{♥︎‿♥︎} Ă̈l̆̈l̆̈ B̆̈ă̈n̆̈d̆̈(❁‿❁)
191
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ሰዎች በድሮህ ማንነትህ ሊያሸማቁህ የሚሞክሩት....
ያሁኑ ማንነትህ ከበፊቱ ማንነትህ በጣም እንደሚሻል ስለገባቸው ነው!
[ ስቀህ እለፋቸው ]
አንዳንዴ ጊዜ አንድን ሰው ቀርበህ ስታጣው በጣም ታዝን ይሆናል። ሁሉ አልፎ ፡ ሁሉን ስትረዳ ፣ በርህን ላዲስ ማንነት ክፍት ስታደርግ ያኔ በማዘንህ ታዝናለህ እንጂ ስለቀደመው እያሰብክ አትቆጭም፣አተክዝም!!!
@venusiyallband @venusiyallband @venusiyallband
#የብቻዬ🤗
የብቻዬ ብዬ ልቤን ባንተርሰው
ካንጀቴ ገባና ልቤን አፈረሰው
የቡና ዘመዴ አዬ የሐሜት ሠው
የፍቅሬን ምሶሶ ነቅሎ የጨረሰው
ወድቄ እንዳልዘምም ልቡን ያንተራሰው
ይሄ ነው ኪያዬ ልቤ ላይ የነገሰው❤️
#sʜᴀʀᴇ
#ᴊᴏɪɴ ᴜs👇🏽
•@venusiyallband @venusiyallband @venusiyallband
አፌም ባይናገር ቢያጣ የሚለው
ይነግርክ ነበረ አይኔን ብታየው
እኔም አይናፋር ነኝ አንተም ዝምተኛ
ፍቅሩን ማን ይናገር ማን ይሁነን ዳኛ
አለቅህ እያለኝ የያዘኝ አባዜ
ያመላልሰኛ በሯ ሁልጊዜ
ምክንያት ፈጥሬ ላይሽ እመጣለሁ
ካላየሁሽማ በሀሳብ ማለቄ ነው
https://t.me/venusiyallband
0.84 KB
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.