cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

con necting @kebi kan😎😍😝

#photo(birth day pic) #,funny tik tok vedio #,New music

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
182
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የናፍቆት ደብዳቤ💌💌 ይድረስ ለማፈቅርህ ለነፍሴ ውድ ሰው ባለበስከኝ መውደድ አንጀቴ ለራሰው ጤናህ እንደምን ነው ፍቅር እንዴት ይዞሀል? ከሳህ ወይስ ጠቆርክ ወይስ ተስማምቶሀል? እኔ ክብሩ ይስፋ እንዳስቀመጥከኝ ነኝ በየሰከንዳቱ ልቤ ተንሰፍስፎ ፍቅርህ እንደራበኝ አሁን አሁንማ... እኔ እኔን ክዶ ወዳንተ ከጅሏል ባለቤቱን ሸሽቶ አንተን አንተን ብሏል ምን ተሻለኝ ብለህ?ምንስ ምን ይባላል? አንተን ካላገኘው ልቤም ካልመጣልኝ ቀልቤም ከኔነቴ አድሮ ካልዋለልኝ ለከርሞ ፍቅርህን ማየትክን እንጃልኝ። ግና የኔ ፍቅር ፍርሀት መሳሳቴ ቢሰማኝም ዘልቆ ተስፋዬ ህያው ነው ዳግም አይሀለው ይሄ ሁሉ አልቆ እግዜሩም አይጨክን መላውን ሁሉ አውቆ እናማ የኔ ባል... ለኔ 'ናንተ ናፍቆት እስኪወጣ በጋ ልሰናበትህ ነው ያብቃን ለአይነ ስጋ ይሄ ቅዠት አልፎ ፅልመቱ ሲነጋ። ነፍሳችን ተጣብቆ እንደተዋደድን ሁለታችን በአንድ እንደተገመድን ዳግም ያሳየኛ... አፍቃሪዋ ነፍሴ ፈፅማ እንድትድን። 🙏🙏🙏 ሰላም ሁን ጌታዬ በውድ ግዴታ ፍቅር የገዛኸኝ የዘላለም ሚስትህ ያንተው ምርኮኛ ነኝ 💋😘😘😘😘 --------------------- 🍁 @Mudmeyaz 🍁
Показать все...
ema enata yezelalem bata Nefe amete Nurlyi😻😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👵👵👵👵👵👵enate lzelalem terure
Показать все...
Repost from Sisay Azusa Revival
😱አስደንጋጭ ና #ህይወት ቀያሪ ቃል #ሰይጣን ይሄን ት/ም ይጠላዋል🤮 100% ህይወት ቀያሪ ቃል sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показать все...
😔😘 cover music by hanuta😜 @Kiyu_tii 🦋
Показать все...
Repost from N/a
3 ወር ጀንጅኛት ዛሬ ከለሊት 7 ሰአት Online ምን ትሰሪያለሽ እላታለው ልጄ አልቅሶብኝ እያጠባሁኝ ነው ብላኝ ቁጭ... #ይቺ_አጥቢ_እንሰሳ 😡😡😡 @JOINAME
Показать все...
Hulachum ortodoxawiyan yhanen profile argut 1 , ኦርቶዶክስ ነኝ የሚልና ማዕተብ ያሰረ በሙሉ ቢያንስ ለ20 ሰው የግዴታ ሼር ያድርግ በሁሉም social media ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ መድረስ አለበት። ሀላፊነታችሁን የማትወጡ የተዋህዶ ፀር እናንተ ናችሁ። 2, ልቦና ማስተዋል ያላቹና እንደ አብዛኛው የተዋህዶ ልጆች ቸልተኛ ያሎናችሁ የተዋህዶ ልጆች ደሞ ጦማሩን በአግባቡ አንብቡና አስተዋይ እና ለሀይማኖቱ የሚቀና ሰው የሚደርገውን አድርጉ። 👉?ማስጠንቀቂያና ማሳሰብያ👉በምንም ተአምር የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ሼር የማያደርግ እንዳይኖር የእውነት ቸልተኞች ሆይ አደራ የኅልውና ጉዳይ ነው በእግዚአብሔር ስም ተይዛችኋል ይህን ባታደርጉ የቤተክርስቲያን ጠላቶቿ ናችሁ !!!
Показать все...