ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 585
Подписчики
-124 часа
-57 дней
+5330 день
Архив постов
Construction_Claims_for_Variation_In_Quantity_1730675646.pdf8.51 KB

በፕሮጀክቶች ላይ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች አማራጭ የግጭት አፈታት አገልግሎትን ያግኙ 🚧 “በብዙ የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፎች አለመግባባት ተፈጥሮአዊ መሆኑ ተደጋግሞ የተገለፅ እውነታ ነው፡፡ በህግ ወይንም በውል የተገለፁ መብቶች ያለመከበር እና የይገባኛል ጥያቄዎች ለእነዚህ አለመግባባቶች መፈጠር መሰረታዊ ምክንያት ናቸው፡፡ መሰል ይገባኛል ጥያቄዎችን በአግባቡ መፈታት ያልተቻለ እንደሆነ ጉዳዩ ወደ አለመግባባት ደረጃ የማደግ እድሉ ሰፊ ነው፡፡ ስለሆነም ያለመግባባቶች ከፍ ወዳለ ደረጃ ከማደጋቸውና ለፕሮጀክቶች አፈጻጸም እንቅፋት ከመሆናቸው በፊት መታረም መቻላቸው አስፈላጊ ነው፡፡ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ በተያዘላቸው በጀት ለማጠናቀቅ ይቻል ዘንድ የተለያዩ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን ተጠቅሞ ያጋጠሙ አለመግባባቶችን መፍታት አሁን አሁን ይበልጥ እየታመነበት የመጣ ጉዳይ ሆኗል፡፡ የግንባታ ዘርፉም ከግጭቶች/ ካለመግባባቶች የፀዳ ባለመሆኑ በተመሳሳይ ዕይታ የሚታይ እና መፈታት ያለበት ጉዳይ ነው፡፡ የግንባታ ሂደት በውስጡ ከሚሳተፉ ባለድርሻዎች፣ ከሚፈስበት መዋዕለ ነዋይ እንዲሁም ከሚወስደው ጊዜ ውስብስብነት ወዘተ አንፃር አለመግባባት መፈጠሩ የሚጠበቅ ነው፡፡ በግንባታ ሂደቶች ውስጥ የሚያጋጥሙ አለመግባባቶችን መፍታት ፈርጀ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የዘርፉ ባለሙያዎች በስፋት ይገልጻሉ፡፡ ስለሆነም ግጭቶች/ አለመግባባቶች/ ወደ ፍርድ ቤት ከመሄዳቸው በፊት አማራጭ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በመጠቀም ሊያጋጥሙ የሚችሉ አለመግባባቶችን መፍታት በተከራካሪ ወገኖች መካከል መልካም ግንኙነትን ከማስቀጠል አኳያ፣ ከህግ ሙያ ውጪ ያሉ ሌሎች ባለሙያዎችን ከማሳተፍ በተጨማሪ ጊዜን፣ ወጪን እና በዳኝነት ተቋማት ላይ የሚፈጥረውን ጫና የሚቀንስ በመሆኑ ይህ አሰራር በግንባታ ዙሪያ የሚኖረው ጠቀሜታ የጎላ ነው፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግስት አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ 1263/2014 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተቋቋመ እና ስልጣኑንና ተግባሩንም ለመወሰን እንደዚሁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 524/2015 መሰረት አድርጎ መቋቋሙ ይታወቃል፡፡ ይህን መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ የዳኝነት እና የዕርቅ አሰራር ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1237/2013ን መሠረት በማድረግ እና በደንብ ቁጥር 524/2015 አንቀጽ 5 (16) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት ኮንስትራክሽን ስራዎች ለሚፈጠሩ የውል አለመግባባቶች በሚዘረጋው አሰራር ስርዓት ፕሮጀክቶች/ ተዋዋዮች በአማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች መፍትሄ እንዲያገኙ የማድረግ ስልጣንና ተግባር ተሰጥቶታል፡፡ በዚህም መነሻነት፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በመንግስት ኮንስትራክሽን ስራዎች ለሚፈጠሩ የውል አለመግባባቶች በዘረጋው የአሰራር ስርዓት በአማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች መፍትሄ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን እየገለፅን ማንኛውም የህንጻና የመሠረት-ልማት ፕሮጀክቶችን የሚያስገነቡ እና እያስገነቡ ያሉ የመንግስት አስፈጻሚ ተቋማት እና የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት በመደበኛ ፍርድ ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች እንደተጠበቀ ሆኖ፤ አለመግባባቶችን በአማራጭ የግጭት አፈታት ዘዴዎች መፍታት የሚፈልጉ የመንግስት ተቋማት ወይም ግጭቶችን በአማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለመፍታት የህግ ስልጣን ያላቸው ተቋማት አገልግሎቱን ከባለስልጣን መ/ቤቱ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

🔺ሐመር ቴስት(Hammer test)🏗 ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ
🔺ሐመር ቴስት(Hammer test)🏗
ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው። ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል። የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤ 1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/ ለማወቅ። 2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም። 3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ። የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ ሁኔታዎች 1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል 2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል። 3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤ አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል። 4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።
ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ: በ t.me/consitesolutionBot < ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለን
                    በስራ ላይ- ብሩህ ቀን!🤚 @con_site 🏗

                                      መልካም የዕረፍት ቀን!🤚

የሕንፃ አዋጁን መሻር ለምን አስፈለገ?❓ 🖥➡️
አዋጅ አይሻርም፤ ይሻሻላል እንጂ። በርግጥ ሊደረግ የታሰበው  ግን ከመሻር ተለይቶ የሚታይ አይደለም። ረቂቁ የባለሞያውን  ማለትም የአርኪቴክቱን ፡ የኢንጂነሩን ድርሻና ኃላፊነት እንዲቀርፅ ተደርጎ የተዘጋጀን አዋጅ ለድርጅት አሳልፎ ለመስጠት የተቀረፀ ረቂቅ ነው። አንድ ቀላል ማሳያ እንመልከት። አሁን በስራ ላይ ያለው አዋጅ (ቁጥር 624 /2001) አንቀፅ 26 ምን ይላል? 26 የተመዘገቡ ባለሞያዎችን ስለመቅጠር  ለማንኛዉም ህንፃ ህንፃው ለሚገኝበት ምድብ የሚጠየቁ የዲዛይን አይነቶች ለየስራው በሚመጥኑ የተመዘገቡ ባለሞያዎች መሰራት አለባቸው፡፡ ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡ የሕንፃዉ ግ ንባታ እስኪጠናቀቅ ድረስም የባለሞያዎቹ ቁጥጥር ሊኖር ይገባል፡፡ የሕንፃ ዲዛይኑን ቴክኒካል ስራ የሚያስተባብረው አርኪቴክቱ ይሆናል፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ አዲሱ ማሻሻያ ረቂቅ በለሞያ የሚለውን በቀጥታ በድርጅት በመተካት አንዴት እንደተለወጠ እንመልከት: 19. የተመዘገበ አማካሪ ድርጅት ስለመቅጠር፡  ለማንኛውም ህንፃ ህንፃው በሚገኝበት ምድብ የሚጠየቁ የዲዛይን ዓይነቶች ለግንባታው በሚመጥን በተመዘገበ አማካሪ ድርጅት መሠራት አለበት፡፡ የህንፃ ዲዛይኑን ቴክኒካል ሥራ የሚያስተባብረው የዲዛይን ባለሙያ የምስክር ወረቀት ያለው ወይም አርክቴክቱ ነው፡፡ ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡ የህንፃው ግንባታ እስኪጠናቀቅ ድረስ የቁጥጥር ስራውን የሚያከናውነው አማካሪ ድርጅት የሥራ ተቋራጩን የግንባታ ባለሙያዎችንም ይቆጣጠራል፡፡ የግንባታ ሥራው ሲጠናቀቅ አማካሪ ድርጅት የፈረመበትና መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ለተቋሙ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ አማካሪ ድርጅት በባህሪው ተለዋዋጭ የሆነ ፤ ንግድን ማእከል አድርጎ የሚቋቋም ተቋም በመሆኑ ቋሚ በሆነ ህንጻ አዋጅ ውስጥ የሚታቀፍ አይደለም፡፡ ይህ ከባለሞያ ወደ ድርጅት እንዲዞር ተደርጎ የተቀረፀ የሕንፃ አዋጅ አደጋ ምንድን ነዉ? የሕንፃ ሙያ ልክ እንደ ህክምና ፡ እንደ ህግ ባለሞያ በህግ ሊጠበቅ የሚገባ የሙያ ዘርፍ ነው። ይሄ የሚደረገው ደግሞ ባለሞያውን ለመጥቀም አይደለም። በዋነኛነት ማህበረሰቡ ተገቢውን የሙያ አገልግሎት በትክክለኛው ባለሞያ እንዲያገኝ ለማድረግ ነው። ከተሞቻችን የተሻሉ ከተሞችና ተወዳዳሪ፣ ጤናማና ደህነነታቸው የተጠበቁ ከተሞች እንዲሆኑ ለማድረግ አዋጁ ስራው በቀጥታ ባለሞያው እንዲሰራው መደረጉን ማረጋገጥ አለበት። ዛሬ የህንፃ ፡ የከተማ ጥራት ወድቋል ብለን የምናስብ ከሆነ ይህ አዋጅ ቢፀድቅ ደግሞ ጨርሶ ይሞታል። አለም አንድ እየሆነች ባለችበት ፤ በስራ እና በንግድ የአለም ትስስር እየጨመረ በመጣበት በዚህ ዘመን ህጎቻችን ከአለማቀፍ ህግጋት ጋር መተሰሳር አለባቸው፡፡ የአለማቀፍ የህንጻ ኮድ ክፍል 107 እንዲሚያሳየው ሃላፊነቱን የሚሰጠው ለተመዘገበ ባለሞያ ነው፡፡በሁሉም የአለም ዙሪያ ብንሄድ የምናገኘው ይህንኑ ነው፡፡   በመሠረቱ በስራ ላይ ያለውን አዋጅ ለመቀየር የሚያስፈልግ ምንም ምክንያት የለም። አዋጅ እንደ መዋቅር ነው። ቋሚ የሆነ መርህን ተከትሎ  የሚዘጋጅ ነው። መነካት አያስፈልገውም። መሻሻል የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ካሉ በደንቡ ላይ ወይም በመመሪየዎች ላይ  መካተት ይችላሉ።  ረቂቁ በቅርቡ ለፓርላማ ቀርቦ ለከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ቋሚ ኮሚቴ  መመራቱ ይታወሳል፡፡ ቋሚ ኮሚቴውም ከዚያ በኋላ የዘርፉን ባለሞያዎች ጠርቶ ውይይት የተደረገበት ሲሆን የቀረቡትን ግብአቶች ለማካተት ከፍተኛ ፈቃደኝነት አሳይቷል፡፡ ይህ ማሻሻያ መሠረታዊ የመርህ መዛባት የታየበት በመሆኑ መስተካከል ይኖርበታል፡፡

የሕንፃ አዋጁን መሻር ለምን አስፈለገ?

No17.🔺equation?❓ይሳተፉ!🤚 What is the maximum area for tension reinforcement in a beam?
Anonymous voting

This is what it looks like under the bottom of the slab formwork. You can use metal or wood to support the formwork for the slab በስራ ላይ~ ሰናይ ቀን!🤚 @con_site 🏗

TYPES OF DRAWINGS USED IN BUILDING CONSTRUCTION:-👷‍♀
Drawings are the most important things we need to start any construction project. There are different types of drawings for different purposes. In this article, we will discuss different types of construction drawings (also known as working drawing). Construction drawings provide detail measurements and clear section of every building parts. After reviewing, the drawings are justified and modified and finally approved for construction.
The different types of construction drawings are listed below.⬇️⬇️
1) ARCHITECTURAL DRAWING: This type of drawing provides complete view of a building. It demonstrates the location of building and all building parts where they will be placed. There are different types of architectural drawings with different names such as plan, elevation, section etc. 2) STRUCTURAL DRAWING: As the name suggests, this type of drawing provides information about structure, like strength of different structural elements, structural materials, grade, size and placement of reinforcement etc. 3) ELECTRICAL DRAWING: This type of drawings provide the details and location of electrical wiring, fixtures, substation etc. The electrical load calculation is also given in the drawing. 4) PLUMBING AND SANITARY DRAWINGS: These drawings give the location of sanitary, piping for water supply system, fixture, and the process to connect every fixture etc.
ቻናሉን አጋሩ! Share🛜ይደረግ!
@Con_site 🏗➡️

Scheduling can best be defined as the process used to determine
Anonymous voting

Before plastering, the surface has to be:
Anonymous voting

+2
doc06068820241104112940.pdf2.90 KB

G+3 መኖርያ ህንፃ  MODELING ፣ ANALYSING እና DESIGNING በ ETABS

+5
SIMON part 1 (1).rar569.60 MB