ru
Feedback
ሰዋስው ☘☘☘☘

ሰዋስው ☘☘☘☘

Открыть в Telegram

በሰዋስወ ብርሀን ቅዱስ ዻውሎስ ገዳም እና ለተለያዩ ቤተክርስቲያን ለክብረ በአላት ማውጫ ። በተጨማሪም-ዋዜማ ሥርዓተ ማኅሌት - መዝሙራት ስንክሳር - የየእለቱን ምስባክ ቅኔያት ጥያቄዎች እንዲሁም የወቅታዊ ነገር መወያያ በተጨማሪም @eotcww ብለው ይቀላቀሉን ለወዳጅ ዘመድዎ share#Share#Share# ያድርጉ።

Больше
1 161
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ዓውደ ዓመት ለባርኮ https://t.me/Eotcw

ወተፈነወ ዮሐንስ https://t.me/Eotcw

ወአንተኒ ህጻን https://t.me/Eotcw

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሥርዓተ ማኅሌት ዘዓውደ ዓመት ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ #ስቡዕ_ከተባለ_በኃላ @EOTCWW ❣መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለገበዋቲክሙ እለ ዕሩቃን እምልብሰ ወርቅ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሥርግዋነ መፍርህ መብረቅ፤ መንገለ(ኀበ) ፍኖቱ ምጽዋት ለቆርነሌዎስ ጻድቅ፤ ይምርሐኒ ወንጌልክሙ እግዚአ ፍኖት ረቂቅ፤ ዘጸያሔሁ ዮሐንስ መጥምቅ። @EOTCWW ❣ዚቅ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤ እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ። @EOTCWW 🔸ዓዲ ወንጌል ቅዱስ ዘሰበከ ዮሐንስ፤ ቃለ ወልደ እግዚአብሔር። @EOTCWW ❣ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ። @EOTCWW ❣ዚቅ ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ። @EOTCWW ❣ነግሥ ምስለ ራጉኤል ስዑል በነበልባል ወዮሐንስ ድንግል፤ ወበርተሎሜዎስ ሐዋርያ ሰባኬ ወንጌል፤ ወኢዮብ ዓዲ ተወካፌ ቊስል፤ ዓውደ ዓመት ለባርኮ እምጽርሐ አርያም ጌልጌል፤ ማርያም ንዒ ለምሕረት ወሣህል። @EOTCWW ❣❣ወረብ ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት/፪/ ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሣህል/፪/ @EOTCWW ❣ዚቅ ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ዮሐንስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ። @EOTCWW 🔸ዓዲ በምድረ ጽዮን ኢይኩን ሐከክ፤ ወበገራኅታ ኢይብቊል ሦክ፤ ጸሊ ኀበ አምላክ ራጉኤል መልአከ፤ ዓውደ ዓመት ከመ ይትባረክ። @EOTCWW ❣መልክዐ ዮሐንስ በስመ እግዚአብሔር እሳት በሐቅለ ኅሊና ነዳዲ፤ ወበስመ ማርያም ድንግል መጥበቢተ ዓለም አባዲ፤ ማኅቶተ ጸዳል ዮሐንስ ጽልመተ አበሳ ሰዳዲ፤ ከመ እዜኑ ኂሩተከ እደ ኃጣውእየ ይፍዲ፤ በአየረ ሰማይ ይጸርሕ ቃልከ ዓዋዲ። @EOTCWW ❣ዚቅ እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ፤ ወእዜኑ ኂሩተ ዚአከ፤ እትፌሣሕ ወእትሐሠይ በአድኅኖትከ። @EOTCWW ❣❣ወረብ እገኒ ለከ እግዚኦ በኲሉ ልብየ/፪/ እትፌሣሕ ወእትሐሠይ በአድኅኖትከ/፪/ @EOTCWW 🔸ዓዲ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ማኅቶተ ጥበብ ውስተ አልባቢነ አኅቱ፤ ኀበ አዘዝከነ ኑፈር ወንዕቱ። @EOTCWW @EOTCWW ❣መልክዐ ዮሐንስ ሰላም ለሥዕረተ ርእስከ እንተ ደለዎ እኳቴ፤ ወለርእስከ ሰላም ዘተመትረ ከመ ናቡቴ፤ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ፤ መብልዕ ዜና ፍቅርከ ወነገረ ጽድቅከ ስቴ፤ ያስተፌሥሕ መላእክተ ወሰብአ መዋቴ። @EOTCWW ❣❣ወረብ "ርእሰ ዓውደ ዓመት ዮሐንስ"/፪/ ወላዴ መጥቅዕ/፪/ ወላዴ መጥቅዕ ወአበቅቴ ወላዴ መጥቅዕ/፪/ @EOTCWW ❣ዚቅ ውስተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ተጽሕፈ ተዝካርከ፤ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ። @EOTCWW ❣መልክዐ ዮሐንስ ሰላም ለአዕይንቲከ እለ ሠኑየ ይትኌለቁ፤ ወለአእዛኒከ ሰላም እለ ይትላጸቁ፤ ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተዉ ወጽሕቁ፤ እሳተ ነዳዴ ኢተክህሎሙ ያጥምቁ፤ ራጉኤል በትጋሁ ወኢዮብ በጽድቁ። @EOTCWW ❣❣ወረብ "እሳተ ነዳዴ" ኢተክህሎሙ ያጥምቁ/፪/ ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተዉ ወጽሕቁ/፪/ @EOTCWW ❣ዚቅ ሰላማዊ ብእሲሁ፤ ቅዱሳት እደዊሁ እለ አጥመቃሁ፤ ለመድኃኔዓለም። @EOTCWW ❣መልክዐ ዮሐንስ ሰላም ለአማዑቲከ እግዚአብሔር ዘገብሮ፤ ወለንዋየ ውስጥከ ሰላም መንጦላዕተ ሥጋከ እንተ ሰወሮ፤ ዮሐንስ ልብው መዝገበ ጥበብ ወአእምሮ፤ እፎ ኢያጽራከ ለሀቅለ ገዳማት ፃዕሮ፤ ፍጹመ መኒነከ አብያተ ዘውቅሮ። @EOTCWW ❣❣ወረብ "አብያተ ዘውቅሮ"/፪/ መኒነከ/፪/ ፍጹመ መኒነከ ዮሐንስ ልብው/፪/ @EOTCWW ❣ዚቅ አብያተ ዘውቅሮ መኒነከ፤ በተዘከሮ ማኅደር ዘበሰማያት፤ ፀጒረ ገመል ረሰይከ ዓራዘከ። @EOTCWW ❣መልክዐ ዮሐንስ አምኃ ስብሐት አቅረብኩ ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ አስተዋድድ ቃለ መጠነ ራብዕ ሱባኤ፤ ተወክፈኒ ዮሐንስ ምስለ በርተሎሜዎስ ቀርነ ጉባኤ፤ ከመ ተወክፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ትንሣኤ፤ እምደ አሐቲ ብእሲት ጸራይቀ ክልዔ። @EOTCWW ❣ዚቅ ዮሐንስ እዴከ መጥወኒ፤ ወበርተሎሜዎስ አቡየ ለባርኮ ቅረበኒ። @EOTCWW ❣❣ወረብ ዮሐንስ እዴከ መጥወኒ/፪/ ወበርተሎሜዎስ አቡየ ለባርኮ ቅረበኒ/፪/ @EOTCWW ❣አንገርጋሪ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ፤ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ፤ ወአዝማዱ በሥጋ ትሰመይ፤ ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ። ❣አመላለስ፦ ተፈኖከ ታርኁ/፪/ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ/፬/ @EOTCWW ❣❣ወረብ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ነቢየ ልዑል/፪/ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ነቢየ ልዑል/፪/ ❣እስመ ለዓለም ዘሰንበት ዘመጠነዝ ጸጋ ወጽድቅ ዘተውህበ በገዳም፤ላዕለ ዮሐንስ ካህን ወነብይ፤ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ለዘቀደሳ ለሰንበት፤በከመ ሥምረቱ ንብረቱ ገዳም፤ ማ፦ሑረቱ አዳም፤ ውስተ ሐቋሁ ቅናቱ ዘዓዲም @EOTCWW 🌼🌼🌼🌼🌼 ❣❣መዝሙር ዘዮሐንስ 🌼🌼🌼🌼🌼 (በ፭/ን) ዮሐንስ አኅድዓ እምካልአኒሁ አንሐ ወክሐ እንዘ ይብል እምላዕሉ ወረደ ቃለ አብ ወተሐውከ ማየ ዮርዳኖስ እምግርማ መለኮት ወደንገጹ ኵሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር ከማሁ ኮነ በቢታንያ በቤተ ራማ በማዕዶተ ዮርዳኖስ ወሶበ ርእዮ ዮሐንስ ለኢየሱስ ከልሐ ወይቤ ነዋ በግዑ ለእግዚአብሔር ይቤሎ ኢየሱስ ለዮሐንስ አጥምቀኒ በማይ ከመ ይትቀደስ ማይ በማዕተበ ሰማይ አጥመቆ ዮሐንስ ለኢየሱስ በፈለገ ዮርዳኖስ እምድኅረ አጥመቀ ለሊሁ ተጠምቀ ምህሮሙ ለሕዝብ ወይቤሎሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ። 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 https://t.me/Eotcw # Join & share

ዋዜማ።ብፁዕ አንተ ዮሐንስ https://t.me/Eotcw

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሥርዓተ ዋዜማ ዘዓውደ ዓመት ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ብጹዕ አንተ ዮሐንስ፤ ዘሀለወከ ታእምር፤ ወተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር፤ ጸሊ በእንቲአነ፤ ውስተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ተጽሕፈ ተዝካርከ፤ ባርከኒ፤ እንሣእ በረከተከ። ❣አመላለስ፦ ባርከኒ ባርከኒ/፪/ እንሣእ በረከተከ እንሣእ በረከተከ /፬/ @EOTCWW @EOTCWW ❣በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ ይቤ ዮሐንስ ዓለምኒ ለልየ ርኢኩ፤ ወአነ ሰማዕቱ፤ ወውእቱ በባሕር ሣረራ አንሰ ኢየአምሮ፤ ዳዕሙ ከመ ያእምርዎ ፳ኤል አንሰ መጻእኩ። @EOTCW @EOTCWW እግዚአብሔር ነግሠ ጸርሐ ዮሐንስ ወይቤ ድኅረ እምነቢያት እምቅድመ ምጽአተ ወልድ ቤዛ ኃጢአቶሙ አጥምቅ በማይ አንሰ ተፈኖኩ። @EOTCW @EOTCW ❣ምልጣን ጸርሐ ዮሐንስ ወይቤ፤ ድኅረ እምነቢያት እምቅድመ ምጽአተ ወልድ ቤዛ ኃጢአቶሙ አጥምቅ በማይ፤ አንሰ ተፈኖኩ። @EOTCW @EOTCWW በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ እምከርሠ እሙ አእመረ ወአጽምዕ ቃለ ስዕለትየ፤ እምከርሠ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈርዓፀ። @EOTCW ❣ምልጣን እምከርሠ እሙ አእመረ ሰገደ ወአንፈርዓፀ፤ ሰገደ ወአንፈርዓፀ፤ እምከርሠ እሙ አእመረ፤ ሰገደ ወአንፈርዓፀ። @EOTCW @EOTCW ❣ይትባረክ ጸርሐት ቤተ ክርስቲያን ኀበ ዮሐንስ ወትቤሎ አንተኑ ክርስቶስ ወይቤላ አንሰ ኢኮንኩ ኪያሁ። @EOTCW @EOTCW ❣ሰላም በ፬: ዘመጠነዝ ትርሢተ ክብር፤ ፈሪሃ ልዑል ትሕትና ወፍቅር፤ ርእዩ ዕበዮ ለዮሐንስ ዘመላእክት ይሰግዱ ሎቱ፤ ኃይለ ልዑላን ኪያሁ ይሴብሑ፤ ርእዩ ዕበዮ ለዮሐንስ ዘምስለ እግዚኡ ኪዳነ ዘአቀመ ወብዙኃነ አሕዛበ አእመነ፤ ርእዩ ዕበዮ ለዮሐንስ ውስተ ሐቌሁ ቅናቱ ዘአዲም፤ ንብረቱ ገዳም ወኲሉ ነገሩ በሰላም፤ ርእዩ ዕበዮ ለዮሐንስ እግዚኡ ዘከመ ከለሎ፤ ዮም በምድር ተዝካሩ በሰማያት በላዕሉ፤ ርእዩ ዕበዮ ለዮሐንስ ይቤሎ መድኃኒነ ለዮሐንስ፤ ዕውራን ይሬእዩ ወጽሙማን ይሰምዑ፤ እለ ለምጽ ይነጽሑ፤ እለ መጽኡ ኀቤየ። @EOTCW አመላለስ፦ ውስተ ሐቌሁ ቅናቱ ዓዲም/፪/ ንብረቱ ገዳም ወነገሩኒ ሰላም/፬/ https://t.me/Eotcw # Join & share

"በዓመት በዓል ቀን እና በእግዚአብሔር በዓል ቀን ምን ታደርጋላቹ" ትንቢ ሆሴዕ 9.5 የእዚህን ጥያቄ መልስ አላቅም የሚል እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ:: ለዚያውም በሁለት መንገድ አስመርጠን በዓለም ከሆነ.... ማታ እገሌ ሆቴል እገሌ ኮንሰርት አለው , over ይወጣል , ወዘተ ወይስ በመንፈሳዊ ብለን ደግሞ ማኅሌት በመቆም , ስባሔ ወውዳሴ በእድሜያችን ላይ ለጨመረልን ፈጣሪ ምስጋና በማቅረብ , የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት...ወዘተ ሁለቱም መልሶች በቦታው አጥጋቢ እና አርኪ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ መልስ ላይ ሰው ነን ማለት ተግባሪዎቹ ነን ነገር ግን ሁለተኛው መልስ ተግባር ላይ አብዛኞቻችን ተንቀሳቃሽ ቴሌፎን ወይም የሙዚቃ ማጫወቻ ነን እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው የኤሌክትሮኒስ ምርቶች የተቀበሉትን ነገር ማንበብ እና መስተላለፍ እንጂ ምን እንደሆነ አያውትም የሚናገሩትንም አይተገብሩትም ብቻ ግን ይናገሩታል የሚናገሩትን አያቃትም እኛም በራሳችን መንገድ የነቢዩን ጥያቄ በመለስንበት መንገድ ሁለተኛው መልስ ላይ smart phone ወይም wireless set ነን በአፍ ብቻ ቃላትን አስውቦ መናገር ብቻ እንጂ አንተገብረውም በእርግጥ ለበዓል ዋዜማ በድናችን ከቅጽሩ አልተለየን ይሆናል ነገር ግን ሃሳባችን በአለም ካሉ ጓደኞቻችን ጋር ነው፡፡ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ እንደዘመረው "...አይንን የሰራው አያይምን ? ጆሮንስ የተከለው አይሰማምን ..." መዝ.93 እንዳለው የማያየን የማይሰማን መስሎን ማደሪያውን እንደ ማንኛውም ተራ ስፍራ አድርገነው ሳንጠይቀው ሳንለምነው ስለሰጠን ዓመት ምስጋናን በመንፈግ እንደ ስጋ ፈቃዳችን እንደ ደመ ነፍሳዊ እንስሳ በፊቱ በቤቱ የማይገቡ ግብሮችን እንፈጽማለን ፡፡ ለመሆኑ ግን ነብዩ በዓለም ውስጥ እና በመንፈሳዊነት ውስጥ ብሏል እንዴ ጥያቄው ላይ? 🤔.......ልብ ያሰበውን አፍ ያወጣዋል ይላሉ አበው😀 በዘመናችን አነጋገር ካለህ ጠባብ ጊዜህ ላይ ጊዜ ስለሰጠኸኝ(ሺኝ) አመሰግናለው የምንለው አባባል ጥሩ አባባል ነው በውስጡ ትህትና እና ወንድማዊ(እህታዊ ) ፍቅር ግዘፍ ነስተው ይታዩበታልና ማንኛውም ፍቅርን የሚሰብክ ነገር ከእግዚአብሔር ስለሆነ መልካም ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን ለሥጋ ለባሽ ለፍጡር ቢበዛ 30 ደቂቃ ለሰጠን ሰው ነው ይህንን ምስጋና የምናቀርበው ይህች ደቂቃ ለሰጠን ሰጠንም አይባልም አብሮን ላሳለፈ ሰው ይህንን ቃል ከአዕምሯችን አንቅተን ከአንደበታችን አውጠተን ከሰጠን ሴኮንዶች በደቂቃ ደቂቃን በሰዓት ሰዓትን በመአልት መአልትን በሳምንት ሳምንትን በወርኅ ወርኅን በአመታት ጠቅልሎ ለሰጠን ለገባሬ ኩሉ ፍጥረት ለአሐዱ አምላክ እግዚአብሔር የምንሰጠው ምን አይነት ምስጋና ነው ?? እኛ ግን ....... ..... የገናንነትክን መጠን ለማመስገን የነቢያት እና የሐዋርያት አንደበት የማይቻቸለው ነው፡፡ የማትደፈር ግሩም ነክ ፡፡ በእኛ ዘንድ ግን ትሁት ነክ የማትገኝ ልዑል ነክ በኛ ዘንድ ግን አርአያ ገብርን ነሳክ የማትዳሰስ እሳት ነክ እኛ ግን አየንክ , ዳሰስንክ , ከአንተም ጋር በላን ጠናን አሁንም እንዲህ እያልን እናመሰግንካለን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ኅያው ዘኢትመውት........ ሠናይ ርዕሰ ዐውደ ዓመት