cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ግጥም እና ቅኔ ከሁላችን

እንኳን ወደ የቅኔ እና የግጥም ቻናል በደህና መጡ።🙏 በዚህ ቻናል ቅኔ ግጥም የተለያዩ ታሪኮች አባባሎች እና ወጎች ይቀርባሉ። 🙏Join and share🙏 ለአስተያየት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ በዚህ ይጠቀሙ @ethiop_ia @ethiop_ia

Больше
Рекламные посты
552
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በአድዋ . . ባላቸው  ሀብት በጠብመንጃ                     በመሳሪያ ተመክተው የኢትዮጵያን ጦር፣ጋሻና ሰይፍ መሣሪያውን ንቀው ትተው ቦታ ነስተው ተጊዢውን አሰናድተው ለገዢነት አቆብቁበው        ዘው ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ        ነበር ያጡት መሸሸጊያ። በአድዋ ታሪክ ሰሩ የኛ አባቶች በተራራው ላይ በሜዳው ነጭን አሳፍረው ሸኙ        በናቁት መሣሪያ ጎምደው። እንኳን ለ127ተኛዉ ነፃነታችንን        ያስጠበቅንበት ዕለት ለአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል😁 @giximenakine        @giximenakine
Показать все...
በአድዋ . . ባላቸው  ሀብት  በጠብመንጃ                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                                 በመሳሪያ ተመክተው የኢትዮጵያን ጦር፣ጋሻና ሰይፍ መሣሪያውን ንቀው ትተው ቦታ ነስተው ተጊዢውን አሰናድተው ለገዢነት አቆብቁበው        ዘው ሲሉ ወደ ኢትዮጵያ        ነበር ያጡት መሸሸጊያ። በአድዋ ታሪክ ሰሩ የኛ አባቶች በተራራው ላይ በሜዳው ነጭን አሳፍረው ሸኙ        በናቁት መሣሪያ ጎምደው። እንኳን ለ127ተኛዉ ነፃነታችንን        ያስጠበቅንበት ዕለት ለአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በአል😁 @giximenakine        @giximenakine
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይቀር በለን😔 በድለንሀልና ይቅር በለን። እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።😭😭
Показать все...
ዮናታን አቤል (ጋደም ብዬ ሳስብ፤ይሄን እመኛለው) ጣር በሞላው ምድር ጦር በወጋው ፍጡር ሰላም ካጣ ተጓዥ በልማት ተሞልቶ በእጦት ተቅበዝባዥ ገንዘብ ላይ ተኝቶ ገንዘብ ከሚያምረው ርካታውን ካጣ በረከት ከሌለው ከዚህኛው አለም ራሴን አርቄው ፍራሼ ላይ ሆኜ እንዲህ አስባለው። ሰው ለፍቶ የላቡን ዘርቶ ሚያገኝበት ወቶ ሚገባበት ዘሩ ወደ ኋላ ሰውነቱ ከፊት የሚገመትበት እጅጉኑ ሰላም ጦርነት የሌለው ገንዘብ ተቸግሮ ፍቅር የሚተርፈው ባምስት አሳና በ ሁለት እንጀራ         ሁሉን የሚያጠግበው ማርን የሚያዘንበው ወተትን ሚያፈልቀው እናፍቀዋለው! ምነው! እዛ ባለው እላለው እላለው ትራሴን ታቅፌ ጋደም ብዬ ሳስብ ይሄን እመኛለው። @giximenakine @giximenakine
Показать все...
ዮናታን አቤል . (ጊዜ) . . ውጣ ውረድ ከፍታ ዝቅታ የጊዜ መሰረት ጋሻና ስጦታ። . ሰው የዋህ ፍጡር ነዉ፤በጊዜ ውስጥ ይኖራል ጊዜን ማጥፋት ትቶ ወንድሙን ያጠፋል። . ፍቅርና አንድነትን ሰባሪ አጥፊው ጊዜ ደስታን ለቅፅበታት ለአመታት ትካዜ። . በደረቀ ቁስል የመሰልነው ሀዘን ደስታ በአስብን ቁጥር ሲያመረቅዝ አየን። . ጊዜ እንደ መሆኑ የሀዘን ሌላ ስሙ ሀዘን አፍታ አይሰጥም . ለዚም መታመኛ በዚህች ምድር ላይ ለደቂቃ ሚቆይ ደስታን አላየንም። @giximenakine @giximenakine
Показать все...
ዮናታን አቤል (ዕይታ 3) ሕይወት ዛሬ እና ነገ ፍፁም ይለያያል!!ዛሬ የተዋለበት እና ነገ የምንውልበት አይነፃፀርም። (ደስታና ሀዘንም) በጊዜ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ሁሉንም ነገር በልክ ካረግነው ምናልባት በጥቂቱ ትናንትን እና ዛሬን ዛሬን እና ነገን ልናመሳስለው እንችላለን። ደስታችንን በልክ ካረግነው ሀዘናችንንም በልኩ መቆጣጠር መቆጣጠር የምንችል ይመስለኛል።የጊዜን ደስታን አብዝቶ ወዳጅ አብዝቶ አሳዳጅ ትንሽ ሀዘን እጅግ በጣም ይጎዳዋል። ምንኖረው ምድር ላይ እስከሆነ ድረስ እያንዳንዱ እርምጃችን በእቅዳችን ውስጥ ሊሆን አይችልም።ምክንያቱም ደካሞች ነን። አጋጣሚ(እድል) አብሮን ይዞራል ወይ ለመልካም ወይ ለመጥፎ ይሆናል።(በልኩ የሚኖር ሰው በሁለቱም ሲማርበት በአንዱ ላይ ያዘነበለ ግን እንደ ት/ት አይቀበልም(we))  በእድል ለሚመጣ ነገር ደስታንም ሀዘንንም በልክ ማድረግ ከቻልን ምናልባት በልኩ መኖር የሚችል ሰው ልንሆን እንችላለን። ግን ይከብዳል (በጣም) Anyways ሁሉንም እንደየአመጣጡ የሚሸኝ ሰዉ ለእኔ አንደኛ ነው። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን  አስተዋይ እና ቀና ልብ ይስጠን። መጥፎ አጋጣሚን ወደ ጥሩ አጋጣሚ ይቀይርልን!! አሜን!! መልካም ምሽት🙏 @giximenakine @giximenakine
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለሁሉም የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የደስታ የጤና እንዲሆንላችሁ አመኛለው👐 መልካም በዓል❤😎 @giximenakine @giximenakine
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.