cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Village of happines

Welcome to our channel🤩🤗 Picture👤 New music..🎧🎤 Profile picture🌆 Quote&Poem📜📕 For those who want to promote your channel and various products and services!! 👇 👇 Inbox @EMU319& @Mesuda_1 ⓅⓁⒺⒶⓈⒺ ⒿⓄⒾⓃ ⒶⓃⒹ ⓈⒽⒶⓇⒺ👍

Больше
Эфиопия10 702Язык не указанБлоги46 530
Рекламные посты
191
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
ነይ እኔ አንቺን ግንብ ላይ ቀብረር ላርግሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @villageofhappines
Показать все...
3.65 MB
🤣 1
Today is ma birth day but😔😔
Показать все...
በቃ የ ዳታ ነገር እንዲሁ በቀላሉ ተረሳ አ😂😂😂
Показать все...
Loading....
Показать все...
ተመልሰናል ሰወች 😇😇😇😇😇😇 @villageofhappines
Показать все...
በጣም አዝናለሁ ይህን ያህል ቀን አብረን ስናሳልፍ አንድም እኔ አልከፋኝም ነበር ነገር ግን እናንተ እኔን በክፉ አማቺሁኝ በእኔም አጉረመረማችሁ ለማንኛውም ላንገናኝ እስከ ወዲያኛው ልለያችሁ ከመጨረሻው ስለደረስኩ አብዝቼ ይቅርታ እጠይቃለሁ ከእኔ የተሻለው ይምጣላችሁ ይላል"2015"ዓ.ም̷ @villageofhappines
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሠላም ውድ የቻናላች ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ።ያው ሁላችንም ሰሞኑን እንደሰማነው ኢትዮጲያ ውስጥ ይህ ነው በማይባል መልኩ ግብረ ሰዶማዊነት ተበራክቷል እናም እኛ ይህን አጸያፊ ነገር እኛም ሆን ቻናላችን ይቃወማል።በብዙ ነገር እየመጡብን ነው ይባስ ብለው ደግሞ እዚሁ ኢ/ያ ውስጥ ዋና ማእከል አላቸው ሰዎችን በገንዘብ በማታለል ወደራሳቸው እየሳቡ ነው በዚህም በከፍተኛ ፍጥነት ተበራክተዋል። ሌላው ነገር ይቅር እና እኛ ሁላችንም ተጫውተን ያደግንበት ጌም subway surfers game እንደ አዲስ ተሻሻሎ የተለቀቀው ጌም ራሡ ላይ የራሳቸውን ባንዲራ ተጠቅመውበታል አ አ ውስጥ አካዳሚ ትምህርት ቤት አላቸው ይህ የሚያመላክተው ምን ያህል እኛን ለመቆጣጠር እሞከሩ እንዳለ ነው?እና እኛስ ይህንን እንፈቅዳለን?ካልፈቀድን ሁላችንም ይህንን ፎቶ profile pictures እናድርግ እላለው። እኔ ግብረ ሰዶማዊነትን እቃወማለው እናንተስ? @villageofhappines
Показать все...
💪 8
ስፈልጉ አስማት በሉት ግን መርጌታ የባህል ህክምና ሚለው የ TG ቻናል አልፈታ ብሏችኋል😭😂😂 @villageofhappines
Показать все...
😁 2👍 1
የሰሞኑን ወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ😂 "ሲኖ ትራክ ፍሬን በጥሶ 3 ሰዎችን ገጨ" ETV News፦ "የ አመፀኞች እጅ አለበት"😂😁 Diaspora የ TPLF ደጋፊዎች ፦"የሲኖው ፍሬን መበጠስ የኣብይ ኣሀዳዊነትን ያሳያል"😁 Esat News ፦ "የአመጸኞች እጃቸው ብቻ ሳይሆን እግራቸውም ጭምር አለበት"😂 OMN News፦"ሹፌሩ እና ረዳቱ ይፈቱልን"😁😜😜 @villageofhappines
Показать все...
10 ቀናት ብቻ🔥
Показать все...
4