ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Больше
3 592
Подписчики
-124 часа
-47 дней
-2230 дней
Архив постов
የኮንስታራክሽን ዘርፍ ባለሞያዎች http://t.me/unitysupplydb1

" የቀድሞ የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 በኃላ አገልግሎት አይሰጥም " - የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመንግስት ግዥ ለሚሳተፉ አቅራቢዎች ባሰራጨው ደ
+1
" የቀድሞ የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 በኃላ አገልግሎት አይሰጥም " - የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመንግስት ግዥ ለሚሳተፉ አቅራቢዎች ባሰራጨው ደብዳቤ የቀድሞው የአቅራቢነት ምዝገባ ከህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም በኋላ አገልግሎት እንደማይሰጥ አሳውቋል። በዚህም ፤ ከዚህ በፊት በባለስልጣን መ/ቤቱ ድረ-ገጽ (https://www.ppa.gov.et/) ላይ የተመዘገቡ አቅራቢዎች ምዝገባቸው ተቀባይነት የሚኖረው የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓትን (e-GP) መጠቀም ባልጀመሩ ተቋማት ብቻ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አስገንዝቧል። በመሆኑም በ https://egp.ppa.gov.et/ ላይ በመግባት ተገቢውን ምዝገባ በማከናወን በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ አሳውቋል:: የቴሌግራም ዌብሳይታችንን ይከታተሉ! https://t.me/unityconsupply

የዲዛይን ስራ አገልግሎት ብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብከመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተልማት ጽ/ቤት በ2015 በጀት አመት ለሚያሰራው የተለያዩ የግንባታ ስራዎች የሚሆን የዲዛይን ዝግጅት ስራ ማለትም፡- ሎት 1 ጌጠኛ መንገድ ፤የግሪን ኤሪያ አጥር እና በቴራዞን የማስዋብ ስራ ፤ የድጋፍ ግንብ ስራ ፤የቄራ አጥር እና ሴፍቲ ታንክ ስራ፤ የተፋሰስ እና የመሸጋሪያ ድልድይ ዲዛይን ስራ ሎት-2 የከተማ አቀፍ የተፋሰስ ኔት-ወርክ (መስመር) ፕላን አገልግሎት ስራ ለማሰራት በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች /አማካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በሥራው ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡ በጠቅላላ ስራዎች አማካሪ ድርጅቶች ደረጃቸዉ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ለስራው በማማከር ስራ ህጋዊ አግባብነት ያለዉ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ! የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው/የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና TIN ያላቸው፤ቢያንስ ከ3 (ሶስት) አመት በላይ በዘርፉ የስራ ልምድ ያላቸው። የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ከተማ ኣስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33  በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ (ሎት) የማይመለስ የኢትዮ. ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች በየሎቱ ለየብቻው የጨረታው የፋይናንሽያል ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ ከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሃያ ሁለተኛዉ ቀን /22ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባ ይችላሉ። በዚሁ ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ ፡4:30 ሰዓት ላይ ከላይ የተዘረዘሩትን የዲዛይን ዝግጅት አገልግሎት ስራ የጨረታ ሰነድ ይከፈታል። ጨረታው በሃያ ሁለተኛዉ ቀን (22ኛ)ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም የበአል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል። 6.ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 እና ለሎት 2 ለእያንዳንዳቸዉ ብር 13,000 (አስራ ሶስት ሽህ) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንም በተረጋገጠ በባንክ ትእዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው። የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም  በስልክ ቁጥር፡- 033 554 0255 ደውለው መረዳት ይችላሉ። በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር  ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የቴሌግራም ዌብሳይታችንን ይከታተሉ! https://t.me/unityconsupply

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የዶርሚቶራ  ቀለም ስራ ላይ የተሰማሩ የጥቃቅን እና አነስተኛ ግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ፡- 1.በከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒሰቴር የተመዘገቡ እና በ2015 ዓ/ም የንግድ ፈቃድ ያሳደሱ 2.ከመንግስት የሚፈለግበትን የግብርና የታክስ እዳ አለመኖር የሚያገለግል የስምምነት ደብዳቤ ከታክስ አስተዳድር ቢሮ ማቅረብ የሚችል ፡፡ 3. ወርሀዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋችውን ሚገልጽ ከሚመለከታችው ገቢዎች ጽ/ቤት የተሰጠ የማረጋገጫ ደብዳቤ  ማቅረብ የሚችል •  በዞኑ የግንባታ ስራ ላይ ተሳትፎስራዎች ያላስተጎጎሉላል  ውል ያላቆረጡ ማህበራትን እየጋበዘ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ማህበራት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ/ ብር ብቻ  በፕሮጀክቱ ስም በዲላ መምህራን ኮሌጅ ፋይናንስ ገቢ በማድረግና ደረሰኝ በመውሰድ የማስረጃዎቻቸው ኦርጂናል ይዘው በመቅረብ እና በመመዝገብ ኮፒውን በማስያዝ የጨረታው ሰነድ ከዲላ መምህራን ኮልጅ መውሰድ ይችላል፡፡ •  ተጫራቾች የጨረታው ሰነዶቻቸው በመሙላት በኤንቨሎፕ በማሸግ በእያንዳዱ ላይ ማህተሙንና  ፊርማውን በማስፈር አንድ ኦርጂናልና ሁለት ፎቶግራፊክ ኮፒ ሰነድ እያንዳነዱን በተናጥል  በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በዲላ መምህራን ኮሌጅ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖረባቸዋል፡፡ •  በኦረጅናል ሰነድ ላይ የሚደረግ ማንኛውም ሰረዝ ድልዝ በሚነበብ መልክ በድጋሚ መጻፍ ይኖርበታል ፡፡ •  እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታው ማስከበሪያ 20.000.00(ሀያ ሺህ ብር)በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በጥሬ ገንዘብ ፤ በኢንሹራንስ ወይንም በሌላ አማራጭ ማቅረብ አይቻልም፡፡ •  ጨረታው በውክልና የሚመጡትን አይመለከትም፡፡ •  በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነዶችን ማቅረብ ከጨረታው ውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡ •  ጨረታው የሚዘጋው በ15ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሚመለከታችው ክፍሎች በተገኙበት በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት በዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር --ይሆናል፡፡ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡ •  ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች ሳያሟሉ የሚያቀርብ የግንባታ ማህበራት ከጨረታው ውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡ •  መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡         የዲላ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በየቀኑ ለሚወጡ የማስታወቂያ ጨረታ የቴሌግራም ዌብሳይታችንን ይከታተሉ! https://t.me/unityconsupply

በየቀኑ ለሚወጡ የማስታወቂያ ጨረታ የቴሌግራም ዌብሳይታችንን ይከታተሉ! https://t.me/unityconsupply
በየቀኑ ለሚወጡ የማስታወቂያ ጨረታ የቴሌግራም ዌብሳይታችንን ይከታተሉ! https://t.me/unityconsupply

ኩባንያው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችና ኮንቴይነሮችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል Posted by: ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ሪፖርተር እሁድ ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ . ም      የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 141/2015) ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን • ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ፣ • የተለያዩ የተሸከርካሪ አካሎችና ኮንቴይነሮችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ የስም ማዛወሪያ፣ የጉምሩክ ቀረጥ፣ ግብርና ሌሎች ዕዳዎችና ወጪዎች ቢኖሩ በአሸናፊው የሚሸፈኑ ይሆናል፡፡ የተሽከርካሪ የስም ዝውውር በገዢ ምክንያት ከስድስት ወር በላይ ቢቆይ በዚህ ምክንያት ለሚመጣ ችግር ኩባንያችን ኃላፊነት አይወስድም፡፡ አሸናፊ ተጫራች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN No.) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ንብረቶቹ የሚገኙበት የኩባንያው አድራሻ፡- • ገላን ሪከቨሪ ፡  ገላን ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት • ዋናው መስሪያ ቤት ፡ ጎተራ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በሥራ ሰዓት ሄዶ በማየት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ መውሰድ ይችላል፡፡ የጨረታ መነሻ ዋጋ 15% ቫት ያላካተተ መሆኑን እየገለጽን፤ ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን የእያንዳንዱን ምድብ እቃ ዋጋ (ቫት ሳይጨምር) በጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት ለእያንዳንዱ ምድብ እቃ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋውን 20% (ሃያ ከመቶ) በኩባንያው ስም በተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የኢንሹራንስ ቦንድ ጋር በኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ህዳር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የኩባንያው ዋና መ/ቤት በሚገኝበት ጎተራ ምድር ቤት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- አሸናፊ ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 15% ቫት የሚጨመር መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ጨረታው  ህዳር 03 ቀን 2015 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎተራ በኩባንያው ዋና መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ሙሉ በሙሉ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊዎች ግን ከሚገዙበት ዋጋ ጋር ይታሰባል፡፡ ተጫራቾች ለተጫረቱበት ንብረት አሸናፊነታቸው ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ በአሥር ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቀው ንብረቱን ባያነሱ ያስያዙት ገንዘብ በመቀጫ መልክ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል፡፡ ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-442-14-99 | 09-11-82-05-76 በመደወል መጠየቅ ይችላል፡፡ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply Deadline: 2022-11-12 ( ህዳር 03 ቀን 2015 ዓ.ም)

+2
ጨረታ ሪፖርተር ጥቅምት  30 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ጨረታ አዲስ ዘመን ጥቅምት  28 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ አድራሻ፦ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፎቅ አጠገብ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የጨረታ ማስታወቂያ ገናናው ፋውንዴሽን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ከ GC-6 ወይም BC-6 እና ከዚያ በላይ የ2015 በጀት ዓመት የሚያገለግል ፍቃድ ያለው እና ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተመዘገቡበትን የስራ ተቋራጮች በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ገነተ ማርያም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአንድ ብሎክ ግንባታና ማጠናቀቂያ ሥራ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከገናናው ፋውንዴሽን መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን (ኦሪጅናል እና ኮፒ) በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ ማብቂያው ገደብ በፊት ለገናናው ፋውንዴሽን ገቢ ማድረግ አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በገናናው ፋውንዴሽን ስም ማስያዝ አለባቸው። ተጫራቾች ተመሳሳይነት ባላቸው ፕሮጀከቶች ላይ ያላቸውን ልምድ የሚያሳይ የኩባንያቸውን ፕሮፋይል፣ የማበረታቻ ደብዳቤ እና ሌሎች እውቅና ካላቸው ድርጅቶች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተጠየቁትን አስፈላጊ ዝርዝሮች በሙሉ መሙላት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ25ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ገነተ ማርያም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዳራሽ ይከፈታል። ገናናው ፋውንዴሽን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ገናናው ፋውንዴሽን ስልክ ቁጥር +251 91 262 9220 ገነተ ማርያም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት-+251 91 224 7191 ገናናው ፋውንዴሽን   የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ጨረታ አዲስ ዘመን ጥቅምት  28 ቀን 2015 ዕትም ላይ የተወሰደ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ማስታወቂያ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ-5/6 እንፈልጋለን? ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: Tel.✆+251-989-999-001 Tel.✆+251-984-865-338 በቀጥታ የቴሌግራም አድራሻ/Inbox ➢ t.me/UnitySupplydbot ☜|] ➢ t.me/unitysupplyoffical // መልዕክት መቀበያ ቦት/ያማክሩን!  ጆሞ2 በአካል ቢሮ መምጣት ይችላሉ የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የሚሸጥ 22 kw ክሬሸር ማጠቢያ እና ማድረቂያ አዲስ ነው +251912631227 ነቢል +251921763931 ከድር የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply
+2
የሚሸጥ 22 kw  ክሬሸር ማጠቢያ እና ማድረቂያ አዲስ ነው +251912631227 ነቢል +251921763931 ከድር የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የዩኒቲ ኮን.ስራ ሰፕላይ ኦፊሻል ድርጅት አገልግሎት ለማግኘት የእጅ ስልኮዎን በመጠቀም አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ወይም ጆሞ ቁ.2 የሚገኘው ቢሮችን በመምጣት የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት በቀ
የዩኒቲ ኮን.ስራ ሰፕላይ ኦፊሻል ድርጅት አገልግሎት ለማግኘት የእጅ ስልኮዎን በመጠቀም አገልግሎታችንን ማግኘት ይችላሉ ወይም ጆሞ ቁ.2 የሚገኘው ቢሮችን በመምጣት የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ! Tel.✆+251-989-999-001 Tel.✆+251-984-865-338 በInbox /የቴሌግራም አድራሻችን፦ ➢ t.me/UnitySupplydbot ☜|] ላይ ያናግሩን, መልክቶ ይደርሰናል የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2015 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት 3B +G+14 Tikur Abay Office Building Construction Project "Design and construction of shoring wall including excavation work" by supplying all necessary Materials, equipment & Labor ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን-በዘርፉ የንግድ ሥራ ፈቃድና ለዘመኑ ስለመታደሱ ማረጋገጫ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት VAT Reg. Certificate/፣ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል። የጨረታ ሰነዱን አ/አበባ 4 ኪሎ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መ/ቤት ጀርባ አልማ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ። ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ አዲስ አበባ ማስ/ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋጀበት ቀን ከቀኑ 8፡30 ሠዓት አዲስ አበባ በሚገኘው በድርጅቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል። በውድድሩ አሸናፊ የሚረጠው ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ሲሆን፤ ሥራው ላይ የሚውሉ ማቴሪያሎች ሥራ ላይ ከመዋላቸው በፊት እውቅና ካለው ተቋም የዕቃዎችን ትክክለኛነት ናሙና ተወስዶ ጥራቱ በቴስት ማረጋገጥ ካስፈለገ በማሠራት ወይም በአማካሪ ባለሙያዎች ትክክለኛነቱን ሲያሟላ ብቻ ይሆናል። .በጨረታው ቅር የተሰኘ ተጫራች የጨረታ ውጤቱ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ3 የሥራ ቀናት ብቻ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል። የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ቀናት ፀንቶ ይቆያል። የጨረታ ተወዳዳሪዎች በሌሎች ተወዳዳሪዎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችሉም። በጨረታ ሠነዱ በእያንዳንዱ ገጽ እና ፖስታው ላይ የድርጅቱ ፊርማና ማህተም ሊኖር ይገባል። ድርጅቱ የጨረታ አሸናፊ ከሆነው አቅራቢ የጨረታውን ይዘት ሳይቀይር ከገዛው ዕቃ ጠቅላላ መጠን ላይ ከውል በኋላ 50% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል። ከጨረታ ሳጥን መዝጊያ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። ይህም ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት ወጪ ድርጅቱ ኃላፊነት አይወስድም። ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል በመገኘት ወይም ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ስልክ ቁጥ፡ 01 11 26 51 45/ 09 18 70 50 36/09 18 80 03 64 ፋክስ ቁጥር፡ 01 11 26 53 38 የአማራ የህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክን ድርጅት አዲስ አበባ ማስ/ጽ/ቤት የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት) Deadline: ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት   (2022-11-10) አዲስ ዘመን ሐሙስ ጥቅምት 24 ቀን 2015 ዓ . ም      ያገለገለ ሆንዳ መኪናን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት አንድ ያገለገለ ሆንዳ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት እንዲሳተፉ ድርጅቱ ይጋብዛል።     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም 2ኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቢሮአችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 -11፡00 ሰዓት በመምጣት መግዛትና መኪናውን ማየት ይችላሉ።     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባለው ሰባተኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ 4 ፡ 00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ በ 5 ፡ 00 ሰዓት ላይ በዝግ ጨረታ ይከፈታል።     የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000,000.00 ሲሆን ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋውን 10% በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።     የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ንብረቱን በራሱ ወጪና ኃላፊነት ማንሣት ይኖርበታል።     ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። አድራሻ፡- መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም ሕንፃ 2 ኛ ፎቅ ስልክ፡ +251 93 388 4838 ወይም +251 91 382 9572 ቁልጭ የወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤናና ልማት ድርጅት የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T 342 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category 1 Contractors (GC/RC-1) for the Design-Build of Semera Airport Airfield Expansion Project. Any legally established bidders in Ethiopia with renewed Trade License for the current year, Valid Tax clearance, VAT registration certificate, Tax Payer Identification Certificate (TIN) & Tax clearance certificate stating the bidder is eligible to participate in any public tender and valid at least at the deadline for submission of bids can get the tender document. Bidders should deposit non-refundable ETB 100.00 (One Hundred Birr) to the nearby Commercial Bank of Ethiopia (CBE) referring this tender number SSNT-T342 to Ethiopian Airlines Group Account Number 1000006958277(E99). Bidders shall email the scanned copy of the deposit slip to the below address and will get the Tender document by return Email. Bidders must submit Birr 500,000.00 /Five hundred thousand Birr/ as a bid security in the form of CPO or unconditional and irrevocable bank guarantee from any certified financial institution in the name of Ethiopian Airlines Group. Bidders are required to bring both an Original and Copy of their Technical and Financial Bid Proposals and Original unconditional irrevocable bank guarantee or CPO in a separate sealed envelope. The bid will be closed on November 18, 2022, at 2:30 PM and will be opened on the same date at 3:00 PM at Ethiopian Airlines Group Employees' Main Cafeteria in the presence of bidders or their representatives. For more information; please contact us at the below address. Ethiopian Airlines Group Bole International Airport Addis Ababa, Ethiopia Strategic Sourcing N-Technical Tel. 011-517-4028 E-mail: Aynalem Ay@ethiopianairlines.com Ethiopian Airlines Group reserves the right to cancel or modify the tender partially or entirely. የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

ጨረታ | Tender በየቀኑ ለሚወጣ ጨረታ በቋሚነት የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

Ref.No: WWE/CPH/294/22 Date: November 01-2022 To: All local Contractors with GC/BC & WWC(Grade- 7 (Seven) and Above for GC, Grade 5 (Five) for BC and Above, and Grad-5 (Five) for WWC/WWGC and above) INVITATION TO BID FOR PRE-QUALIFICATION World Vision Ethiopia Central Hub Office would like to invite interested local contractors with the category of Grade- 7 (Seven) and Above for GC, Grade 5 (Five) for BC and above, and Grade 5 (Five) and above for WWC/WWGC registered and licensed by the concerned government sector office/ministry for the section of prequalified contractors for the fiscal year of 2023G.C/2015 E.C works. This bid for pre-qualification is set out to qualify financial bidders for different infrastructure construction contracts there might be carried out in the this year at world vision Ethiopia Central Hub operation areas by furnishing all necessary labor, material and the equipment. Interested eligible bidders can collect TOR documents for pre-qualification inquiry until November 8, 2022 with non-refundable payment of 300 (Three Hundred Birr). From our office based at Addis Ababa, located at Imperial Hotel-to-Megenagna Rind Road, right detour at Anbessa City Bus Depot,Block-2., following the date of this notice by delivering- Original and copy of renewed license (VAT,TIN, Registration Certificate and work Licensee). The Technical qualification document has to be completed with requested details and supporting testimonies. Duplicate copies for bid offer shall be produced in different wax sealed envelopes labeled as Original and copy and stamped and signed, duly marking the envelops as “Original” and “Copy”,  must be delivered to world vision Central Hub office Until November 21/2022 before 11:00 am. Only applicants who present the most responsive documents to the details of the technical qualification requirements shall be invited to financial bids. N.B:- World Vision Ethiopia Central Hub Office reserves the right to accept or reject any or all bids. World Vision Ethiopia, CentralHubOffice                           የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply    በInbox /የቴሌግራም አድራሻችን ➢ t.me/UnitySupplydbot ☜|]  ላይ ያናግሩን,ይደርሰናል                       

አደብ ጠቅላላ ተቋራጭ ስራ General Contractor and Supervision Works፦ √ Construction Work √ Setting out √ Supervision √ Landscape √ Bidd
አደብ ጠቅላላ ተቋራጭ ስራ General Contractor and Supervision Works፦ √ Construction Work √ Setting out √ Supervision √ Landscape √ Bidding document √ Structural Design √ Payment Certificate √ Work Schedule √ Bill of Quantity and Engineering Estimation አደብ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለግንባታዎ ሙሉ ዋስትና እንወስዳለን የግንባታ ስራዎች በጥራት እንሰራለን እየሰራንም እንገኛለን #Debre_Birhan_Site 📞+251-989-999- 001 የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልከቶ ክቡራን ደንበኞች የሚኖራችሁን ቅሬታ ፣ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት በነጻ የስልክ ቁጥር 9979 ላይ በመደወል ማሳወቅ የምትች
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን  የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች አስመልከቶ ክቡራን ደንበኞች የሚኖራችሁን ቅሬታ ፣ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት በነጻ የስልክ ቁጥር 9979 ላይ በመደወል ማሳወቅ የምትችሉ  መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗 - Статистика и аналитика Telegram-канала @consite