cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Đěvâñï 😜

Welcome to my channel 👨‍🦰 # Tik tok video 😎 # Picture 📸 # Fun video 🤣 # New music 👯‍♂️ # old music 🕺 @deva ✍️✍️✍️✍️👌👌👌👌👌

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በቻናላችን ስም እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። #ኢድ_ሙባረክ !!! ☪
Показать все...
Repost from #§mĩľě 😂🤣
00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ሄድክ ብዬ 💔💔
Показать все...
1.75 MB
✍rowi🦋 መናገርም መፃፍም ከምችለዉ በላይ የቃላቶች ጋጋታ ከሚገልፁት በላይ ነው የናፈከኝ ግን ላይህ አልመጣሁም ያዉ ሰው ማየት አስጠላኝ እና አልመጣሁም መጥላት ስልህ ያው መራቅ መርጬ እንጂ ሌላ ነገር አስቤ አደለም በማይሆን ሰአት መጣህ በዝምታ አትመጣም ብዬ መኖርን ቀጥዬበት ነበር በጠላሁክ እላለው ግን እኔንጃ እድሉንም ባገኝ ማደርገው ግን አይመስለኝም ያው ታውቅ የለ ሰው መጥላት አልችልም አንተን ደሞ መጥላት እና መጉዳት ማይታሰብ ነው የወደድኩህ መስፈርት አውጥቼ አልነበረም እንዲ አርግና ሁን ብይህ አላቅም አደል ላንተ ያለኝን ስሜት አንተ ብቻ ሳትሆን እኔም አይገባኝም ተመፃደኩብህ እንዴ በርግጥ ፊትህ ቆሜ እንዲህ እንደማልልህ እና አቅሙም እንደሌለኝ ታውቃለህ ያው በፁሁፍ ስለሆነ ቀሎኝ እንጂ እሱ እየጠራሁት አይሰማኝም እየነገርኩትም ቢሆን አይረዳኝም ለዛም ነው ከሰው ጋር መኖር አሁን ላይ ሚከብደኝ ሁሉም እንዳንተ ነው ሚመስለኝ እሚመጣ እንጂ እማይቆይ ያለሁበት መንገድ ዳር ጥንድ ጥንድ ሆነው ፍቅረኛሞች መንገዱን ሞልተውታል በነሱ አልቀናም እኔ በጀመሩ ሳይሆን በጨረሱ ነው ምቀናው እኔም ብዙ ጊዜ ጀምሬ ነበር ግን በቃ የእውነት አልነበረም ግን አንድ ቀን አይቀርም እኔም ትልቅ ሰው እሆናለው ትልቅና ደስተኛም ቤተሰብ ይኖረኛል እያየዋቸው ነገሮች ቀስ በቀስ መልካቸውን መቀየራቸውን ቀጠሉበት ቢሆንም ግን ዛሬም ተመስገን እግዚአብሔር ለምን አይቀጣም ወይም አይፈርድም አትበል መቅጣት እና መፍረድ ከጀመረ እማ ካንተ እና ከእኔ ነበር የሚጀምረው አዉ በጣም ናፍቀከኛል ግን ላይክ 'አልመጣዉም 'አልመጣምም':: "@rewiha. @rowi🦋" 🦋 "@rewita🦋 "@rewiha😔🍁
Показать все...
01:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
6.19 MB
00:13
Видео недоступноПоказать в Telegram
6.05 KB
አንተ ትተኸኝ ሄደህ እኔ በየቀኑ የ ማስብህ ነገር እኮ ነው ሚገርመኝ🥺🥺🥺
Показать все...
#§mĩľě 😂🤣 In this channel You can find Photo Best ethiopian & english music Funny jokes : : : # Tik tok video 😎 # Picture 📸 # Fun video 🤣 # New music ‍ and many other things Just feta #smile 😀😁😆😅 https://t.me/tsitay16
Показать все...
#§mĩľě 😂🤣

In this channel You can find Photo Best ethiopian & english music Funny jokes : : : # Tik tok video 😎 # Picture 📸 # Fun video 🤣 # New music ‍ and many other things Just feta #smile 😀😁😆😅

01:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.29 MB
😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😂
Показать все...
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
🌹❤️የአመታት ናፍቆቴን🖤💔 💘🥰የአመታት ጥበቃ 🥀🖤 🤎🖤በክህደት ቃላት 🖤😔 ❤️‍🔥💘በፍቅራችን ሲያበቃ💔🖤 💙🖤ከተውከኝ ቦታ ላይ..💜🖤 ..💚💔አለቀስኩ ዳግመኛ🖤🖤 💗🤎ለካስ እግዜር ነበር 🖤🧡 🤍🤍ታዛቢና ዳኛ። 🤍🤍🤍🤍 💖💙አየኸው አለሜ❤️‍🩹💙 😔💔ክህደትህ ሲያስነባኝ💔💜 🖤💔ሲመረኝ መበደል 💙🖤 🤎💜ዝናቡ ዘነበ..😔😔😔😔 🖤🤍እግዜር አሳዝኜው... 🖤🖤አለቀሰ መሰል ....😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Показать все...
2.34 MB