cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ከእብደት መልስ™😁🤷‍♀🥰🤓💃♥️

በልቤ የተቋጠሩ ሀሳቦቼ ወረቀቱ ላይ መስፈርን ፈርተው :በልቤ ከድመዋል። እጄም ልቤ ያሰበውን መፃፍ አቅቶት ከእስክርቢቶው ተዋህዶ ዝምታን መርጧል ። 🤎@Ebduaaa 4 Best pp pictures°•°•°• #bio texts [] 4 tictok vidio•°•°• Pls share & join[] """All in one"'"[] Pls share & join unique

Больше
Рекламные посты
324
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

😎😂😂😂😁😜 ብርዬ ብርዬ ብርሀኑ ነጋ ካንፓስ መግባት ቀረ ሁሉ እየተንጋጋ መስራትህ ካልቀረ ለሀገር ብልፅግና አብይም ይፈተን የእነሱን ፈተና አዳነች አቤቤም ትማር እደገና። ብርዬ ብርሻ የእወቀቱ ብርሀን አንተም ተመልሰህ ተምረህ ተፈተን @Ebduaaa
Показать все...
😌🦋
Показать все...
አበደች አበደች ብላችኀል አሉ መታደል እኮ ነው ማበድን መቻሉ 😎 pa ene eko algtem😋 @Ebduaaa
Показать все...
ከአንድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ጀርባ 10 ወንዶች አሉ 9 ሚያለቅሱላት😭 1 ምታለቅስለት😁 ይባላል ግን......በሳይንስ አልተረጋገጠም 🦋@Ebduaaa @Ebduaaa
Показать все...
ብልጥ ነህ እንዳልል የዋህ ትመስላለህ ጅል ነህ እንዳልል ብልጥ ትመስላለህ ይኸው ተጃጅለህ ታጃጅለኛለህ 😂😂😁
Показать все...
♥ የህይወት ዋና ፈተናው ፍቅር ነው የፍቅር ዋና ፈተናው መለያየት ነው የመለያየት ዋና ፈተናው ትዝታ ነው ለኔ ዋና ፈተና የዛሬው exam ነው😂😂 Share$join @Ebduaaa
Показать все...
#መተኛት_እወዳለው ሰዎች እንቅልፋም ናት ይሉኛል የምርም መተኛት እወዳለው ደግሞም ምክንያት አለኝ ምክንያቴም አንድ ነው እሱም እሱ ነው 😂 🥰 ህልሜ ዉስጥ እሱ አለ, ከተዋወቅንበት እስከ ተለያየንበት ያሉትን ጥሩ ቀናት መጥፎ ትዝታዎችም ጭምር በየተራ ይመጣሉ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ስንተዋወቅ በጣም ተጠላልተን ነበር ሳልፈልግ ሳይፈልግ ህይወት አስተዋወቀችን የሚገርመው ግን ራስዋ ለያየችን............ ያ'ሁሉ አልፎ ፊቱ ተፈታ እሱም ሳቀ እኔም ተሸነፍኩ ሰው ነው ብዬ ማሰብ ቻልኩ ሳይታሰብ ፀባችን ወደ ሠላም ጥላችን ወደ ፍቅር ተቀየረ... የማይረሱ እጅግ ውብ ጣፋጭ የሆኑ ጊዜያት አሉን............ ሁሉንም በምናቤ እስላቸዋለዉና እደሰታለው.. ብዙም ሳልቆይ ንትርኮቻችንን አስታውስና ዛሬ እንደሆነ ያህል እናደዳለዉ.. ስለተለያየንበት ሳስብ እበግናለው🙆‍♀ ............ ግን ሁሉም በሀሳብ ነው የዓመታትን ጉዞ ዐይኔን በጨፈንኩ ቁጥር እየመላለስኩ አስበዋለው እንደቀልድ ሌሊቱ ያልፍና በብርሃን ይተካል ምርጫ የለኝም ሰዉ ሲነሳ እኔ እተኛለዉ 🥱🥱🥱............ እ እና እንቅልፋም ነኝ??? 😳🙃 @Ebduaaa @Elsitabb2
Показать все...
00:57
Видео недоступноПоказать в Telegram
@Mapoem2 💌 share pls🙏🙏🦋
Показать все...