ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 587
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+4830 день
Архив постов
Cracks on a concrete slab can occur due to various reasons. Here some common causes: 1. Shrinkage: Concrete shrinks as it cur
Cracks on a concrete slab can occur due to various reasons. Here some common causes: 1. Shrinkage: Concrete shrinks as it cures, leading to cracks. 2. Settlement: Soil settlement or uneven foundation can cause cracks. 3. Thermal expansion: Concrete expands and contracts with temperature changes, causing cracks. 4. Poor construction: Inadequate preparation, mixing, or finishing can lead to cracks. 5. Weak subbase: A weak or unstable subbase can cause cracks. 6. Overloading: Excessive weight or pressure can cause cracks. 7. Weathering: Exposure to weather, especially freeze-thaw cycles, can cause cracks. 8. Chemical damage: Exposure to chemicals, like salt or acid, can damage concrete. 9. Poor drainage: Water accumulation can cause erosion and cracks. 10. Soil movement: Soil movement or erosion beneath the slab can cause cracks. 11. Tree roots: Tree roots growing beneath the slab can cause cracks. 12. Poor curing: Inadequate curing can lead to weak concrete and cracks.

👉በሳዑዲ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃን የሚገነቡ ሥራ ተቋራጮችን ለመምረጥ ጨረታ መውጣቱን፣ ኮንስትራክሽን ወርልድ "Bidding opens for Saudi Arabia’s 2km-
👉በሳዑዲ ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃን የሚገነቡ ሥራ ተቋራጮችን ለመምረጥ ጨረታ መውጣቱን፣ ኮንስትራክሽን ወርልድ "Bidding opens for Saudi Arabia’s 2km-tall tower" በሚል ርዕስ ባሰራጨው ዘገባ አስታውቋል። በሳዑዲ አረቢያ ሰሜናዊ ግዛት 19 ስከዌር ኪሎ ሜትር ስፋት ባለው ቦታ ላይ በሚገነባው  "The North Pole Project" በሚል መጠሪያ በሚካሄድ የከተማ ፕሮጀክት ውስጥ ዋነኛው ሁለት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሰማይ ታካኪ ሕንፃ (Rise Tower) ይገኝበታል። 678 ወለሎች ያሉት Rise Tower ጠቅላላ የግንባታው ጠቅላላ ወጪው 5 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል እየተባለ ነው። የሳዑዲ Public Investment Fund (PIF) በግንባታው ለሚሳተፉ ሥራ ተቋራጮች በይፋ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣  በጨረታው Aecom፣ Bechtel፣ Jacobs፣ Parsons እና Turner Construction ከአሜሪካ እንዲሁም Mace ከብሪታኒያ ሊሳተፉ ይችላሉ ከሚጠበቁ ሥራ ተቋራጮች መካከል በቀዳሚነት ይገኛሉ። ከአንድ ወር በፊት ተርነር ኮንስትራክሽን ጂዳ ውስጥ ለሚገነባውና አንድ ኪሎ ሜትር ለሚረዝመው Jeddah Tower ፕሮጀክት ማናጀር ሆኖ ተመድቧል። ተርነር ኮንስትራክሽን ከዚህ በፊትም 828 ሜትር የሚረዝመው ቡርጅ ከሊፋ ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ማኔጅመንት ሆኖ ግልጋሎት ሰጥቷል። የዚህ ሰማይ ታካኪ ሕንፃን ዲዛይን ተሠርቶ የተጠናቀቀው በ 2022 ሲሆን አሸናፊ ዲዛይኑን የሠራው Foster + Partners የተባለ የአርክቴክቸር ተቋም ነው። ይህ Tower የሚገነባበት ቦታ በሰሜናዊ ሳዑዲ ግዛት ውስጥ ከንጉስ ካሊድ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ ሲሆን የዚህ አየር ማረፊያ ንድፍ አውጪው Foster ኩባንያ እንደነበረ መረጃዎች ያሳያሉ @etconp

Invitation to bid, Adiss Zemen.March 21, 2025Gc.
+4
Invitation to bid, Adiss Zemen.March 21, 2025Gc.

💠የኮንስትራክሽን ሥራዎችን ለማሰራት ፈልገው ሞያተኛ፣ አማካሪ ወይም የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ አሳስቦዎታል?? እኛ ጋር በአማራጭ ያገኛሉ! ያማክሩን! ለበለጠ መረጃ:- ድህረ-ገፃችን ይጎብኙ!🔺🖥
በትብብር በተዘጋጀው /የቴሌግራም ግሩፕ "ዩኒቲ- ኮንስትራክሽን ካታሎግ ፕላትፎርም ላይ ይቀላቀሉ! ይመዝገቡ! 📞+251-908-280-208 | +251-989-999-001 | +251- 707-999-001 ይደውሉ!
ቴሌግራም ከስር ባለው ሊንክ⬇️ በ t.me/unitysupplydbot ላይ በ @unitySupplierOfficial ላይ መልዕክት ቢልኩልን እናስተናግዳለን!       እርስዎም' ከእኛ ጋር ስራዎን' ለደንበኞች ያስተዋውቁ! 🤚💬

Analysis of Using Concrete Blocks on a Waterway The image shows a masonry block wall constructed on a natural waterway, which raises concerns about structural stability, water flow management, and environmental impact. Advantages of Using Blocks on a Waterway 1. Low Cost & Easy Construction • Concrete blocks are affordable and easy to install compared to reinforced concrete or stone. • Requires minimal labor and equipment. 2. Temporary Flood Control • Blocks may act as a temporary barrier to control minor water flow or divert runoff. • Can be used in small-scale drainage projects. 3. Easier Modification • Unlike reinforced concrete walls, block walls can be adjusted or removed if needed. Disadvantages & Risks 1. Weak Structural Integrity • Blocks are not reinforced and can collapse under water pressure. • Water flow can undermine the foundation, causing erosion and wall failure. 2. Water Flow Obstruction & Flooding • Blocking a natural drainage path can lead to water accumulation and flooding. • In heavy rains, water might break through or overflow, damaging nearby areas. 3. Erosion & Soil Instability • Improper water diversion can cause soil erosion and land degradation. • Nearby structures might be affected due to changes in water paths. 4. Environmental Impact • Disturbing natural watercourses can harm ecosystems and groundwater recharge. • Can lead to water stagnation, increasing the risk of mosquito breeding and contamination. Conclusion & Recommendations • Alternative Solutions: • Use reinforced concrete or stone pitching for durability. • Design culverts or proper drainage channels instead of blocking the waterway. • Best Practices: • Conduct a hydraulic study before modifying natural water paths. • Follow local construction and environmental regulations.

🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
🔺ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ🏗 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን! ➕➕➕➕➕➕➕➕➕ 📍አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 📞0904040477 📞0911016833

ሲቪል ኢንጂነሮች ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች‼️ ▬ 1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ (TESTS OF BUILDING MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጂነር በሳይት ላይ ግልጋሎት የሚሰጡ የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ የሚጠቅሙ የፍተሻ ዘዴዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል። ከታች የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል፦ ▪️Concrete test ▪️Slump test ▪️Compression test      (cubic or cylindrical test) ▪️Split tensile test, soundness etc. ▪️የአፈር ፍተሻ (Soil test) ▪️Core cutter test ▪️Compaction test and replacement test, triaxial test, consolidation test etc. ▪️ Bitumen test ▪️Ductility test, softening point test, gravity test, penetration test etc. 2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL)፦ የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም አቅም እና ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን። እንደ ኢንጂነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው። 3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ (USES OF SURVEYING INSTRUMENTS) በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ሥራዎች ላይ ራሱን የቻለ የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይንግ መሳሪያዎችን ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጂነር የግድ ማወቅ አለበት። 4) የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES USED IN CONSTRUCTION) ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልክአ ምድራቸው የአየር፣ የንፋስ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ (Construction codes) አላቸው። አንድ ኢንጂነር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስ ሃገሪቱ ባላት ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ የመፍረስ አቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው። 5) BAR BENDING SCHEDULE ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጂነሮች በተለይ ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው ጠቃሚ የሆነ ቻርት ነው። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ የሆነው የግንባታ አካል ማለትም ቢም፣ ኮለን፣ ስላብ፣ ዋል...የሚጠቀማቸውን ብረቶች በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ፣ እንደሚቆረጡ እንዲሁም ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል። ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይረዳናል። ▬▬▬ በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በዩንቨርስቲዎች ውስጥ አንማር ይሆናል፤ ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ መማር ማወቅ አለብን፤ ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉ ቁም ነገሮችን እናገኛለን፣ ጥቆማችን ነው። (Ethiopian Con Mang)

የግንባታ ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ በ01 ቀበሌ አስተዳደር ማህበረሰብ የስብሰባ አዳራሽና ለአስተዳደር ቢሮ ጥገና(የጭቃ መረጋ፣ የግርፍ ስራ የቆርቆሮ ማልበስ የቀለም ቅብና ኮርኒስ ስራ) ለማድረግ ተጫራቹ የግንባታ ግብዓቱን ችሎ በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1. ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው:: 2. በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ተመዝነው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያላቸውና በዘርፉ ደረጃ 9 እና ከዛ በላይ የሆኑ፣ ከተደራጁበት ጽ/ቤት ሥራ እንደሌላቸው የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ 3. የጨረታ ሰነዱ ሲገዙ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400/ አራት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት እስከ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ 01 ቀበሌ በደዶ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ድረስ በመቅረብ በስራ ቀናት መግዛት ይቻላል፡፡ 4. የጨረታ ሰነዱን የዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ የማወዳደሪያ ዋጋቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በ01 ቀበሌ አስተዳደር ማህበረሰብ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ከ09/07/2017ዓ.ም -እስከ 29/07/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ 5. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ትክክለኛ ስም በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ የጠቅላላ ዋጋውን አስር በመቶ(10%) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 6. ማንኛውም ተጫራች የሚጠበቅበትን ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል። 7. የተጫራቾች ያቀረበው ሰነድ ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ይከፈታል፡፡ 8. ጨረታው በ29/07/2017ዓ.ም ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል (ባይገኙም ይከፈታል) የጨረታ መክፈቻ ጊዜው የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል፡፡ 9. የጨረታ መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ እድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በቀጣይ የስራ ቀን የመከፈቻ ሰአቱን ጠብቆ ይከፈታል፡፡ 10. የጨረታው አሸናፊ በመሆን የተመረጠው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ ከ70 በመቶ በታች የሆነ ጅምር ሥራ እንደሌለው ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡ 11. ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ፣ በፍሉድ የጠፋ፣ በስም ያልታሸገ ሰነድ ከጨረታው ያስርዛል፡፡ 12. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914458551 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። 13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁስደሬ ወረዳ የ01 ቀበሌ አስተዳደር

INVITATION FOR BIDS Hibir Construction Corporation Procurement Reference No. HCC/DPCA/07/17 Hibir Construction Corporation (HCC) entered in to a contract agreement with Dessie City Administration Road Authority for the Construction of Dessie City Asphalt Road Project. 1. Hence, Hibir Construction Corporation (HCC) now invites eligible bidders to submit sealed bids for providing the necessary labor, material and equipment for the Construction of Remaining Works of Borkena River Bridge (the remaining one-way width part of the bridge). 2. Interested bidders shall submit the following evidence; (i) Certificate of registration from relevant authority with Contractors Grade and Category of-GC-6; or RC-5 and above; (ii) Trading License Renewed for 2017 EFY; and (iii) Tax Clearance Certificate, which states that the bidder can participate in any public tender, valid at bid submission date; (iv) VAT Registration Certificate; and (v) Registration as Supplier in the list of the mandated public body, i.e. public Procurement and Property Administration Agency (PPPAA). 3. Bidders should submit the required firm experience, key personnel's and machineries attaching with their technical proposal document. 4. Bidding will be conducted through National Competitive Bidding (NCB) and procedures as specified above and is open to all eligible bidders as specified and defined in the Bidding Documents. 5. Interested eligible bidders may obtain further information from and inspect the bidding documents at the address given below from 8:30 AM to 12:30 AM and 1:30 PM to 5:30 PM local time from Monday to Thursday, from 8:30 AM to 11:30 AM and 1:30 PM to 5:30 PM local time on Friday, and from 8:30 A.M. to 12:00 A.M. local time on Saturday. 6. A complete set of bidding documents prepared in English language may be purchased by interested bidders on the submission of a written application to the address below and a nonrefundable fee of ETB 800 (Eight Hundred Birr). The method of payment shall be in cash. 7. Bidders shall submit their Bids in two envelopes, the first envelop labeled as "Qualification Information and Bid Security" and the second envelope "Financial Bid", separate sealed and the two envelopes sealed in one other outer envelope. 8. Evaluation is to be carried out in two stages, Qualification Information first and Financial Bids of qualified Bidders next. 9. Bidder must be accompanied by a bid security amount of ETB 300,000.00 (Three Hundred Thousand Birr) for this Construction in a format of Unconditional Bank Guarantee or CPO. 10. Bids must be delivered to the address below on or before 21 calendar days from the first date of advertisement at 3:00 P.M. The qualification information and the bid security will be publicly opened the same day 21 calendar days from the first date of advertisement) and same place at 3:30 PM at the company head office at Design Preparation & Contract Administration Core process in the presence of the bidders of their legal representatives who wish to attend. 11. Hibir Construction Corporation (HCC)reserves the right to accept or reject all or part of the bid. Hibir Construction Corporation (HCC) Design Preparation & Contract Administration Core process P.O.Box 1678 Tel: 058-320-2436 Fax: 058-220-4501 Bahir Dar, Ethiopia

በድጋሚ የወጣ የህንባ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የባቱ እንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች የህ/ስ/ማህበር የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት በ2017ዓ/ም የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የህንጻ / የአጠቃላይ ስራ ተጫራቾችን በጨረታ የገዢ ዘዴ በመጋበዝ አወዳደሮ ዝቅተኛ ዋጋ ከሰጠ አሸናፊ ከሆነ ስራ ተቋራጭ ጋር ውል አስሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የቤት እድሳት ስራ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 1. የውጭ የግድግዳ ቀለም ቅበ 2. የበረንዳ ግድግዳና የበርና መስኮት ቀለም ቅብ ስራ 3. የአሸንዳ ፒቪሲ እድሳት ስራ 4. የበረንዳ መወጣጫ ቀለም ቅብ ሥራ፣ 5.የጋራ ዲሽ በየብሎኩ ገጠማ ስራ፤ 6. የመብራት ገጠማ ፤ስራ ማሰራት ይፈልጋል፤ ስስሆነም በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፦ * የ2017 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ወይም ከሊራንስ ጨርሶ ለ2017 ዓ/ም ጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡ * የ2017 ዓ/ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፤ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህንጻ ወይም አጠቃላይ የግንባታ ተቋራጭ ፍቃድ ያለው (BC or GC) 2% የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በሲፒኦ በስሙ አሰርቶ በቴከኒካል ፖስታ ውስጥ ማስያዝ በተለየ ፖስታ ከቶ ሲፒኦ ብሎ ጽፎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ *የጨረታ ሰነዱን ከማህበሩ ጽ/ቤት(መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤልስ ቤ/ከ አካባቢ) በማይመለስ 200 ብር ገዝቶ መወዳደር ይችላል፣ * የጨረታው ሰነድ ለተጫራቾች የሚሰራጨው መጋቢት10 ቀን 2017 ዓ/ም ሆኖ ለ10 የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል (ቅዳሜ ግማሽ የስራ ቀን ነው) *ተጫራቹ የጨረታ ሰነዱን የገዛበትን ደረሰኝ ኮፒ በቴክኒካል ማስገቢያ ፖስታ ውስጥ መከተት አለበት፡፡ *ማንኛውም ተጫራች የቴከኒክና የፋይናንስ ዶከመንቶችን ለየብቻ በሰም በታሸገ የተለያየ ፖስታ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል ከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ውጭ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት የለውም:: *ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡30 በባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ፅ/ቤት የሚከፈት ይሆናል፡ *ማንኛውም ተጫራች የሚሰራውን ስራና የቦታውን ሁኔታ በስፍራው በመምጣት ማየት ይኖርበታል፡ * ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ባቱ 1 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህ/ስ/ማህበር ጽ/ቤት(መካኒሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ከ አካባቢ) វា១៦ *TC 0113699992/0913264870/0911440983 የባቱ አንድ የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ១០/១/១០០៨

Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title: Construction of Car Parking for Incubation Building at ITPC Procurement Ref. No: ITPC/NCB/W/12/17 1. The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) has budgets for the Procurement of it. 2. Qualification requirement includes: GC-5. RC-5 and above Category renewed for the year 2017 E.C, renewed trade license for the year, VAT registration certificate and tax clearance. 3. Bidding will be conducted through National Competitive Bidding (NCB) procedure contained in the Procurement Policy and Procedural Manual of the FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) and is open to all eligible bidders. 4. A complete set of the bidding document in English language may be purchased by interested bidders in the address below up on payment of a non-refundable fee of Ethiopian birr 200.00 (Two hundred) in cash. 5. Interested eligible bidders may obtain further information from FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) and inspect the bidding document at the address given below from Monday to Thursday from 08:30 AM to 12:30 AM in the Morning and 1:30 PM to 5:30 PM in the Afternoon and Friday from 08:30 AM to 11:30 AM in the Morning and 1:30 PM to 5:30 PM in the Afternoon. 6. Bids must be delivered to the address below at or before April 01, 2025 at 2:00 PM in the Afternoon. 7. A bid must be accompanied by a bid security of Ethiopian Birr 100,000.00 (One hundred Thousand ETB) for each Bid in the form of CPO or an unconditional bank guarantee in accordance with the form provided in the section 4 Bidding forms of the bidding Document. Late bids shall be rejected. 8. Technical Document will be opened in the presence of the bidders or their legal representatives who choose to attend at the address below on April 01, 2025 at 2:30 PM in the Afternoon and the financial document will be opened after the technical evaluation result is notified to all bidders. 9. The employer reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract award, without thereby incurring any liability to bidders. FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Address: Bole Sub-city Woreda 11 around Goro, ITPC office Procurement Division Incubation Building 5th Floor, Tel: 09-44-66-66-33 Information Technology Park Corporation

#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐 መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1
#ADVERTISEMENT 🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐                    መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠 🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠 1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች 2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን 3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
📍 አድራሻ መገኛችን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ ማሳሰብያ ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ ስልክ ቁጥር☎️ 📞0912492727 📞0913061530 📞0923764834 መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ    ፕሌት እና ጄቦልት!

ማስታወቂያ:- NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ መገኛ አድራሻው ቦታ:- 📍- ተክለሃይ
+3
ማስታወቂያ:-
NAYHAf Construction Metal Trading- አቅራቢ🏗 ጥራትና ታማኝነትን የተላበሰ አገልግሎት" ከደንበኞች አብዛኛሆቻችሁ ታውቁታላችሁ
መገኛ አድራሻው ቦታ:-
📍- ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር:-
🔺📞+251- 944454610 🔺📞+251- 952730999 #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞችን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ! ስትፈልጉ በቀጥታ ይደውሉ.. .

+5
Urgent | ይሸጣሉ! Spare parts each 10pc mobile+251-989999001

👉የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች ከ139 ቢሊዮን ዳላር ጨረታ ውጪ ተደረጉ 🚧የአሜሪካ ኩባንያዎችን የካናዳ መንግሥት በሚያወጣቸው የግንባታ ጨረታ ውስጥ መሳተፍ እንዳይችሉ እግድ መጣል ተጀመረ። 💫የካናዳ
👉የአሜሪካ ሥራ ተቋራጮች ከ139 ቢሊዮን ዳላር ጨረታ ውጪ ተደረጉ 🚧የአሜሪካ ኩባንያዎችን የካናዳ መንግሥት በሚያወጣቸው የግንባታ ጨረታ ውስጥ መሳተፍ እንዳይችሉ እግድ መጣል ተጀመረ። 💫የካናዳ ትላልቅ ከተሞች የሆኑት ኦንታሪዮ እና ቶሮንቶ የአሜሪካ ኮንትራክተሮችን ለማገድ በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው። ⏺ካሁን በኃላ አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በስተቀር የአሜሪካ ኮንትራክተሮች፣ መሐንዲሶች እና አማካሪዎች በጣም የሕዝብ ብዛት ባላቸው ሁለቱ የካናዳ ግዛት ውስጥ እግድ ሊጣልባቸው በመቻሉ ከ139 ቢሊዮን ዳላር በላይ ዋጋ ያላቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ጨረታ ሊያመልጣቸው ችሏል። ⏺የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራም ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ በካናዳ ላይ በጣሉት እግድ አፀፋ ሊጣል ችሏል። ⏺በዚህም በአሜሪካ ላይ የተመሰረቱ ንግዶች ከአሁን በኃላ በአስር ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያጣሉ እየተባለ ነው። ▶️ባለፉት ሁለት ዓመታት የአሜሪካ ኩባንያዎች 147 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ የከተማ ግዢ ኮንትራቶችን አሸንፈዋል። ⏺በፍጥነት በማደግ ላይ ባለው ደቡባዊ ኦንታሪዮ የካናዳ ግዛት በአሁኑ ጊዜ 12.6 ቢሊዮን ዶላር የባቡር ማስፋፊያን ጨምሮ የበርካታ ቢሊዮን ዶላር ሜጋ ፕሮጀክቶች የሚካሄዱበት አካባቢ ነው። @etconp

የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ለማድረግ ሰልፍ

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗 - Статистика и аналитика Telegram-канала @consite