ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 584
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
+5330 день
Архив постов
📽️ ለFlat Slab ውድቀት አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይችላሉ ከምንላቸው ውስጥ ዋና ዋና ምክኒያቶችን በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ተጠቅሰዋል 📼 @ethiocivilengineeringdiscoveries

የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎች፣የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች መደርደሪያ ግዥ ጨረታ

🔺Helpful info Construction Contracts🏗
1-Types of Contract (https://bibloteka.com/types-of-contracts/) 2-Lump Sum Contracts (https://bibloteka.com/lump-sum-construction-contract-pdf/) 3-Cost Plus Contracts (https://bibloteka.com/cost-plus-contracts-in-construction/) 4-Types of Bonds in Contracts (https://bibloteka.com/types-of-bonds-in-construction-contracts/) 5-Liquidated Damages in Contracts (https://bibloteka.com/liquidated-damages-in-construction-contracts/) 6-Force Majeure in Construction Contracts (https://bibloteka.com/force-majeure-clause-in-construction-contracts/) 7-Public Private Partnership Contracts (https://bibloteka.com/public-private-partnership-ppp-contracts/) 8-Fidic Letters by Contractors (https://bibloteka.com/fidic-letters-by-contractor/) 9-Fidic Letters by Consultant (https://bibloteka.com/fidic-letters-by-consultant/)
ቴሌግራም ላይ ከስር ባለው ሊንክ: በ t.me/consitesolutionBot < ሀሳባችሁን ብትልኩልን፣ ይደርሰናል! እኛም ገምግመን መልሰን እናደርሳለን
      በስራ ላይ~  መልካም  ቀን!🤚

የግንባታ ጨረታ አዲስ ዘመን 🚧 ዛሬ መስከረም ቀን23/2017 ዕትም ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ካታሎግ #1 @unitysupplierdb1 &lt;&lt;ገፃችን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻ
የግንባታ ጨረታ
አዲስ ዘመን 🚧 ዛሬ መስከረም ቀን23/2017 ዕትም ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ካታሎግ #1 @unitysupplierdb1 <<ገፃችን ከስር ባለው ሊንክ ይግቡ ሌሎች የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ t.me/Con_Site Official 👈                    #Share | #ያጋሩ

👉Lemi National Cement unveils ambitious expansion plans following historic $600 million greenfield investment 🏷Lemi Nationa
👉Lemi National Cement unveils ambitious expansion plans following historic $600 million greenfield investment 🏷Lemi National Cement, which was the first to invest a significant amount in a greenfield project and formally opened a week ago, plans to expand further in order to increase its output by double. ⏺The facility was built with a USD 600 million joint venture (JV) investment by the leading Ethiopian industrial conglomerate East African Holding and Hong Kong-based Western International Holdings. Via capital ethiopia @etconp

🤚Have a good night! 🔺No.09. equation:-🏗 Which party typically provides the insurance coverage for a construction project? t.me/consitesolution
Anonymous voting

🤚Have a good night! 🔺No.09. equation:-🏗 Which party typically provides the insurance coverage for a construction project? contractor, Owner, Architect, Supplier
Anonymous voting

🔺Useful info🏗 Guide to EOT Claims (FREE) 1- Delay Analysis for Construction Projects (https://bibloteka.com/delay-analysis-
🔺Useful info🏗 Guide to EOT Claims (FREE)
1- Delay Analysis for Construction Projects (https://bibloteka.com/delay-analysis-for-construction-projects/) 2- Ultimate Guide to EOT CLaims (https://bibloteka.com/eot-claim-example/) 3- As Planned vs. As-Built Delay Analysis (https://bibloteka.com/as-planned-vs-as-built-delay-analysis/) 4-How to Perform Impacted As Planned (https://bibloteka.com/impacted-as-planned-delay-analysis/) 5-Liquidated Damages in Construction Contracts (https://bibloteka.com/liquidated-damages-in-construction-contracts/) 6- Time Impact Analysis (bibloteka.com/time-impact-analysis-tia/) 7- Who Owns the Float in Construction Schedule? (https://bibloteka.com/who-owns-the-float/)

በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ ሸገር ከተማ ጨምሮ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል። ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ስለ መሬት መንቀጥቀጡ እና ከዚህ በሁዋላ ከተከሰተም መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች የሰጡት መግለጫ

🤚ሸጋ ምሽት! 🔺ቁ08. ጥያቄ:- አንድ ባለ 16mm ውፍረት(diameter) ያለውን ፌሮ ብረት ለኮለን ግንባታ ብንጠቀም ከቀጣዩ ወለል ብለን ፌሮ ብረት ለመደረቢያ(Overlaping) መደረቢያ ርዝመት/lap length  ስንት ነው?
Anonymous voting

🤚ሸጋ ምሽት! 🔺ቁ08. ጥያቄ አንድ ባለ 16mm ውፍረት(diameter) ያለውን ፌሮ ብረት ለኮለን ግንባታ ብንጠቀም ከቀጣዩ ወለል ብለን ፌሮ ብረት ለመደረቢያ(Overlaping) መደረቢያ ርዝመት/lap length  ስንት ነው?
Anonymous voting

🔺የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?
የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል። በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው። በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። 🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው። በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም። ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።