ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Chat us! Buy ads: https://telega.io/c/consite

Больше
3 604
Подписчики
-124 часа
-87 дней
+430 дней
Архив постов
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱新点砖厂*✨ 🧱Our Bricks:- Tough,Don't decay, warp or twist, resistance to water & harsh soils, don't fade....🧱🧱👉🧱🧱🧱 ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ......🧱🧱. Join Telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk for more information contact 🧱📲👉0912854327&0902378888 thank you 谢谢

⚡️ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው የቅጣት ማሻሻያ በሕንፃ ግንባታ ህግጋት መሰረት በተጣለው የህንፃ ደህንነትና ተያያዥ ቅጣት በተለያዩ ተግባራት ከ15 ሺሕ እስከ 100 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን ገልጿል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰው የባለስልጣኑ መረጃ እንዲሚያስረዳው፥ የማስፋፊያ ሥራ የዲዛይን ማሻሻያን ስለሚፈልግ፣ ያልተፈቀደ ግንባታ የዲዛይን ጥራት ስለሚጎድለው የመደርመስ አደጋ ስለሚያስከትል ያለፈቃድ የማስፋፋት ሥራ ማከናወን (በየእርከኑ) 100 ሺሕ ብር ያስቀጣል። እንዲሁም፣ ጥራት ያለው ስካፎልዲንግ፣ ሾርኒንግና መሰል መሳሪያዎችን አለመጠቀም ለአደጋ የሚያጋልጥ መሆኑን የጠቀሰው ባለስልጣኑ፣ በግንባታ ወቅት እነዚህን መስፈርቶች ለማያሟሉ አካላት (በእርከን) 50 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን አመልክቷል። ቅጣቱ "በየእርከኑ" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ባለስልጣኑ ሲያስረዳም፣ "ለምሳሌ አንድ G+10 ህንጻ 26 የክትትል እርከኖች ይኖሩታል፤ 26*50,000=1,300,000 ይሆናል" ሲልም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ያለተቆጣጣሪ ማሰራት ለአደጋ አጋላጭ በመሆኑ የግንባታ ስራዎችን ያለተቆጣጣሪ የሚያሰሩ አካላት (በየእርከኑ) 25 ሺሕ ብር እንደሚቀጡም ተጠቁሟል። ስቶር፣ ልብስ መሸጫ፣ መመገቢያና ሌሎች የቅድመ ግንባታ መስፈርቶችን ሳያዘጋጁ ሥራ ለሚጀምሩ አካላት የ15 ሺሕ ብር፤ በሚሰጥ የማስታወቂያ ትዕዛዝ መሰረት ተረፈ ምርትን በወቅቱ ለማያነሱ 15 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን የደረሰን የባለስልጣኑ መረጃ ያሳያል። ሕጋዊ ተጠያቂነትን በተመለከተ የማማከር ኃላፊነትን በአግበባቡ አለመወጣት ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ30 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ፤ ደረጃውን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ50 እስከ 100 ሺሕ የገንዘብ ቅጣቶች መጣላቸው ተመልክቷል፡፡ እንዲሁም፣ ግባታውን በህዝብ ደህንነት አደጋ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ ከ5 እስከ 10 ዓመታት የእስራት እና ከ20 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት የተገለጸ ሲሆን፣ ጥፈተኛ ሆኖ የተገኘ አማካሪ/ሥራ ተቋራጭ ከ15 ዓመት እስከ ከፍተኛ የእስር ጊዜው ፈቃዱ ይታገዳል ተብሏል፡፡ (የቀድሞው እና የተሻሻለውን ቅጣት፤ የመፍትሄ ሀሳቦችን የያዘው የባለስልጣኑ መረጃ ከላይ ተያይዟል) ቲክቫህ ኢትዮጵያ

ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው የቅጣት ማሻሻያ በሕንፃ
+8
ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው የቅጣት ማሻሻያ በሕንፃ ግንባታ ህግጋት መሰረት በተጣለው የህንፃ ደህንነትና ተያያዥ ቅጣት በተለያዩ ተግባራት ከ15 ሺሕ እስከ 100 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን ገልጿል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰው የባለስልጣኑ መረጃ እንዲሚያስረዳው፥ የማስፋፊያ ሥራ የዲዛይን ማሻሻያን ስለሚፈልግ፣ ያልተፈቀደ ግንባታ የዲዛይን ጥራት ስለሚጎድለው የመደርመስ አደጋ ስለሚያስከትል ያለፈቃድ የማስፋፋት ሥራ ማከናወን (በየእርከኑ) 100 ሺሕ ብር ያስቀጣል። እንዲሁም፣ ጥራት ያለው ስካፎልዲንግ፣ ሾርኒንግና መሰል መሳሪያዎችን አለመጠቀም ለአደጋ የሚያጋልጥ መሆኑን የጠቀሰው ባለስልጣኑ፣ በግንባታ ወቅት እነዚህን መስፈርቶች ለማያሟሉ አካላት (በእርከን) 50 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን አመልክቷል። ቅጣቱ "በየእርከኑ" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ባለስልጣኑ ሲያስረዳም፣ "ለምሳሌ አንድ G+10 ህንጻ 26 የክትትል እርከኖች ይኖሩታል፤ 26*50,000=1,300,000 ይሆናል" ሲልም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ያለተቆጣጣሪ ማሰራት ለአደጋ አጋላጭ በመሆኑ የግንባታ ስራዎችን ያለተቆጣጣሪ የሚያሰሩ አካላት (በየእርከኑ) 25 ሺሕ ብር እንደሚቀጡም ተጠቁሟል። ስቶር፣ ልብስ መሸጫ፣ መመገቢያና ሌሎች የቅድመ ግንባታ መስፈርቶችን ሳያዘጋጁ ሥራ ለሚጀምሩ አካላት የ15 ሺሕ ብር፤ በሚሰጥ የማስታወቂያ ትዕዛዝ መሰረት ተረፈ ምርትን በወቅቱ ለማያነሱ 15 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን የደረሰን የባለስልጣኑ መረጃ ያሳያል። ሕጋዊ ተጠያቂነትን በተመለከተ የማማከር ኃላፊነትን በአግበባቡ አለመወጣት ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ30 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ፤ ደረጃውን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ50 እስከ 100 ሺሕ የገንዘብ ቅጣቶች መጣላቸው ተመልክቷል፡፡ እንዲሁም፣ ግባታውን በህዝብ ደህንነት አደጋ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ ከ5 እስከ 10 ዓመታት የእስራት እና ከ20 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት የተገለጸ ሲሆን፣ ጥፈተኛ ሆኖ የተገኘ አማካሪ/ሥራ ተቋራጭ ከ15 ዓመት እስከ ከፍተኛ የእስር ጊዜው ፈቃዱ ይታገዳል ተብሏል፡፡ (የቀድሞው እና የተሻሻለውን ቅጣት፤ የመፍትሄ ሀሳቦችን የያዘው የባለስልጣኑ መረጃ ከላይ ተያይዟል) ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

EOI 126 2017 EOI for Water Features Construction Works.doc0.82 KB

Extension of Invitation to Bid Tender No. ECWCT/NCB/EOI/123/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by notify of an extension of submission deadline of Tender No. ECWCT/NCB/EOI/123/2017 which was publicized on Addis zemen Newspaper dated 13 June 2017 E.C. and invites registered eligible bidders for Expression of interest for the procurement of Marble and Granite Production under national competitive bidding (NCB). 1.  The deadline for bid Submission shall be as indicated in the table below. Original Submission Deadline was:  July 07, 2025 At 05:00 PM Revised Submission Deadline will be:  July 30, 2025 At 05:00 PM All others remain unchanged. 2.  All bidders willing to submit their Expression of interest must refer Addis Zemen news paper dated 13 June 2017 E.C pages 30&31. 3.  The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids. 4.  Bidders may get further information at the following address:                                                     Ethiopian Construction Works Corporation. Gurd Shola behind Athletics federation building and Infront of Andinet international College Telephone 011 8 72 29 58/ 0118 96 29 91 Addis Ababa, Ethiopia

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡ *** ሐምሌ 04/2017
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡ *** ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (ኢኮባ)፡- በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይሰጡ የነበሩና ወደ መሶብ አንድ ማዕከል የተዛወሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡ 1. አዲስ የባለሙያ ምዝገባና አገልግሎት 2. የባለሙያ ምዝገባ የእድሳት አገልግሎት 3. የባለሙያ የጠፋ የሙያ ፈቃድ መተካት 4. አዲስ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ 5. እድሳት የውሀ የዉሃ ነክ ባለሙያ ፈቃድ ምዝገባ 6. የጠፋ የውሃ ባለሙያ ፈቃድ መተካት 7. የውሃ ባለሙያ ፈቃድ ደረጃ ዕድገት 8. አዲስ የውሃ ስራዎች ካምፓኒ የምዝገባና ብቃት ሰርተፍኬት 9. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ብቃት ሰርተፍኬት ዕድሳት 10. የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ሰርተፍኬት የደረጃ ለውጥ ናቸው፡፡ ክቡራን ተገልጋዮችም እነዚህ አገልግሎቶች ከተቋማችን ወደ መሶብ አንድ ማዕከል መዛወራቸውን በማወቅ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደ ተቋማችን በመምጣት እንደይጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ Source: የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

ማስታወቂያ በሸዋና ደብረ ብርሃን አካባቢ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠት መጀመራችንን ስለማሳወቅ፣ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋ ዞንና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ማስታወቂያ በሸዋና ደብረ ብርሃን አካባቢ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠት መጀመራችንን ስለማሳወቅ፣ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ከዚህ ቀደም በሰሜን ሸዋ ዞንና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይሰጥ የነበረው የኮንስትራክሽን ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫ ፣የአርክቴክት፣የመሀንዲስ አማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ከተማ አስተዳደሩ መስጠት ስለጀመረ ማንኛውም ባለጉዳይ ብቃት ማረጋገጫ ፈልጎ ሲመጣ ደ/ብርሃን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ /ማዘጋጃ ቤት /የመጀመሪያው floor ላይ እንድትልኩ በትህትና እንጠይቃለን፡፡ https://t.me/constructionproxy

👉ነጻ የትምህርት እድል
💫ብራዚል- 🚧ከ 400 በላይ የ ማስተርስ እና የ ፒኤችዲ ትምህርቶች Organization for Southern Cooperation የመጨረሻ የማመልከቻ ቀን July 13 ስለሆነ ማስፈንጠርያውን በመጠቀም  በፍጥነት ማመልከት ይጠቅማል👇 https://osc.int/scholarships/ መልካም እድል!

የህንፃ ግንባታ ደህንነትን ባለማስጠበቅ የ142 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ! #Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የህንፃ ደህንነትን ባለመጠበቅ የአካል ጉዳት እና የህይወ
የህንፃ ግንባታ ደህንነትን ባለማስጠበቅ የ142 ሰዎች ህይወት አልፏል ተባለ!
#Ethiopia | የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር የህንፃ ደህንነትን ባለመጠበቅ የአካል ጉዳት እና የህይወት ማጣት እንዲከሰት ምክንያት የሆኑ የግንባታ አማካሪ፣ ተቋራጮችና የህንፃ ባለቤቶች ላይ ከእስራት እስከ ገንዘብ ቅጣት እርምጃ መወሰዱን ገልጿል። ለአራዳ ገለፃ ያደረጉት የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር አበበ እሸቱ 2 ሺህ 667 ህንፃዎችን ላይ ባደረግነው ምልከታ 1 ሺህ 557ቱ የሰራተኛን እና የአጎራባችን ደህንነት እንዳልጠበቁ ተረድተናል ብለዋል። የችግሩን ምንጭ ስንመለከትም ለህንፃ ደህንነት ሥራዎች ትኩረት አለመስጠትና በጀት አለመመደብ መሆናቸውንም ተገንዝበናል ነው ያሉት። ስለ ህንፃ ግንባታ ደህንነት ስራ ተቋራጩ፣ አማካሪውና አጠቃላይ በስራው የሚሳተፉ አካላት ይህንን ከግንዛቤ አስገብተው እንዲሰሩ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አጽንዖት ሰጥቷል። via : Arada Fm @consite🏗

የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ማቆሙ ተሰማ #Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፋብሪካዎች ቀድሞ ወደ ሥራ ገብቶ የነበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ከቦርድ አባላት አሰያየም ጋር በተፈጠረ አለመግባ
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ማቆሙ ተሰማ #Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፋብሪካዎች ቀድሞ ወደ ሥራ ገብቶ የነበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ከቦርድ አባላት አሰያየም ጋር በተፈጠረ አለመግባባትና በጥሬ ዕቃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት ማምረት ማቆሙ ተሰማ፡፡   በኤፈርት ሥር ከሚገኙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ማምረት ካቆመ ከሦስት ሳምንታት በላይ እንደሆነው የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ፋብሪካው ሲሚንቶ ማምረት ያቆመበት ዋነኛ ምክንያት@ የተሰየሙ አዳዲስ የቦርድ አባላት ላይ ቅሬታ በመቅረቡና የደቡባዊ ዞን አስተዳደር ጥሬ ዕቃ እንዳይቀርብ በመከልከሉ እንደሆነ ከሪፖርተር ምንጮች ለመረዳት ተችሏል፡፡ ‹‹ጥሬ ዕቃው ከእኛ እየተወሰደ ተጠቃሚ እየሆንን አይደለም፣ እንዲሁም እኛን የሚወክል ቦርድ ውስጥ አልተካተተም›› በሚል ምክንያት የተፈጠረው አለመግባባት፣ ፋብሪካውን ሥራ እስከ ማቆም አድርሶታል ተብሏል፡፡ ዋናው ምክንያት ይህ ቢሆንም ሌሎች ምክንያቶችም እንዳሉ የሚጠቁሙት ም... ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143157/

👉 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ቀደም ሲል ይሰጡ የነበሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች መካከል አስር ያህሉ  ወደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተዘዋውረዋል፡፡ መንግስት ለዜጎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶችን ለማሳለጥ የሪፎርም ስራዎችን አያካሄደ ይገኛል፡፡ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ጥራት ያለውና የዜጎችን ርካታ ከፍ የሚያደርግ የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎትን በክህሎት፣ በቴክኖሎጂ  እና በመልካም አስተዳደር  የማዘመን ተግባር እየተከናወነ ነው፡፡ ይህንን እውን በማድረግ ፈር ቀዳጅ የሆነውን  የመሶብ አገልግሎት ማዕከል በቅርቡ ስራ ማስጀመሩም ይታወቃል፡፡ በ23 ተቋማትና 124 የአገልግሎት አይነቶች በአንድ ማዕከል መሰጠት የጀመረው የመሶብ  አንድ ማዕከል አገልግሎት በቴክኖሎጂ በመታገዝ የተገልጋዮችን ጊዜ፣ ገንዘብ እና ጉልበትን በሚቆጥብ መልኩ ፈጣንና እርካታን ያላበሰ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል። በዚሁ መሰረትም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ከ23ቱ ተቋማት አንዱ በመሆን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ አስር የአገልግሎት አይነቶችን በመሶብ አንድ ማዕከል እየሰጠ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ይሰጡ የነበሩና ወደ መሶብ አንድ ማዕከል የተዛወሩ የምዝገባና ሰርተፍኬሽን አገልግሎቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
አዲስ የባለሙያ ምዝገባና አገልግሎት
1.  የባለሙያ ምዝገባ የእድሳት አገልግሎት 2.  የባለሙያ የጠፋ የሙያ ፈቃድ መተካት  3.  አዲስ የዉሃ ነክ ባለሙያ  ፈቃድ ምዝገባ 4.  እድሳት የውሀ የዉሃ ነክ ባለሙያ  ፈቃድ ምዝገባ 5.  የጠፋ የውሃ ባለሙያ ፈቃድ መተካት 6.  የውሃ ባለሙያ ፈቃድ ደረጃ ዕድገት 7.  አዲስ የውሃ ስራዎች ካምፓኒ የምዝገባና ብቃት ሰርተፍኬት 8.  የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ብቃት ሰርተፍኬት ዕድሳት 9.  የውሃ ስራዎች ካምፓኒ ሰርተፍኬት የደረጃ ለውጥ ናቸው፡፡ ክቡራን ተገልጋዮችም እነዚህ አገልግሎቶች ከተቋማችን ወደ መሶብ አንድ ማዕከል መዛወራቸውን በማወቅ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ወደ ተቋማችን በመምጣት እንደይጉላሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን @consite🏗

የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 03 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሐምሌ 03 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗
የግንባታ ጨረታ👷‍♂🚧 አዲስ ዘመን  ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ @consite🏗

Why settle for one-size-fits-all? We provide solutions for every need: A-to-Z Engineering P.L.C – Security Tech Solutions! 📹
Why settle for one-size-fits-all? We provide solutions for every need:  A-to-Z Engineering P.L.C –  Security Tech Solutions!  📹 CCTV ካሜራዎቻችን √ - የማይበገር ጥበቃ √ - የማይደፈር ደህንነት √ - የላቀ የደህንነት ስርዓት √ - የዘመናዊ የክትትል ቴክኖሎጂ 🚪 Auto Gate Motors – Sliding, swinging, or underground ⏱️ Time Attendance – Biometric, card, or app-based 🔑 Door Locks – Keypad, fingerprint, or smart app access 📞 Video Intercoms – Simple audio or smart video doorbells ⚡️ Electric Fence – Home protection or high-security solutions.  🔥 Fire Alarms – Basic detectors or smart networked systems.  ☀️ Solar Solutions – Battery, or hybrid Your Safety, Our Mission  We import, supply & install with our experts!  We design, install, and maintain—so you get the perfect fit, not just a sale. 💬Need expert advice?Message us or visit Facebook፡  https://www.facebook.com/share/1B68sUun8h/?mibextid=qi2Omg                                                          Telegram፡ https://t.me/AtoZSecuritySolutions ☎️ contact us +251938383738 +251913332323

+2
በዋጋ ማቅረቢያ (Request for Quotation/RFQ) ለሚፈጸሙ ግዥዎች የሚያገለግሉ Standard Documents ናቸው። ለግንባታ ስራ፣ ዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች የተለያዩ ፎርማቶች አያይዘንላቸዋል። 📢 Join: @procinsightet 📬 Contact: @Procinsight_bot 👵 Discussion: @procinsightet2

ዋድኮን ኮንስተራክሽን WADCON CONSTRUCTION ክፍት የሥራ ቦታ ማሰታወቂያ
ዋድኮን ኮንስተራክሽን WADCON CONSTRUCTION ክፍት የሥራ ቦታ ማሰታወቂያ