cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ÔFFÏĆÎAŁ HaŸü 💫👑

ሁሉንም ያካተተ ሰላም ፍቅር እምነት መተሳስብ ያለበት ምርጥ ነገር ያገኙበታል https://t.me/hayutinn ያለጥርጥር ትደሰቱበታላችሁ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
992
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የስነልቦና አስተማሪ ክፍል ዉስጥ እያስተማረ አንዱን ተነስ አለዉና እስቲ ይሄን ጠረቤዛ እንደሌለህ አድርገህ አስረዳኝ አለዉ ልጁ ምን ቢል መጥፎ ነዉ የምን ጠረቤዛ😂😂
Показать все...
#Me➙ አስተናጋጅ እሰቲ 2ኪሎ ስጋ አመጣልኝ #ስተናጋጅ ➙ የሚበላ ነው ለሰልፊ
Показать все...
በዳታ Video መክፈት እንደምፈራ ፈጣሪን ብፈራ ኖሮ ይሄኔ የት በደረስኩ ነበር😂
Показать все...
ለምን ይመስልሀል መኪና የኋላ መስታወቱ ትንሽ የፊት መስታወቱ ትልቅ የሆነው? ካለፈው ይልቅ የወደፊቱ ጠቃሚ ስለሆነ ነው። ችግሮች ሲደራረቡ ያጠነክሩሀል ...አስብ ሽቶም አናት አናቱን ሲጫኑት ነው መልካም መአዛ ሚያወጣው። #ትላንትህ አስሮ እንዲያኖርህ አትፍቀድ
Показать все...
"የምፈልገዉ እቅፍህን እና አንተን የመሰለ ልጅ ብቻ ነዉ ። ❤️❤️
Показать все...
አንቺን የወደድኩሽ በምክንያት አይደለም አንቺ ከምክንያቶች በላይ ነሽ...............ፈጣሪ ከስሜቶቻችንም ከሀሳባችንም በላይ ከፍ ያድርገን እንጂ ገና ምንኖረው ብዙ አለ ብዙ ትዝታዎች ብዙ የሳቅ ጊዜዎች🙏❤️ ካንቺ ጋር
Показать все...
💁‍♂ፋራ ነሽ 🤷‍♂እስኪ እንደ ዘመኑ ወጣት ሁኚ 🙍‍♂ጉራሽ ሲያስጠላ 🤦‍♂ሰገጤ ...... የምትሉኝ ወንዶች አቃለው እኮ ፋራ እንደሆንኩ...የእናንተ እርድና እንዲ ከሆነ ፋርነት ይግደለኝ...መቼም የእናንተ መረብ ላይ አልገኝም አትድከሙ 😜 መሰገጤ ጠቅሞኛል Bro am licenced ሰገጥ Okay
Показать все...
ይቅር ይበለኝ ግን #ዛራ የበረሮ ማጥፊያ እንደሚሸጡት ሰዎች እራሱ በረሮዎች አይበዙም ጆራችን እኮ ደማ 😆😂🤣
Показать все...
በሄደው አትናደድ በመጣውም አትገረም ዛሬ የመጣው ነገ ይሄዳል ትላንት የሄደውም ነገ ይመጣል ሁሉም እንደ ሰአቱ ይለዋወጣል
Показать все...