cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Global Bank Ethiopia

ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Больше
Рекламные посты
45 652
Подписчики
+51724 часа
+2837 дней
-2 28530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ግሎባል ባንክ እየሸለመ ነው ! መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ30 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በመጪው ሰኞ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
Показать все...
👍 27🥰 4😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የግሎባል ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመጠቀም ክፍያዎን ይፈፅሙ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE
Показать все...
👍 18🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለአንድ ወር በቴሌግራም ገፃችን ላይ በሚቆየው አሳታፊ ውድድር የአራተኛው ዙር አሸናፊዎች እንዲሁም በዩትዩብ ገፃችን የተሳተፉ በተመላከተው መልኩ ተለይተዋል፡፡ የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ፣ በንቃት ተሳትፎ ያድርጉ፣ ሽልማቶችን ያሸናፉ! አሳታፊው የሽልማት ውድድራችን በነገው ዕለት ሞቅ ደመቅ ብሎ ይቀጥላል!!! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #telegramwinners
Показать все...
🥰 19👍 14🔥 2😁 2
የአራተኛው ዙር በቴሌግራም ቻናላችን ያካሄድነው የጥያቄና መልስ ውድድር እንዲሁም በዩትዩብ ቻናላችን ያቀረብነው አሳታፊ ጥያቄ አሸናፊዎች ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Показать все...
👍 15🥰 10🙏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመላ ሃገሪቱ በሚገኙ የግሎባል ባንክ ቅርንጫፎች፣ ሲመጡ በፈጣንና መልካም መስተንግዶ እንቀበለዎታለን! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE
Показать все...
👍 30
Фото недоступноПоказать в Telegram
4ኛው ዙር ተጀምሯል!! በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ https://t.me/GlobalBankEth 👉ትክክለኛውን ምላሸ የሚያስቀምጡ ተሳታፊዎች በሙሉ ለሽልማቱ ዕጩ ይሆናሉ፡፡ የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀል እና ለሌሎች ማጋራት ይጠበቅብዎታል:: (https://t.me/GlobalBankEth) ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
Показать все...
👍 130🥰 26🔥 7👌 3🕊 3🎉 1🤩 1🙏 1
🎁 በቴሌግራም ቻናላችን የምናካሂደው የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር ከ5፡00 ጀምሮ ይቀጥላል፡፡
Показать все...
🔥 17👍 9🤔 9
የአራተኛ ዙር መዳረሻ ጥያቄና መልስ | ለዩቲዩብ ተከታዮቻችን በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙትን ሁለት ጥያቄዎች በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ የሚያሸልም ጥያቄ የያዘውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ https://www.youtube.com/watch?v=4Ukul-wRNKI የጥያቄውን ትክክለኛ ምላሽ ለሚያገኙ 3 የዩቲዩብ ተከታዮቻችን የ#300 ብር የካርድ ስጦታ እናበረክታለን፡፡ 👉ለሽማቱ እጩ ለመሆን እባክዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ, 👉የሽልማት ዕጣው ውስጥ ለመካተት ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ይጠበቅባችኋል ተሸላሚዎችን የምንለየው #በዕጣ ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #question #questionoftheday
Показать все...
ብቁ የሰው ኃይል፤ ለላቀ አገልግሎት |ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

የአራተኛ ዙር መዳረሻ ጥያቄና መልስ | ለዩቲዩብ ተከታዮቻችን በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙትን ሁለት ጥያቄዎች በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ፡፡ የሚያሸልም ጥያቄ የያዘውን ቪዲዮ ለመመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ

https://youtu.be/4Ukul-wRNKI

የጥያቄውን ትክክለኛ ምላሽ ለሚያገኙ 3 የዩቲዩብ ተከታዮቻችን የ#300 ብር የካርድ ስጦታ እናበረክታለን፡፡ 👉ለሽማቱ እጩ ለመሆን እባክዎ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ, 👉የሽልማት ዕጣው ውስጥ ለመካተት ሁለቱንም ጥያቄዎች በትክክል መመለስ ይጠበቅባችኋል ተሸላሚዎችን የምንለየው #በዕጣ ይሆናል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን! #GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #question #questionoftheday

👍 37🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለአንድ ወር በቴሌግራም ገፃችን ላይ በሚቆየው አሳታፊ ውድድር የሶስተኛው ዙር አሸናፊዎች በተመላከተው መልኩ ተለይተዋል፡፡ የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ፣ በንቃት ተሳትፎ ያድርጉ፣ ሽልማቶችን ያሸናፉ! አራተኛው ዙር በመጪው አርብ ከቀኑ 5፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ገፃችን ላይ ይካሄዳል፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን #globalbankethiopia #GBE #bankinethiopia #telegramwinners
Показать все...
🔥 12👍 6🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከስር የተጠቀሱትን ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 215. ገዳ 216. ልደታ አደባባይ 217. ጎሮ አደባባይ 218. መሀል ሰሚት 219. ቦሌ ካርጎ 220. ሳሪስ አዲስ ሰፈር 221. ለገጣፎ 222. አያት አዲስ መንደር 223. አያት 72 224. ቡልጋሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን!
Показать все...
👍 43🙏 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.