اتبع منهج السلف الصالح
እኔ እውቀት ኖሮኝ አይደለም የማዳምጣቸውን እና የማነባቸውን ሌሎች እንዲጠቀሙበት ሼር አደርግበት አለሁ ኢንሻ አሏህ። አሏህ ተግባሩንም ኢኽላሱንም ይስጠን። በተውሒድና በሱና ላይ ያፅናን።
Больше741
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-2330 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
تكبيرات العشر من ذي الحجة
عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه العمل فيهن من هذه الأيام العشر فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد"
أخرجه أحمد
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
የዙልሂጃ ጨረቃ ታይታለች።
የዙልሂጃ ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ ነገ ጁሙዓ ዙልሂጃ 1/1445 ዓሂ ይሆናል።
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመካና የመኪና ቀጥታ ስርጭት ቁርአን እና ሀዲስ መከታተል ከፈለጋቹህ quran majeed ይሄን አፕ አውርዱት Teyba Sualih ሹክርን😘 Quran TV የሚለውንም ብታወርዱት በአለም ላይ በሚታወቁ በቡዙ ቃሪዎች የተዘጋጀ አፕ ነው ትወዱት አላቹህ !
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዚህ ቃጠሎ ኒቃብ የምትለብስ እህቴ ታወቃላቹህ ምን አይነት ልብስ እንደምትለብስ እና እንደምትሰራ በተለይ ቤቱ ማቀዝቀዢያ በየቦታው ከሌለው.... ከአኺራው ቃጠሎ አይብስብኚም ብላ በዱኒያ እየተቃጠለች ነውና አሏህ ሆይ ጀነተህን እንዳትከለክላት'ለን🤲🤎
“እዝነት እና መተዛዘን”
~
ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
እዝነት እና መተዛዘን.mp314.47 MB
السلام عليكم ورحمة الله
ያ ጀመዓ ይሄን ቻናል የሱና መሻይኾችን እና ኡስታዞችን ደርሶች ሙሓደራዎች ችሎታም ካለው እራሱ ማቅርታ እሚችል ወንድም ካለ እስጠው አለሁ !