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት፤ እምቅዱሳን ቀደምት መጽአ ይርድአኒ፤ አጽንዓኒ ወይቤለኒ፤ ኢትፍራህ ብእሲ ፍትወት አንተ፤ ሰላም ለከ ጽናዕ ወተአገሥ፤ ወእንዘ ይትናገረኒ ጸናዕኩ ወይቤሎ፤ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ፤ ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ፤ ሚካኤል መልአክክሙ።
@EOTCW
🔹🔹አመላለስ፦
ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ ወይቤለኒ፤[፪]
ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአክክሙ[፬]
https://t.me/Eotcw
# Join & share #
1 161
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ስርዓተ ዋዜማ ዘሕዳር ቅድስት ሐና
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
ሃሌ ሉያ ሐዳሳተ ሰማይ ወሐዳሳት ምድር፤ኪያሃ ነኃሥሥ ኩልነ፤ነያ ብእሲት ፈራሂትእግዚአብሔር፤አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ
@EOTCW
@EOTCW
🔹አመላለስ፦
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ/2/
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ /4/
@EOTCW
@EOTCW
💎ለእግዚአብሔር ምድር በምላሕ፦
ተፈፀመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ ተፈፀመ ሐና በወለትኪ
@EOTCW
@EOTCW
💎እግዚአብሔር ነግሠ፦
ደናግል እማንቱ አፍቀራከ ወተለዋ ድኅሬከ እንዘ ይብላከ እግዚኦ አርኅወነ ንባዕ ታዕካ መንግሥተ ሰማያት
@EOTCW
@EOTCW
💎ይትባረክ፦
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ ወያተፌሥሓ ለእመ ውሉድ
@EOTCW
@EOTCW
✴️ሰላም
አንጺሖ ስጋሃ ኀደረ ለዕሌሃ ወተወልደ እምኔሃ ፍሰሃ እምሥርወ እሴይ እምዘርዓ ዳዊት እምዘመ ለካህናት እንተ ሠረፀት ለህይወት ሰላማዊ ጽርሕ ንጽሕት ደብተራ ፍጽምት እህቶሙ ለመላእክት
https://t.me/Eotcw
# Join & share
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በቅዳሴ ሳዓት የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 25:1-14 "አሜሃ ትመስል መንግሥተ ሰማያት" - "በዚያን፡ጊዜ፡መንግሥተ፡ሰማያት፡መብራታቸውን፡ይዘው፡ሙሽራውን፡ሊቀበሉ፡የወጡ፡ዐሥር፡ቆነጃጅትን፡ትመስላለች። ከእነርሱም፡ዐምስቱ፡ሰነፎች፡ዐምስቱም፡ልባሞች፡ነበሩ።ሰነፎቹ፡መብራታቸውን፡ይዘው፡ከእነርሱ፡ጋራ፡ዘይት፡አልያዙምና፤ ልባሞቹ፡ግን፡ከመብራታቸው፡ጋራ፡በማሰሯቸው፡ዘይት፡ያዙ። ሙሽራውም፡በዘገየ፡ጊዜ፡ሁሉ፡እንቅልፍ፡እንቅልፍ፡አላቸውና፡ተኙ። እኩለ፡ሌሊትም፡ሲሆን፦እንሆ፥ሙሽራው፡ይመጣል፥ትቀበሉት፡ዘንድ፡ውጡ፡የሚል፡ውካታ፡ሆነ። በዚያን፡ጊዜ፡እነዚያ፡ቈነጃጅት፡ሁሉ፡ተነሡና፡መብራታቸውን፡አዘጋጁ። ሰነፎቹም፡ልባሞቹን፦መብራታችን፡ሊጠፋብን፡ነው፤ከዘይታችሁ፡ስጡን፡አሏቸው። ልባሞቹ፡ግን፡መልሰው፦ምናልባት፡ለእኛና፡ለእናንተ፡ባይበቃስ፤ይልቅስ፡ወደሚሸጡት፡ሄዳችሁ፡ለራሳችሁ፡ግዙ፡አሏቸው። ሊገዙም፡በሄዱ፡ጊዜ፡ሙሽራው፡መጣ፥ተዘጋጅተው፡የነበሩትም፡ከእርሱ፡ጋራ፡ወደ፡ሰርግ፡ገቡ፥ደጁም፡ተዘጋ። በኋላም፡ደግሞ፡የቀሩቱ፡ቈነጃጅት፡መጡና፦ጌታ፡ሆይ፡ጌታ፡ሆይ፥ክፈትልን፡አሉ። እርሱ፡ግን፡መልሶ፦እውነት፡እላችኋለሁ፥አላውቃችሁም፡አለ። ቀኒቱንና፡ሰዓቲቱን፡አታውቁምና፥እንግዲህ፡ንቁ። ወደ፡ሌላ፡አገር፡የሚሄድ፡ሰው፡ባሮቹን፡ጠርቶ፡ያለውን፡ገንዘብ፡እንደ፡ሰጣቸው፡እንዲሁ፡ይሆናልና።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
10/3/2015 ዓ.ም (፲/፫/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ወቀፃዕክዋ በጾም ለነፍስየ።
ወኮነኒ ጽዕለተ።
ለበስኩ ሠቀ ወኮንክዎሙ ነገረ፡፡ መዝ 68:10
🕯 ትርጉም
ነፍሴን በጾም አስመረርኋት።
ለስድብም ሆነብኝ።
ማቅ ለበስሁ ምሳሌም ሆንኩላቸው።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 161
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
በእለቱ በነግህ የሚነበብ ወንጌል
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ማቴ. 18:23-ፍ፡ም፡ "ወበእንተዝ ትመስል መንግሥተ ሰማያት" - "ስለዚህ፥መንግሥተ፡ሰማያት፡ባሮቹን፡ሊቈጣጠር፡የወደደን፡ንጉሥ፡ትመስላለች። መቈጣጠርም፡በጀመረ፡ጊዜ፥እልፍ፡መክሊት፡ዕዳ፡ያለበትን፡አንድ፡ሰው፡ወደ፡እርሱ፡አመጡ። የሚከፍለውም፡ቢያጣ፥እርሱና፡ሚስቱ፡ልጆቹም፡ያለውም፡ዅሉ፡እንዲሸጥና፡ዕዳው፡እንዲከፈል፡ጌታው፡አዘዘ። ስለዚህ፥ባሪያው፡ወድቆ፡ሰገደለትና፦ጌታ፡ሆይ፥ታገሠኝ፥ሁሉንም፡እከፍልሃለሁ፡አለው። የዚያም፡ባሪያ፡ጌታ፡ዐዘነለትና፡ለቀቀው፥ዕዳውንም፡ተወለት። ነገር፡ግን፥ያ፡ባሪያ፡ወጥቶ፡ከባልንጀራዎቹ፡ከባሮቹ፡መቶ፡ዲናር፡ዕዳ፡ያለበትን፡አንዱን፡አገኘና፦ዕዳህን፡ክፈለኝ፡ብሎ፡ያዘና፡ዐነቀው። ስለዚህ፥ባልንጀራው፡ባሪያ፡ወድቆ፦ታገሠኝ፥ሁሉንም፡እከፍልሃለሁ፡ብሎ፡ለመነው። እርሱም፡አልወደደም፥ግን፡ሄዶ፡ዕዳውን፡እስኪከፍል፡ድረስ፡በወህኒ፡አኖረው። ባልንጀራዎቹ፡የሆኑ፡ባሪያዎችም፡ያደረገውን፡አይተው፡እጅግ፡ዐዘኑ፥መጥተውም፡የሆነውን፡ሁሉ፡ለጌታቸው፡ገለጡ። ከዚያ፡ወዲያ፡ጌታው፡ጠርቶ፦አንተ፡ክፉ፡ባሪያ፥ስለ፡ለመንኸኝ፡ያን፡ዕዳ፡ሁሉ፡ተውኹልህ፤ እኔ፡እንደ፡ማርኩህ፡ባልንጀራህ፡የሆነውን፡ያን፡ባሪያ፡ልትምረው፡ለአንተስ፡አይገባህምን? አለው። ጌታውም፡ተቈጣና፡ዕዳውን፡ሁሉ፡እስኪከፍለው፡ድረስ፡ለሚሣቅዩት፡አሳልፎ፡ሰጠው። ከእናንተ፡እያንዳንዱ፡ወንድሙን፡ከልቡ፡ይቅር፡ካላለ፥እንዲሁ፡ደግሞ፡የሰማዩ፡አባቴ፡ያደርግባችኋል።"
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1 161
10/3/2015 ዓ.ም (፲/፫/፳፻፲፭ ዓ.ም)
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
በእለቱ በነግህ የሚባል ምስባክ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ።
ወትሠይሚዮሙ መላእክተ ለኲሉ ምድር።
ወይዘክሩ ስመኪ በኲሉ ትውልደ ትውልድ። መዝ 44:16
🕯 ትርጉም
በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ።
በምድርም ሁሉ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።
ለልጅ ልጅ ሁሉ ስምሽን ያሳስባሉ።
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
1 161
❤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
❤ በቤተ ክህነት ለአብነት ት/ቤት!
ተጠርተናል ኑ!
❤ ቦታው፦ (መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዲስ አበባ )
❤ ይህ ጥሪ በልጅ ቤት ለአባት የተደረገ ጥሪ ነው። አብነት ትምህርት ቤት የቤተ ክህነት አባት፣ የምእመናን ቅድመ አያት ነው። ወደቀድሞው ነገር እንመለስ ማለት ለዚያ ነው። ያለ አብነት ትምህርት ቤት ቤተ ክህነት የለም። ቤቱን፣ክህነቱን ፣ክህነት የሚሰጡ ብፁዓን ጳጳሳቱን የወለደው አብነት ትምህርት ቤት ነው።ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ወደ ወለደው ወደቀድሞው ነገር ወደአብነት ት/ቤት እንመለስ።
❤ እኒህ በፎቶ የምታዩአቸው ብፁዓን ጳጳሳት መነሻቸው ከዚህ ነው።አብረው ያሉት ለሰማይና ለምድር የከበዱ ሊቃውንት የተገኙት ከዚሁ ከአብነት ት/ቤት ነው። ክርስትናን ማስቀጠል የሚቻለው የአብነት ትምህርት ቤቶችን ማስቀጠል ስንችል ነው።ቤተ ክርስቲያን ያለ አብነት ትምህርት ቤት ዳር ድንበሯን ማስከበር የሚችል መከላከያ እንደ ሌላት ሀገር ማለት ነው ስለዚህ ሁላችሁም ኑ !።
https://t.me/Eotcw
