ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 589
Подписчики
-524 часа
+37 дней
+3830 день
Архив постов
2023_ላልተወሰነ_ጊዜ_የውጭ_ምንዛሬ_የማይፈቀድላቸው_እቃዎች_ማሻሻያ.pdf7.28 KB

🏷ስለ የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች ትንሽ እንበል... 🚧1)Shallow Foundation ➡️እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ➡️ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም:: ▶️1.1) Spread/ Pad/Isolated Footing ➡️አንድ ኮለን ብቻ ነው support የሚያደርጉትእንዲሁም የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ▶️1.2)Combined Footing ➡️ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ ➡️እነዚህን የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ እንችላለን፡፡ ➡️በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: ➡️2 አይነት Combined Footing አሉፐእነርሱም ▶️1.2.1) Rectangular Combined Footing ➡️ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ ወይም እኩል ከሆከሆነይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት ገደብ ካለ ነው። ▶️1.2.2. Trapezoidal Combined Footing ➡️ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው። ▶️1.3) Strap/ Cantilever Footing ➡️ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡ ➡️ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ ▶️1.4) Mat/ Raft foundation ➡️እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው። ➡️አንዳንዴ ግን spread footing ከ 50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም Mat negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ➡️ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡

የግንባታ ወጪን ለመቀነሰ የሚረዱ አማራጭ ዘዴዎች __ ለህንፃ ግንባታ የሚያስፈልጉ እንደ ብረት፣ ሲሚንቶ፣ ብሎኬት፣ ጠጠር ያሉ ጥሬ ዕቃዎች ዋጋ እ.ኤ.አ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ1000 ፐርሰንት በበለጠ ዋጋ እየጨመረ የመሄዱ ጉዳይ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ ለዚህ መንስኤ በዋነኝነት የሚጠቀሱት የማምረቻ፣ የሠራተኛ ጉልበት፣ የትራንፖርት ዋጋ መጨመር እና ተያያዥነት ያለው የዋጋ ግሽበት ናቸው፡፡ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ልዩ ባህሪ ደግሞ ጥሬ ዕቃዎችን በመግዛት እና በመደባለቅ፣ ጠንካራ ረጅም ዕድሜ የሚኖረው እና ውብ የሆኑ ህንፃዎችን መገንባት ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት የኮንስትራክሽን ኤክስፐርቶች የጥሬ ዋጋ ንረትን በመቋቋም ወጪን ለመቀነስ ያስችላሉ ብለው በቀዳሚነት ያስቀመጧቸውን አሠራሮች መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡ 🚧 ጠንካራ የዕቅድ ፕላን መዘርጋት እንደ ማንኛውም የንግድ ዘርፍ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የመጨረሻ ልብ ማትረፍ ነው፡፡ ይህንን ትርፍ ለማግኘት ለግንባታው የሚያስፈልገውን በጀት እና ዝርዝር የግንባታ ሂደቶች የተመለከተ ጠንካር ያለ የዕቅድ ፕላን መቀየር ነው፡፡ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ከሚያስችሉ ጠንካር ያሉ የዕቅድ ፕላኖች ውስጥ ጥሬ ዕቃዎችን ካለው  ነባራዊ ሁኔታ በመመርመር ቀደም ብሎ ማከማቸት በእያንዳንዱ የግንባታ ሂደት የሚያስፈልጉ ግብዕቶችን ቀደም ብሎ ማዘጋጀት ናቸው፡፡ 🚧 መደበኛ የሆነ እና የሚደጋገም ዲዛይን አንድ ህንፃ ከመሬት ተነስቶ እያደገ በሄደ ቁጥር፣ የሚይዛቸው የክፍል ገፅታዎች መደበኛ የሆነ ስፋት እና ገፅታ የተለበሱ እንደሆኑ ማድረግ ዋጋን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ህንፃው ባደገ ቁጥር የውስጥ ገፅታ ዲዛይን የሚለዋወጥ ከሆነ፣ የጥሬ ቁስ ብክነት ያስከትላል፡፡ ለተለዋጭ ዲዛይን የሚሆን ሌላ ጥሩ ቁስ መግዛትን ይጠይቃል፡፡ እስከ ዘለቄታው ለግንባታ የሚያገለግሉ ቁሶችን ቀደም ብሎ ማከማቸት እንዳይቻል ያደርጋል፡፡ ለግንባታ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች በየጊዜው እንዲለዋወጡ ያደርጋል፡፡ የሥራ ፍጥነት እና ሂደትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ጋሬጣ ይፈጥራል፡፡ 🚧 አማራጭ ቁሶችን መጠቀም በህንፃ ግንባታ ህንፃው ለወደፊት የሚሰጠውን አገልግሎት ከግምት በማስገባት ረሳይክልድ የሆኑ ብረቶችን ከጂፕሰም እና ከጣውላ የሚዘጋጀ የውስጥ ማከፋፈያ ግርግዳዎችን መጠቀም፣ ተገጣማሚ ብሎኬቶች እና ግርግዳዎችን መጠቀም የህንፃው የግንባታ ዋጋ እንዲቀነስ ያደርጋሉ:: 🚧 የግንባታ ባለሙያዎች ወጪን መቀነስ የግንባታ ሂደትን በጊዜ ሰሌዳ ሸንሽኖ አስፈላጊውን ቁስ ቀደም ብሎ በማሟላት፣ ለግንባታው የሚያስፈልገውን ባለሙያ በጊዜው በመቅጠር ግንባታ የሚያስፈልግ የጉልበት (የሙያ) ክፍያ ወጪን በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ ይረዳል:: 🚧 ጊዜ እና ገንዘብን መቆጠብ ለግንባታ የሚያስፈልጉ እና ሥራን የሚያቀላጥፉ እንደ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ፓሌት (የብረት ምንጣፍ) የኮንክሪት ምንጣፍ ተሻካሚ፣ ተገጣጣሚ ብረቶችን፣ ግንባታው ሳይቋረጥ በሚፈለግበት ጊዜ ወዲያው የሚቀርቡበትን ቀደም ያለ ዝግጅት ማድረግ ለግንባታ የሚያስፈልግ ጊዜ በመቆጠብ፣ በፍጥነት ወደሚፈለገው ትርፋማ ጉዞ ለማምራት በተዛማጅነትም ወጪን ለመቀነስ ይረዳል፡፡ ብርሃን የሚያስገቡ መስታወቶችን እና የፀሀይ ብርሃንን ወደ ኤሌክትሪክ የሚለውጡ ግርግዳዎችን ማካተት፣ ህንፃው ከተጠናቀቀ በኃላ ዘላቂ የኃይል ፍጆታ (ገንዘብ) እንዲቆጠብ ያደርጋል፡፡

አዲስ ዘመን ነሐሴ 14/2015 የግንባታ ስራ ተቋራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply &nbsp
አዲስ ዘመን ነሐሴ 14/2015 የግንባታ ስራ ተቋራጮች | ጨረታ @unitysupplydb1 <<´ገፃችን የቴሌግራም ዌብሳይታችን ይከታተሉ https://t.me/unityconsupply   ----------- ጨረታ | bid ----------- ዩ ኒ ቲ´ ኮንስትራክሽን ኦፊሻሎች