ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 590
Подписчики
-424 часа
+107 дней
+4230 день
Архив постов
👉አፈርን ከሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት ተጠናቀቀ 💫ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን የኢት
👉አፈርን ከሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት ተጠናቀቀ 💫ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ⏺የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታምራት ሙሉ (ኢ/ር) ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተጠናው ይህ ጥናት ትኩረት ያደረገው በሐረሪ፣ በድሬዳዋ እና በጅግጅጋ አካባቢዎች የሚገኘውን አፈር ለቤት ግንባታ በሚውል መልኩ ማዘጋጀት ላይ ነው። ⏺ቴክኖሎጂው የተለመደውን ብሎኬት ከመጠቀም ይልቅ፣ በአካባቢው የሚገኘውን አፈር ከትንሽ ሲሚንቶ ጋር በመቀላቀል ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ነው ብለዋል። ⏺በእነዚህ አካባቢዎች ለሚኖሩ ከ6 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ ችግርን የሚቀርፍ መፍትሔ ይዞ መቅረቡን ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። ⏺ግንባታዎች ሙሉ በሙሉ በሲሚንቶ ላይ ብቻ የተንጠለጠሉ እንዳይሆኑ በማድረግ የግንባታ ወጪን በእጅጉ እንደሚቀንስም ተገልጿል። ⏺ጥናቱ ሁሉንም የኢንጂነሪንግ መስፈርቶች አሟልቶ በቤተ-ሙከራ የተረጋገጠ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት "ለአካባቢያዊ ችግር አካባቢያዊ መፍትሔ" በሚል ስትራቴጂ ለመጨረሻ ማረጋገጫ ለውይይት ቀርቧል። Via Gazeta +

ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ያላቸው የUPVC ተንሸራታች በሮች ፣ መስኮቶች እንዲሁም የ ሻወር ቤት ቦክሶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በ አስተማማኝ ጥራት አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች
ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ቤትዎ ውበትና ጥንካሬ ያላቸው የUPVC ተንሸራታች በሮች ፣ መስኮቶች እንዲሁም የ ሻወር ቤት ቦክሶችን በ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ በ አስተማማኝ ጥራት አምርተን በራሳችን ባለሙያዎች ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንገጥማለን!  አድራሻ📍ጋዜቦ አደባባይ ከ ሙልሙል አጠገብ በሚገኘው ሱቃችን ያገኛሉ! DELINA uPVC & ALUMINUM 📞 +251930099145/46 Upgrade your bathroom with elegance & durability! 🚿

ጥር 1/2018 የግንባታ ተቋራጮችን የተመለከተው፤ የአዲሱ ደንብ ዝርዝር! https://youtu.be/oABVROslb94?si=Jpwccxa7H9-SxmHX

🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራ
+9
🧱New Point Bricks factory 新点砖厂🧱 Red brick:- This is the classic brick color that you see Quality with affordable price 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ (ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ *We produced High quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator.... 🧱 For more information join our telegram channel & Ticktok account @newpointbricksfactory 🧱Order now 📲0912854327,0902378888 🧱"Quality is our first priority" Thank you 谢谢🧱

የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ - ኮንትራክተር ከ ደረጃ 1 እስከ 10 - የአማካሪ መሃንዲስ ፈቃድ - ባለሙያ ሁሉም አይነት @consite🏗

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን! መልካም በዓል #Construction Solution @
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን! መልካም በዓል #Construction Solution @consite🏗

የጨረታ ማስታወቂያ:- ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖች ኪራይ
የጨረታ ማስታወቂያ:- ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖች ኪራይ

+1
የግንባታ_ፈቃድና_ቁጥጥር_ባለስልጣን_የአሰራር_ማንዋል.pdf3.24 MB

+9
የሪል_እስቴት_እና_የግብይት_ወኪል_ውል.docx0.18 KB

+9
T 011-91 (1996) Materials Finer than 75 micron in Minera.pdf3.60 KB

+9
road construction.pdf2.48 MB

+9
Price Adjustment Provisions (2).pdf3.38 KB

+9
EuroCode 8-1-Final.pdf3.18 MB

We have china porcelain ceramic with different size and colors for ur construction site 0911798889
+9
We have china porcelain ceramic with different size and colors for ur construction site 0911798889