ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 586
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+4730 день
Архив постов
ኦቪድ ሪል ስቴት በአዲስ አበባ አቧሬ አካባቢ (ጥይት ቤት) 1 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ግንባታና ሽያጭ መጀመሩን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። ድርጅቱ ኪንግስ ታዎር ፕሮጀክት በሚል አቧሬ አ
+3
ኦቪድ ሪል ስቴት በአዲስ አበባ አቧሬ አካባቢ (ጥይት ቤት) 1 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ግንባታና ሽያጭ መጀመሩን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።
ድርጅቱ ኪንግስ ታዎር ፕሮጀክት በሚል አቧሬ አካባቢ ከሚገነባቸው ቤቶች ውስጥ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 249 ዘመናዊ ቤቶችንም ለገዢዎች አስረክቧል። በዛሬው እለት ተመርቀው ለደንበኞች የተላለፉት 249 ቤቶች በ3 ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙ ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች ናቸው። የኦቪድ የጥይት ቤት ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ አቶ ኖላዊ ተፈራ በዚሁ ወቅት፤ ኦቪድ ሪል ስቴት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥራት ያላቸው ቤቶችን በመገንባት በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞች ማቅረቡን ይቀጥላል ብለዋል። የህንፃዎቹ ግንባታ የተፈጥሮ አደጋን መቋቋም እንዲችል ተደርገው እንደሚሰሩም ተናግረዋል። የፕሮጀክቱ 2ኛው ዙር ግንባታ በዛሬው እለት በይፋ የተጀመረ ሲሆን በ2 ዓመታት ውስጥ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍም ተቋሙ እንደሚሰራ ገልፀዋል። የቤቶቹ ግንባታ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ በአጋርነት የሚሰራ ፕሮጀክት መሆኑም አክለዋል። ጊዜን መቀነስ የሚችሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ደረጃቸውን የጠበቁ ቤቶችን በሚቀጥሉት 2 ዓመት አጠናቅቆ ለገዢዎች እንደሚያስረክብም ነው ስራ አስኪያጁ የገለፁት። በኪንግስ ታዎር የሚገነቡ መኖሪያና የንግድ ቤቶች የሽያጭ ዋጋ መረጃ ከዛሬ ጀምሮ በማንኛውም የኢቪድ የሽያጭ ቢሮ እንደሚገኝም ተገልጿል። የጥይት ቤት ኪንግስ ታዎር ፕሮጀክት ቤቶች ግንባታ በአጠቀላይ ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራል ተብሏል።
ከ40 በላይ እህት ኩባንያዎች ያሉት ድርጅቱ ለሁሉም ሰው በተመጣጣኝ ዋጋ ጥራት ያለው የቤት አቅርቦት ለማዳረስ እንደሚሰራ አስታውቋል።

ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል መደረግ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል ማድረግ እንዳለበት አሳስቧል። ቋሚ ኮሚቴው የሚንስቴር መስሪያ ቤቱን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል። የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር እሸቱ ተመስገን፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል። በዘርፋ ጥራትን ለማስጠበቅ ቁጥጥር  ማድረግና የህንጻ ደረጃዎችና ኮዶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማደራጀት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ። የአረንጓዴ ልማት ስራዎችም ከሌሎች አገሮች ጋር ለመወዳደር በሚያስችል መልኩ ደረጃ ሊኖራቸው እና ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል ። በተጨማሪም የኮሪደር ልማት ስራው ጥሩ መሆኑን ጠቁመው የመኪና ማቆሚያ፣ የመጫኛና ማውረጃ ቦታዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል ። በዘርፉ ዲጂታላይዜሽን ማጠናከር፣ጥሩ ተሞክሮዎችን ማስፋት እና የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ እንደሚገባ ገልጸዋል ። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ፣ በጀትና በጥራት እንዲጠናቀቁ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ተናግረዋል። የኮሪደርና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ለከተሞችና ለነዋሪዎች ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳላቸው ገልፀዋል ። ክብርት ሚንስትሯ  ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ አጠቃላይ ሽፋን 175ሺ 879 ኪ.ሜ መሆኑን ገልጸዋል ። የፕላን ዝግጅት ስራ በሚመለከት ከዚህ በፊት ፕላን ያልነበራቸው 16 አነስተኛ ከተሞችን ፕላን እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል ። የከተማ መሬትና ካዳስተር ስራዎች ጋር በተያያዘ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 7ሺ ሄክታር መሬት ለማቅረብ ታቅዶ በምደባና በጫረታ ከ11ሺ ሄክታር በላይ መሬት ማቅረብ መቻሉን ገልጸዋል። ያለፈቃድ የተያዙ ቦታዎችን በሚመለከት ወደ 85ሺ 256 ይዞታዎች ስርአት እንዲይዙ መደረጉን ገልጸዋል ። የቤቶች ልማትን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ 8ሺ ቤቶች ለመገንባት ታቅዶ ወደ 20ሺ 754 ቤቶች መገንባታቸውን ገልጸዋል። በዘርፉ ከ110ሺ በላይ ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል መፈጠሩን እና ሌሎች በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር አቅርበዋል። (ፖርላማ)

INVITATION FOR BID Tender No. ECWCT/NCB/ PW/72/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply, Install, Test and Commission of Electronic Safety & Security and related work. (CCTV, Access Control & Fire Detection and Alarm system) for Ethiopian Airlines Group, Design Review, Build and Commissioning of lot 1 6 Units of G+7 Mixed Use Buildings Project  under national competitive bidding (NCB). LOT 1-Block One & Two       LOT 2- Block Three & Four LOT3- Block Five & Six 1.  Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate, Online Supplier list Registration Certificate 2.  Bidding document should be prepared in English language. 3.  Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscalz year; VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate. 4.  This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document. 5.  The deadline for bid Submission shall be on  February 07,2025 at 10 :00 AM 6.  Bid must be accompanied with a Lot one :- Bid Security Birr 200,000.00  (Two  Hundred Thousand only) Lot two :- Bid Security Birr 200,000.00  (Two  Hundred Thousand only) Lot three :- Bid Security Birr 200,000.00  (Two  Hundred Thousand only)  in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee. Bid bond in the form of insurance bond or in any other form shall not be accepted. 7.  Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time. 8.  Bids will be opened on February 07,2025 at 10 :30 AM In  Ethiopian 9.  Construction Works Corporation Procurement Department office, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend. 10.  The buyer (ECWC) reserves the right to cancel or reject part or all bids. 11.  Bidders may get further information at the following address:  Ethiopian Construction Works Corporation. Gurd Shola behind Athletics federation’s building and Infront of Andinet international College Telephone 011 8 96 29 91/ 011 8 67 80 89 Addis Ababa, Ethiopia

AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 16/05/2017 ዋጋ ዝርዝር 8 - 595 10 - 895 12 - 1290 14 - 1860 16 - 2400 20 - 3800 የጥራት ደረጃቸው ከፍ ያለ ግሬድ 7
+9
AY የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ የዛሬ 16/05/2017 ዋጋ ዝርዝር 8 -   595 10 - 895 12 - 1290 14 - 1860 16 - 2400 20 - 3800 የጥራት ደረጃቸው ከፍ ያለ ግሬድ 75 የሀገር ውስጥ ብረቶችን ከኛ ያገኛሉ አድራሻ - ተክለሀይማኖት      ስልክ ☎️ 0953430000                    0953420000 ለአዲስ አበባ ደንበኞቻችን ከ 50 ኩንታል በላይ ሲገዙ ነፃ የመጫኛ መኪና እናመቻቻለን !https://t.me/+-TGIf3jPLFEyMzc0 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ የየእለቱን ዋጋ ይመልከቱ

🔺🆕በካዛንቺስ 13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው ተባለ! በካዛንቺስ በ18 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በመንግስትና በግል አጋርነት ሊገነቡ ነው። መኖሪያ ቤ
🔺🆕በካዛንቺስ 13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው ተባለ!
በካዛንቺስ በ18 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በመንግስትና በግል አጋርነት ሊገነቡ ነው። መኖሪያ ቤቶቹ  ከአያት አክሲዮን ማህበር ጋር በትብብር የሚገነባ "የካሳንቺስ አያት መኖሪያ መንደር" መሆኑ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በግል አጋርነት የሚስራ መኖሪያ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄዷል። Via~EPA https://t.me/con_site🏗 💠

(Stair case) 📌ደረጃ አንድ የህንፃ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ ወሳኝ አካል ነው ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ የ ህንፃው የ ስትራክቸ
+3
(Stair case) 📌ደረጃ አንድ የህንፃ መኖሪያ ፣ ቢሮ ወይም የህዝብ መገልገያ  ወሳኝ አካል ነው ሰዎች ከአንድ ፎቅ ወደ ሌላ ፎቅ መሄድ እንዲችሉ በቅደም ተከተል የተቀመጡ የ ህንፃው የ ስትራክቸር አካል ነው። 🚧ደረጃው በመደበኛ ዲዛይን መርሆዎች (ኮዶች መሠረት የተነደፈ እና የተሠራ)  እና ሰዎች ደረጃዎቹን በቀላል ሁኔታ ለመውጣት እንዲችሉ በእኩል ደረጃ መሆን አለበት ፡፡ 🌟Technical terms 👀የሚከተሉት ከደረጃ ጋር የተዛመዱ ቴክኒካዊ ቃላት ናቸው። 1.step /እርምጃ/ ወደ ላይ ሲወርድ ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡ 2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል። 3. Riser - የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል፡፡ 4. String - ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አካል ነው፡፡ 5. Landing - በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡ 6. pitch (ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡ 7. Hand railing - እጅን ለመደግፍያ የሚጠቅም በ ጎን የሚገኝ የ ደረጃው አካል ነው ፡፡ 8. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ጥር ቀን 12/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈                    #Share | #ያጋሩ

የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗 ዛሬ ጥር ቀን 12/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Offici
+1
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ጥር ቀን 12/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈                    #Share | #ያጋሩ

የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗 ዛሬ ጥር ቀን 11/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Offici
+1
የግንባታ ጨረታዎች+ ማስታወቂያ🏗
ዛሬ ጥር ቀን 11/2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ዕትም ኮንስትራክሽን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈                    #Share | #ያጋሩ